Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የጉራጌ ካልቸር፣ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ምስለ ነገር (ፓራዳይም) ! ዬቦ፣ ኤቦ !!!

Post by Guest1 » 17 Oct 2020, 05:10

ፓለቲካውን የተቆጣጠረ ኢኮኖሚውን ይቆጣጠራል? ማን ነገረህ? the reverse is true.

ፓለቲካ በኢኮኖሚ የበላይ ለሆነው ማህበረሰብ መገልገያ መሰሪያ ነው የተባለው። እንደጠቀስከውም በግራ ክንፎች አነጋገር an instrument for the oppression of one class by another። ለምሳሌ ትራምፕ ፓለቲካ መሪ ቢሆንም ኢኮኖሚውን ለተቆጣጠረው ማህበረሰብ የሚያገለግል ማፔት ነው ክክክክክክክክክክክክክክክክክ። ሁሉም ፕሬዝዳንድቶችና ጠ/ሚኒስቴሮች በአውሮፓም ሆነ ዬትም አገር ብዙ ገንዘብ የሚከፈላቸው አገልጋዮች/ working class ናቸው። አያያያያያያያያ

ፓለቲካው ላይ ጉብ ብለው ራሳቸውን ያበለጽጋሉ ማለት መደባቸውን ቀየሩ። ከአገልጋይነት ወደ አባልነት/ሃብታምነት ቢሸጋገሩም የፕሬዝዳንቱ ሆነ ጠ/ሚ ቢሮ ፓለቲካውን ለመቆጣጠር የሚያገለግል ነው። የቢሮው መሪ ሃብታም ሆነም አልሆነም ኢኮኖሚውን ለተቆጣጠረው ማህበረሰብ አገልጋይ ነው። ክክክክክክክክክክ።

Post Reply