Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8000
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ጋሎች ሜድሮክን እና የወርቅ ማምረቻውን ሊወርሱ ነው፣ የአማራ ህዝብን የጢስ አባይን የኤለክትሪክ ማመንጫ ሊወርስ ይገባል!!

Post by Wedi » 14 Oct 2020, 14:58

ጋሎች ሜድሮክን እና የወርቅ ማምረቻውን ሊወርሱ ነው፣ የአማራ ህዝብን የጢስ አባይን የኤለክትሪክ ማመንጫ ሊወርስ ይገባል!!
++++++

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሚድሮክ ወርቅ ላይ የባለቤትነት ድርሻ ጠይቋል

ዜናው የሪፖርተር ነው ሙሉውን ከዚህ ላይ አንብቡት

https://www.ethiopianreporter.com/article/20138

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ጋሎች ሜድሮክን እና የወርቅ ማምረቻውን ሊወርሱ ነው፣ የአማራ ህዝብን የጢስ አባይን የኤለክትሪክ ማመንጫ ሊወርስ ይገባል!!

Post by simbe11 » 14 Oct 2020, 15:16

Tsis-Abay also locally known as Tsis-Esat is crown crime of TPLF. TPLF diverted the natural flow of the Abay river to generate a lowly power that doesn’t even supply enough power for the surrounding area. This is pure crime.
I believe the river should be rerouted to its natural flow.

Wedi
Member+
Posts: 8000
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ጋሎች ሜድሮክን እና የወርቅ ማምረቻውን ሊወርሱ ነው፣ የአማራ ህዝብን የጢስ አባይን የኤለክትሪክ ማመንጫ ሊወርስ ይገባል!!

Post by Wedi » 14 Oct 2020, 15:30

simbe11 wrote:
14 Oct 2020, 15:16
Tsis-Abay also locally known as Tsis-Esat is crown crime of TPLF. TPLF diverted the natural flow of the Abay river to generate a lowly power that doesn’t even supply enough power for the surrounding area. This is pure crime.
I believe the river should be rerouted to its natural flow.
You raised very good point. But After the dismisses of Fascist TPLF, We are trying to revive Tsis-Abay / Tsis-Esat to its natural flows. These are few images we took this year in July/ August

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ጋሎች ሜድሮክን እና የወርቅ ማምረቻውን ሊወርሱ ነው፣ የአማራ ህዝብን የጢስ አባይን የኤለክትሪክ ማመንጫ ሊወርስ ይገባል!!

Post by simbe11 » 15 Oct 2020, 01:03

Wedi,
If you’re familiar with the blue Nile fall, you wouldn’t dare post these pictures. Because, the pictures shown are the seasonal occurrence that’s available only during the rainy season. The old Tsis-Esat water volume isn’t there during the none-rainy season.
Before they diverted it, this was the year round picture and significant tourist attraction.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11744
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: ጋሎች ሜድሮክን እና የወርቅ ማምረቻውን ሊወርሱ ነው፣ የአማራ ህዝብን የጢስ አባይን የኤለክትሪክ ማመንጫ ሊወርስ ይገባል!!

Post by Noble Amhara » 15 Oct 2020, 01:36

We amharas must turn our greatest waterfall Tis Abay to its former glory! Glory to Amhara! Death to weyane!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጋሎች ሜድሮክን እና የወርቅ ማምረቻውን ሊወርሱ ነው፣ የአማራ ህዝብን የጢስ አባይን የኤለክትሪክ ማመንጫ ሊወርስ ይገባል!!

Post by Ethoash » 15 Oct 2020, 07:53

Wedi wrote:
14 Oct 2020, 14:58
ጋሎች ሜድሮክን እና የወርቅ ማምረቻውን ሊወርሱ ነው፣ የአማራ ህዝብን የጢስ አባይን የኤለክትሪክ ማመንጫ ሊወርስ ይገባል!!
++++++

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሚድሮክ ወርቅ ላይ የባለቤትነት ድርሻ ጠይቋል

