Page 1 of 1

የጉራጌ ባህልና ቋንቋ (የምሁራን ግለጻ)

Posted: 17 Oct 2020, 16:30
by Horus
የጉራጌ ሕግና አስተዳደር ስርዓቶች
የጆካ ቅጫ
የጎርደና ሴራ
ፍራገዘኘ
ሻድባር
ስነሴራ
ጎርድነ


ጀፎረ (ጌፎለ) ፓፕሊክ ኮመን ወይም ያንድ ቪሊጅ ህዝባዊ አደባባይ ማለት ነው ። ሞጠ (ሞጨ) ፓፕሊክ ኢዝምንት ወይም የጋራ ምንገድ ነው ። ሁለቱም የክተማ ፕላን መልክ አላችው ።