Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ጋላ አብይ አህመድ ተላላኪ ብአዴንን እንደ ኳስ ጢባ ጢቦሽ እየተጫወተበት ነው!!

Post by Wedi » 16 Oct 2020, 04:26

እውነት ለመናገር ጓዶች ተዋርደናል። ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተናል❗ አለ ያ ሰውዬ ።
-
እንዴት ዐቢይ ከአማራ ሕዝብ የሚበልጥባቸው አመራሮች ሊኖሩን ቻሉ?

ስንት የፖለቲካ ሲኒየሮቹን አደነዘዛቸው እኮ! ለስልቱ መርጦ በአማራ ጉዳይ "ጭምቶችን" ያወድስልሃል።

ብናልፍ አንዷለም : በዐቢይ በደረሰበት አድናቆት ይሔው አራት ኪሎ ውስጥ እንደተንሳፈፈ ነው።

ላቀ አያሌውን : ባለፈው ወረቀት አልባ ስርዓት ሲመርቅ : "እንደስምህ የላቀ ስራ ሠራህ" ብሎት እስካሁን ማመን አቅቶት አጨንቁሮ እያየው ነው።

➻ መላኩ አለበልን : "በአጭር ጊዜ ውጤታማ ስራ የሠራ ጠንካራ ነው" ብሎት : እስከ እብናት ወረዳ ድረስ ያወረደው የዐቢይ ውዳሴ ሰርኩላር ሽቅብ ይልሃል።

➻ ይናገር ደሴን ደግሞ : "ብሔር አልባ ታታሪ" ብሎልህ እሔውና ብሔር እንደሌለው ለማስረገጥ ጠብ እርግፍ እያለ ነው።

➻ የዛሬን ባላውቅም በለውጡ ሰሞን ለነለማ የቀረበ ውዳሴ ለደመቀና ገዱ መድረሱን መገመት ይቻላል። በቃ አድናቆት ያለፈባቸው ሁሉ ሲምሉ "ዐብይ ይሙት 👋 " ማለት ጀምረዋል።

ይሔ ኮቪድ መጥቶ አሳረፈው እንጂ አገጭህን እየዳበሰ ካደነቀህ እንኳን ብሔርህን ብዙ ነገርህን ትክዳለህ።

ከጥቅምት እስከ ጥቅምት የአማራን ችግር የሚያነሱትን በአማራሪነት ተፈርጀው "ማማረር" ተገቢ አለመሆኑ በተረትም በግጥምም ተነግሯቸዋል።

አማራ ግን ምን በድለህ ነው !?

© አንሙት