ዜናው የሪፖርተር ነው ሙሉውን ከዚህ ላይ አንብቡት

https://www.ethiopianreporter.com/article/20138
ሜድሮክን እና የወርቅ ማምረቻውን እኮ በኢትዬዽያ ሕግ አይደለም የሚተዳደረው በአለም አቀፍ ሕግ ነው ። ማንም ጠንባራ ሜድሮክን እና የወርቅ ማምረቻውን ሊነካ እይችልም ከአለም የንግድ መሐበር ጋራ ለመጣላት ካልፈለገ። እስቲ ሜድሮክን እና የወርቅ ማምረቻውን ወረስና በአጠቃላይ የውጭ ኢንቨስትመት ሲደርቅ እይ። የአለም የንግድ መሐበር ዋስትና ካልስጠ ማን ወንድነው ኢትዬዽያ ውስጥ ኢንቨስት የሚያረገው።

ስሊኒ አባይ ግድብ የሚስራው ጣሊያን ድርጅት ኢትዬዽያኖች አዘግተውኛል ብሎ ከሶ ነው ስንትና ስንት ሚሊዬን አብይ ከፍሎት ነው ያረጋጋው እንጂ ጉድ ሆነን ነበርን። ስለዚህ አቅምህን እውቅ። አላሙዲ ዝም ቢል ፈርቶ አይደለም ኢትዬዽያን ባንክራብት ማረግ ይችላል ኢኮኖሚውን ፷% የሚቆጣጠረው እሱ ነውና። እፋቹሁን ዝጉ። እንደወይኔ ግዜ አለሙዲ ዝም አይልም ክስ በክስ ነው አብይን የሚያረገው።

Meleket
Member
Posts: 3059
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ጋሎች ሜድሮክን እና የወርቅ ማምረቻውን ሊወርሱ ነው፣ የአማራ ህዝብን የጢስ አባይን የኤለክትሪክ ማመንጫ ሊወርስ ይገባል!!

Post by Meleket » 15 Oct 2020, 10:39

Ethoash wrote:
15 Oct 2020, 07:53

Meleket wrote:
04 May 2018, 04:53
ከበርካታ አመታት በፊት ከሳይበር ኢትዮጵያ ገጣሚዎች አንዱ እንዲህ አድርጎ ለለገደንቢ ወርቅ “አዶላ ተናገር” ብሎ ገጥሞለት ነበር። ያኔ ሰሚ አልነበረም፣ አሁንስ? “እንድዒ!” ይላሉ ወዳጆቼ “እኔ እንጃ! እኔ ምን አውቄ” እንደማለት ነው! ሰሚ ይኖር ይሆንን? ዶ/ር ጠቅላይ ይሰማል?
ፋኖዎች “ዱከም ላይ ሆነ ሌላ ቦታ ስለሚቸበቸው የወሎ ማለትም የወገል ጤና ኦፓል” ምን ብለው እንደሚገጥሙና እንደሚጋጠሙም እናያለን። ቄሮዎችም ይህችን ግጥም በነ ዶ/ር ጠቅላይና ብሬዚዳንት ለማ ፊት “ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ” ባለ ድምጽ እንደሚያነቧትና የህዝባቸውን ድምጽ እንደሚያስተጋቡ ካልሆነም በጓዳ በርም ቢሆን እንደሚያነቡላቸው በኦሮምኛም ተርጉመው ለጭቁኑ የኦሮሞ ህዝብ እንደሚያስተጋቡለትና እንደሚያንጎራጉሩለት ሳይታለም የተፈታ ጉዳይ ይመስላል። በህመም እንዲማቅቅ ስለተፈደበት ድሀው ህዝብ ሲባልም ተግባራዊ ምላሽ የሚሰማበትን ግዜ ያሳየን!

አዶላ ተናገር ! ግጥም - በሳይበር ኢትዮጵያው ገጣሚ

ተናገር መጋዶ ተናገር ሻኪሶ፣
ወርቅ ወዴት ተጓዘ ላንተ አፈሩ ደርሶ።
ተናገር ሃዲማ ደግሞም ኡላ ኡሎ፣
እነማን ዘረፉት የወርቁን አለሎ።
የወርቁን ቡችላ የለገዳንቢውን፣
ደብዛውን ንገሩን የደረሰበትን።
መሬቱ ተምሶ ወርቁ እየታፈሰ፣
አዶላ ተናገር ወርቁ የት ደረሰ።
እነማን ዘረፉት ማንስ ከበረበት፣
እነማን ተዝናኑ ማንስ ጨፈረበት፣
ደሃው በደከመ ደኃ በሞተበት፣
ጦሙን እንደዋለ አፈር ተንዶበት።
አካፋን ዶማ ይዘው ሳይቆፍሩ፣
ጨለማ መግፈፊያ ሻማ ሳያበሩ፣
ጠብ ሳይል ላባቸው ባቋራጭ ከበሩ፣
ያገር አንጡራ ሃብት እየመዘበሩ።
በገዛ መሬቱ በተወለደበት፣
እትብቱ ተቆርጦ በተቀበረበት፣
ለወርቁ ባለቤት ምንም ሳይሰሩለት፣
ጉሮሮውን ኣንቀው ካፉ በመቀማት፣
ኀብታም መዘበረ ሌላው ከበረበት።
ተናገር መጋዶ ተናገር ሻኪሶ፣
ወርቅ ወዴት ተጓዘ ላንተ አፈሩ ደርሶ።

