Page 1 of 1

አስቸኳይ የESAT አዲስ መግለጫ [urgent ESAT’s head releaed press]

Posted: 17 Oct 2020, 12:45
by AbebeB
የኢሳት ቀብር ላይ በደስታ እንዲገኙ ተጋብዘዋል፡፡


Re: አስቸኳይ የESAT አዲስ መግለጫ [urgent ESAT’s head releaed press]

Posted: 17 Oct 2020, 21:53
by AbebeB
ተቀብረው የሚነሱ ከሆነማ ESAT ትን ለመቅብር የተጠራችሁ ብሔር/ብሔረሰቦች ተዉት፡፡ ጅብ ይብላቸው፡፡/b]

የኢሳት ጉዳይ:- በምናላቸው ስማቸው
========
ይህ ሚዲያ ሀገርን ከወያኔ አገዛዝ ነፃ ለማውጣት የከፈለው መስዋዕትነት አሌ የሚባል አይደለም::
ኢሳት በቀደምት ስራው እኔን ጨምሮ ለብዙዎች ድምፅ የመሆኑን ያህል የስልጣን ጥመኞች የፓለቲካ መሳሪያ ሆኖ ማገልገሉም የሚካድ አይደለም::
"የፊሽካው ተነፋ " ፕሮፓጋንዳ እና የአማራ ጎበዝ አለቆችን ትግል "የነፃነት ታጋዮች " የሚል የዳቦ ስም አውጥቶ የፈጠራ ታሪክ ሽሚያ ውስጥ ገብቶ የማደናገር ስራ ሲሰራም እናውቃለንና!!!
አሁን ግን ከታማኝ ምንጭ ስለኢሳት የደረሰኝን መረጃ ላጋራችሁ::
ኢሳት ከአየር ላይ የወረደው በገንዘብ
እጥረት አይደለም::
እኛም ከኢሳት የተገለልነው "የፋይናንስ ችግር ገጠመን "በሚል የተንኮል ስራ እንደነበር የሚታወስ ነው::
አሁን ባለው ሁኔታ ለዶር አብይ የለውጥ አስተዳደር ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በላይ ትልቁ የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ኢሳት ነው::
የዶር አብይ የብልፅግና ፓርቲ ለመንግስት ሚዲያዎች ከሚመድበው በጀት ይልቅ በእጅ አዙርም ቢሆን ኢሳትን ቢደግፍ ይመርጣል::
በተለይ ምርጫው ሲቃረብ ለብልፅግና ፓርቲ ስልጣን መወጣጫ ትልቅ የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ተደርጎ የሚወሰደው ኢሳት ነው::
በደረሰኝ መረጃ መሰረት አሁን የተፈለገው ኢሳት በተወሰኑ ሰዎች ያጣውን የተዓማኒነት ችግር ለመመለስ ፋይናንስ አጠረኝ በሚል ከለውጡ ሀይል ጋር ግንኙነት የለኝም የሚል መልዕክት ለማስተላለፍ ነው::
ገለልተኛ መስሎ የህዝብን ቀልብ የመሳብ የፓለቲካ ሴራ መወጠኑን ውስጥ አዋቂዎች ያጋሩኝን እኔም ሹክ ልበላችሁ ብየ ነው::
እናም ወገኖቼ እራሳችሁን ከእንዲህ አይነት የፖለቲካ ሴራ ብትጠብቁ መልካም ነው::
እናም ከተወሰነ የፓለቲካ ጨዋታ በኃላ ኢሳት በቅርቡ ወደ አየር ይመለሳልና አትሸወዱ!!!
ኢሳት የብልፅግና አይን እና ጆሮ ነው::
ኢሳት አማራ ጠል ነው!!