Page 1 of 1

Ethio 360:- 25 አማራዎች ከገቢዎች መ/ቤት ተሰናብተው ከኦሮሚያ የመጡት ቦታውን ተቆጣጠሩ፡፡ ክ/ከተማም እንደሁ፡፡ ሪፖርቱ ኦሮሞ አላለም፤ የኦብይ ብልጽግናን ነው፡፡

Posted: 15 Oct 2020, 13:47
by AbebeB
Ethio 360 በቀቀኖች የፕሮፓጋንዳ አቀራረባቸው ያው የነፈሰበት ጠላ ሲሆን፣ ታማኝነትም አግኝቶ አያውቅም፡፡ ኦሮሞ ነው ማለትና ከኦሮሚያ የመጣ ማለት በጣም ይለያያል፡፡ ስምም ወሳኝ አይደለም፡፡ ለምሳሌ ኤርሚያስ ለገሠ ዋቅጅራ በአባቱ በኩል ከአየነው ጉራጌ ተወላጅ ይመስላል፡፡ በእናቱና በሚስቱ በኩል አማራ (ዲቃላ) ነው፡፡ ኤርሚያስ የኦፒዲኦ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ከአዲስ አበባ ነው የተመደበው ስንል ወይም የኦፒዲኦ አባል ነው ስንል ኤርሚያስን ከኦሮሞና ከአዲስ አበባ ጋር የሚያያዘው የለም፡፡

ኦሮሞ ግን የሚጠይቀው የሚከተለውን ነው፡፡
1. ቀድሞውኑም አማራ ከብዙ በጥቂቱ የተባረሩትን 25 ሰዎችና ያልተነኩትን ጨምሮ የገቢዎች መ/ቤት ለብቻው እንዴት ሊቆጣጠር ቻለ?
2. የተተኩትስ ኦሮሞዎች ሳይሆኑ የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አባላት (ዲቃላ አማሮች) እንደሆኑ ስለ ተደረገ የሰፋሪዎች የተንሸዋረረ ፕሮፖጋንዳ ገፈት ቀማሽ ከመሆን ሌላ ኦሮሞ ምን ይጠቃማል?
3. በኦሮሚያ ለሚደረግ ምደባ ከኦሮሞ ሌላ መመደቡስ ትክክል ነው ወይ? ምክንያቱም በአማራ ክልል የሌላ ብሔር ተወላጅ ለምልክት ምደባ ያገኛል ወይ?

Re: Ethio 360:- 25 አማራዎች ከገቢዎች መ/ቤት ተሰናብተው ከኦሮሚያ የመጡት ቦታውን ተቆጣጠሩ፡፡ ክ/ከተማም እንደሁ፡፡ ሪፖርቱ ኦሮሞ አላለም፤ የኦብይ ብልጽግናን ነው፡፡

Posted: 16 Oct 2020, 01:42
by Dawi
AbebeB wrote:
15 Oct 2020, 13:47
ለምሳሌ ኤርሚያስ ለገሠ ዋቅጅራ በአባቱ በኩል ከአየነው ጉራጌ ተወላጅ ይመስላል፡፡ በእናቱና በሚስቱ በኩል አማራ (ዲቃላ) ነው፡፡ ኤርሚያስ የኦፒዲኦ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ከአዲስ አበባ ነው የተመደበው ስንል ወይም የኦፒዲኦ አባል ነው ስንል ኤርሚያስን ከኦሮሞና ከአዲስ አበባ ጋር የሚያያዘው የለም፡፡
አቤ:

ትክክል ብለሃል፣ ኤርሚያስ ዋቅጅራ ኢትዮጵያዊ ነው፣ የኢትዮጵያ መሥራች ኦሮሞዎች ራሳቸውን የሚጠሩት እንደዚያ ስለሆነ ችግር የለውም። በቃ!

አንተ "ኦሮሞ" የምትላቸው ሲፈጠሩ ሸዋን የማያውቁ አገር አፍራሽ ወራሪ የኦነግ/ሸኔ/ግሪሳዎችን ነው።

One thing is certain, (ዲቃላ) Is a code word for an Ethiopian! 8)