ክብር ለገጣሚው፣ እውነትን ሳትሸራርፍ እምታስተጋባ ጀግና ነህና ባለህበት ፈጣሪ ብዕርህንና አዕምሮህን ይባርክልህ! ለአዶላ በዘመኑ ቄሮዎች ለወገልጤና ኦፓል ደግሞ በዘመኑ ፋኖዎች የሚገጠመውን ያሰማን!

የሰው ገንዘብ አትመኝ ያለው ፈጣሪ አዶላንና ነዋሪዎቿን ይባርክ!
የሰው ገንዘብ አትመኝ ያለው ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይባርክ!
ኢንጅነር ታከለ ኡማን ፈጣሪ ኣብዝቶ ይባርክ! :mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጋሎች ሜድሮክን እና የወርቅ ማምረቻውን ሊወርሱ ነው፣ የአማራ ህዝብን የጢስ አባይን የኤለክትሪክ ማመንጫ ሊወርስ ይገባል!!

Post by Ethoash » 22 Oct 2020, 06:49

Meleket

ሜድሮክን ወርቅ ከምታወራ ለምን ስለ ኤርትራ ወርቅ አታወራም ካናዶዎች መጥተው ስለሚበዘብዙህ ። ሜድሮክ የፈለገ ቢበዘብዝ ኢትዬዽያዊ ነው ። ትርፉ በሙሉ ኢትዬዽያ ውስጥ ነው የሚቀረው ግን ካናዳዎቹ አጥንት ህ እስኪጋጥ ድረስ ነው የሚበሉሁ። አዎ ነጮች ስለሆኑ እነሱ የሚሻሉ ይመስልህ ይሆናል ። ፎቶም እንዴት አርገው ስራተኞቻቸውን እንደሚከባከቡ ልታሳየኝ ትችላለህ። በትራፊ እንጀራ የምትታለል ከሆነ ታድያ እኔ ምን እዳዬ። ካናዶዎች ጥሩ ልብስ ይስጡናል ጥሩ ይቀልቡናል ብትለኝ ። ሳቄን ከማምታት በስተቀር ምንም የምለው ነገር የለኝም።

ያ ስላሳ አመት የተዘመረለት ሶዳአሽ ምን ሆነ። ይዘፈንለታል አንዴ ሶዳ አሹ ከወጣ ኤርትራ አቡዳቢ ት ሆናለች ገንዘብ ላይ ትንሳፈፋለች ትሉን ነበር ለምን የናንተን ጉድ አታወራም ስለሜድሮክ ከምታወራ እንዳልኩህ ሜድሮክን መንካት አትችልም በፍፁም ። ገገሞቹ እሳቶች የምቀኝነት ወሬ ስላወሩበት ሜድሮክ ወርቅ ምንም የሚሆነው ነገር የለም እንዳልኩት በኢትዬዽያ ሕግ አይደለም ሜድሮክ የምፈረድበት። አብይ ጫፉን መንካት አይችልም ቢችልም ድሮ ነበር ንብረቱን የሚወርስበት። ሜድሮክ ወርቅ እንዴት እንደሚመረት ብታውቅ እንዲህ ባልተለፋደድክ ነበር ። በአንድ ቶን እፈር ውስጥ አንድ ግራም ወርቅ ነው የሚገኘው ። ወርቁ በአይን የማይታይ ደቃቅ ወርቅ ነው ። እንዴት አርገው ነው እነዚህ ድሆች ያንን ወርቅ የሚያጣሩት ቴክኖለጂ ከሌላቸው። አንተ የምትለው ናጌት ይባላል ወንዝ ዳር የሚገኝ ወርቅ ሜድሮክ ግን የወርቅ አዋራ ነው የሚያጣራው ስለዚህ እሱ ሄደ ማለት ወርቁ ቁፋሮ ተዘጋ ማለት ነው ። ለምን ብትል ብዙ ብዙ ካፒታልና ቴክኖለጂ የሚፈጅ ስራ ነው ። ደግሞ ወርቁ የታጠበበት ውሃ ዝም ብሎ ወደ ውጭ አይፈስም ማጠራቀሚያ ውስጥ ተቀምጦ በፀሐይ አማካኝነት ይተንና ወሃው መርዝነቱ ይወገዳል ። ሜድሮክ የመጨረሻውን የአረንጎዴ እንዱስትሪ አስራር መንገድ ነው የሚከተለው። ባለአምስት ኮከብ እንዲስትሪ በለው። ። እንደኔ እንደኔ ሜድሮክ ምንም እዳ የለበትም ኢትዬዽያ መጥቶ ሙልጭ ተድርጎ የሚስደበው ገንዘቡን ሌላ የስለጠነ አገር ላይ ቢያፈስው ኖሮ የበለጠ ሀብታም ይሆን ነበር ግን ምን ያረጋል ቡዳ አማሮች እነሱን ስላልደገፈ ሙልጭ አርገው ይስድቡታል በስራ ለሀገር ባገለገለ። የኤርትራኖች ጥላቻ ግን ምን አባታቹሁ አረጋቹሁና ነው። ለምን ኢትዬዽያን አሳደገ ነው። ያ ባለቀለም አይናችሁ የደም ቀለም እስኪይዝ ድረስ ታለቅሳላቹሁ እንጂ ኢትዬዽያ በወያኔ የደረስችበትን ስልጣኔ አትደርሱበትም።

ዝም ብሎ ይሳያስ ወይኔ የስራውን ፕሮጀክት እየሄደ ይመርቅ ቅሌታም መሪ ።

Meleket
Member
Posts: 3059
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ጋሎች ሜድሮክን እና የወርቅ ማምረቻውን ሊወርሱ ነው፣ የአማራ ህዝብን የጢስ አባይን የኤለክትሪክ ማመንጫ ሊወርስ ይገባል!!

Post by Meleket » 24 Oct 2020, 06:57

Ethoash wrote:
22 Oct 2020, 06:49
Meleket

ሜድሮክን ወርቅ ከምታወራ ለምን ስለ ኤርትራ ወርቅ አታወራም ካናዶዎች መጥተው ስለሚበዘብዙህ ።
.... ካናዳዎቹ አጥንት ህ እስኪጋጥ ድረስ ነው የሚበሉሁ።
እንደኔ እንደኔ ሜድሮክ ምንም እዳ የለበትም .....
ወዳጄ፡ ስላገሬ ወርቅ ምን ብየ ልንገርህ። ፈረንጆቹ ገንዘባቸውን አፍስሰው ዳሰሳ እንዲያካሂዱ መንግሥት ይፈቀድላቸዋል። ካላገኙ ጥናታቸውን መንግሥት ይረከባል። ካገኙ ደግሞ የማውጣት ውል ካገሬ መንግሥት ጋር ይዋዋላሉ፡ ሃገሬ የሚገባትን ድርሻ በደንብ ትወስዳለች፡ ኩባንያዎቹም የልፋታቸውን ዋጋ እንዳያጡ ይደረገሉ። ሃገሬ ያገኘችውን ገንዘብ ምን ታደርገዋለች? እዚህ አሁን ላንተ አይነገርም። ጨዋታው ይህን ይመስላል። እንደሚባለው ከሆነ ኤርትራ ውስጥ እንዲያው አደናቅፎህ ከወደቅክም ወርቅ ጨብጠህ ነው የምትነሳው፡ አመመህ አይደል። ስቀልድ ነው በብዙ ልፋት ነው ወርቅ የሚገኘው።

ካናዳ አጥንትህን ነው የሚግጥህ አልክ፡ ያገሬን ወርቅ ማንም የቀን ጅብ ከሚግጠው ካናዳ ብትወስደው ምን ችግር ኣለው። መቸም ካናዳ ሰብአዊ መብትን የምታከብርና ስንቱን መከረኛ ምስኪን አፍሪካዊ ስደተኛ የምትቀበል አገር እማደለች፡ እሷስ ተዋት ትውሰደው፡ ለኤርትራዉያን እሷ ያልወሰደችው ቀሪው ወርቃችን ይበቃናል። :mrgreen:

አንተ ሽንጥህን ገትረህ ስለምትከራከርለት ስለሚድሮክ የዋርካው ዱራሰንበት በ2005 የጣፈውን ጀባ ብለንሃል። http://www.cyberethiopia.com/warka14/vi ... 6&start=60ከ2005 እስከዛሬ ምን ተሰራና ምን ተሰረቀ ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም ማዕድኑ የሚገኝበት ብዙ ህመምተኞችን እያስታመመ ያለው ጭቁኑ የኦሮሞ ህዝብ ኣይስተውም።
ዱራሰንበት በሳይበር ኢትዮጵያ ማለትም በዋርካ Fri Apr 29, 2005 4:40 pm wrote: አላሞዲ: ለአንዳንድ: ኢትዮጵያውያንና: ሰሞኑንም: ለእስፖርት:ማዘውተሪያ: እስታዲዬም: እሸፍናለሁ: ያለው: ገንዘብ: ግምት: ውስጥ: ቢገባ: የዞረ: ድምር: ላይ: ለኢትዮጵያ: ጎዳና: ተዳዳሪ: ህፃናት: መከፈል: ያለበትን: ሂሳብ: አልከፈለም::

• የአላሞዲን: የኢኳቶሪያል: ቢዝነስ: ያልከፈለው: የኢትዮጵያ: ህዝብ: ገንዘብ: መጠን= 508,000,000 ብር:
• በአላሞዲን: ሚድሮክ:ንግድ: ድርጅት: የአገር: ውስጥ:ገቢ:ቀረጥ: ያለተከፈለ: የኢትዮጵያ: ህዝብ: ገንዘብ: መጠን=68,000,000 ብር

ጠቅላላ: ያልተከፈለ: ሂሳብ: ብር= 576,000,000

• ለኳስ: ተጨዋቾችና; ለቡድኖች: የተከፈለ:ዕርዳታ: በአማካኝ:ግምት:=20,000,000 ብር
• ለነጥላሁን: ገሰሰ: ለክቡር: አቶ: ይድነቃቸው: ተሰማ: ልጅና: ለለሌሎቹ: የተሰጠ: ገንዘብ: መጠን: በአማካኝ: =50,000,000 ብር:
• ለስታዲዬም: ማሰሪያ: የመሰረት: ድንጋይ: ሲጥል: ሊያዋጣ: ቃል: የገባው: መጠን:=ብር: 40,000,000

ጠቅላላ: አላሞዲን: አወጣና: ገና; ያወጣል: የሚባለው: ገንዘብ: መጠን= 110,000,000 ብር:

አላሞዲን: ያልከፈለው: የኢትዮጵያ: ህዝብ: ህጋዊ: ገንዘብ: መጠን: ከወጪ: ቀሪ= 576,000,000-110,000,000= 466,000,000 ብር: ነው::

ይህ: 466,000,000 ብር:ወይም: በፊደል: 466 ሚሊዮን: ብር: የኢትዮጵያ: ህዝብ: አንጡራ: ህጋዊ: ገንዘብ: በካዘናው: እንደያዘ: ይባስ: ብሎ: ወያኔን: ደገፈ::
ይህ: ገንዘብ: በተቃራኒው: የስንት: ጎዳና: ላይ: ተዳዳሪ: ህፃናትን: ቁራሽ: ዳቦ:በመግዛት: መርዳት: ሲችል: በወባ: ታመው: የክሎሮኪን: መግዣ: አጥተው: የሚሞቱ: ወገኖቻችንንን: ነፍስ: ለማዳን: ሲችል: እንደተበላ: እንዳለ: ይባስ: ብሎ: ይኸውን: ችግር: የሚያባብሰውን: ወያኔ: ለመደገፍ: ቆርጦ: ተነስቷል::

ለማንኛውም ወርቅ የሚገኝባቸው ቦታዎች ህዝቦች የጸጋቸው ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ለሚጥሩ አካላት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው።

ፈጣሪ ኢንጅነር ታከለ ኡማን አብዝቶ ይባርክ።
:mrgreen:

Post Reply