Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Pleased to have visited the GERD with President Isaias. Prime Minister Abiy

Post by Meleket » 14 Oct 2020, 11:52

Kuasmeda wrote:
13 Oct 2020, 13:03
Pleased to have visited the GERD with President Isaias. Prime Minister Abiy
የኤርትራዉያን ምኞት ደግሞ ወጣቱ የጦብያ ጠቅላዪ ኣሕመድ፣ በአሊድ ተራራ ላይ ያለውን ዕምቅ የጂዎተርማል የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ጅማሬን የሚያበስር ፍጻሜ ላይ በአካል እንዲገኙ ነው! ይህ ኤርትራን በኃይል ምንጭ አቅርቦት የማንም ጥገኛ እንዳትሆን ሊያደርጋት የሚችል ትልቅ ፕሮጀክት በቅርቡ እንዲጀምር ደግሞ ኤርትራዊ ምኞታችን እንገልጣለን! ለምን ቢባል የሰማእቶቻችን ያልተበረዘ ራእይና ዓላማ ነውና!

Awash
Senior Member+
Posts: 30273
Joined: 07 Aug 2010, 00:35

Re: Pleased to have visited the GERD with President Isaias. Prime Minister Abiy

Post by Awash » 14 Oct 2020, 12:46

Zombie,
By your own admission, it was Meles who took action to build the dam that's become the pride of Ethiopians. Showing your Arab master what Ethiopians are capable of is not a weakness. Even your incompetent Agame with his inferiority can't show Ethiopians what Eritreans are capable of building, but his inferiority complex to destroy what Eritrea has always had. Instead, you're expecting a handout of free electricity from Ethiopia, Mr. Self-reliance?. :mrgreen: Please listen to this idiot. Disgraciatto
:evil: :evil: :oops: :twisted:
Please wait, video is loading...
Zmeselo wrote:
13 Oct 2020, 21:01
1. It's still, being built.
2. An Italian company they hired is building it, not the weyane.
3. Ethiopians were asked to buy bonds, & they complied. They built it! The weyane borrowed money to expedite it, but it's the Ethiopians who will foot the bill.
4. PIA was with Meles in Egypt, when he conceived of the idea. Not for the benefit of Ethiopians mind you, but to spite the egyptians because he felt somehow slighted by them. Typical, ugume inferiority complex.
5. Your love for the weyane is huge, figlio di una puttana troja & can't be hidden anymore.
6. Electricity for some section of Eritrea almost for free, in future. Swallow that, cùnt!

Awash wrote:
13 Oct 2020, 13:25
Fessmeda,
Interesting to see the Agame tyrant keeps admiring weyane built developments in Ethiopia.
:lol: :lol:
Kuasmeda wrote:
13 Oct 2020, 13:03

Awash
Senior Member+
Posts: 30273
Joined: 07 Aug 2010, 00:35

Re: Pleased to have visited the GERD with President Isaias. Prime Minister Abiy

Post by Awash » 15 Oct 2020, 04:52

Zombie ran away from this thread with his tail between his legs. :lol: :lol: :mrgreen:

Post by Awash » 15 Oct 2020, 05:56

Wey guud
ምህናጽ ግድብ ህዳሰ፡ ‘ንረብሓ ኢትዮጵያዊያን ተባሂሉ ኣይኮነን’ ዝበለ ፕረሲደንት፡ ነቲ ፕሮጀክት ዝበጽሐ ናይ ፈለማ መራሒ ሃገር ኮይኑ
https://www.sbs.com.au/language/tigriny ... g8UItgDp2c

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Pleased to have visited the GERD with President Isaias. Prime Minister Abiy

Post by Ethoash » 15 Oct 2020, 07:38

አዋሽ

በፈጠረህ አምላክ ። እነዚህን ጉግማጉጎች ተዋቸው ምንም እፍረት ከሌላቸው የመለስን ግድብ እያደነቁ ይኑሩበት ተዋቸው ። ድሀ በሕልሙ ቅቤ ጠጥቶ ባያድር ኖሮ እንዴት ይዘልቀዋል። ቲም መለስ ለጁቡቲዎች ነፃ ውሃና ነፃ ኤሌትሪክ ለምን ብትል ልክ እንደድራግ የኤሌትሪክ እና የውሃ ሱስ እንዲይዛቸው ነው። ከዚያ በኋላ ከፍለውም ሊገዙ ምንም ቅም አይላቸውም ጁቡቲ ከኢትዬዽያ በላይ ነው ሐይድሮ የምትፈልገው ስባት ወደብ አላት ። ስባቱም ወድቦች ኤሌትሪክ ይፈልጋሉ ለጁቡቲ ሁለት ቢሊዬን ዶላር ለወድቡዋ ከፍለን አስር ቢሊዬን ዶላር ለኤሌትሪክ የምናስከፍልበት ግዜ ሩቅ አይደለም ኤርትራንም እንደዚሁ። አስብን እና ምፅዋን በነፃ ሊስጡ ይገደዳሉ አንዴ ኤሌትሪክ ከቀመሱ ። በዚህ ላይ የሱካር ፋብሪካ ሲቃልቅ ሱካር አድክሽን ኤርትራን የመያዙ ጉዳይ በጣም ከፍተኛ ነው። ስለዚህ የግዜ ጉዳይ እንጂ ይሳያስ ስልጣኑን ለአብይ እንደሚስጥ ጥርጥር የለውም።

ስለአንበጣ ጉዳይ ምን አለ በሉኝ ወርቃማዎች የአንበጣ መዳኒት እንደሚፈጥሩ በዚህ አጭር ግዜ ውስጥ ። በኔ አቅም የአንበጣ ፍቱህ መዳኒቱ የአዝመራውን ግዜ መቀየር ነው። ይህ ማለት በመስኖ የሚትረስ ከሆነ በአመት ሶስት ግዜ ይታረሳል ። በባህላዊ መንገድ የሚዘራውን ግዜ ከተለውጠ በሳምንት በሁለት ሳምንት አንበጣው ይሞታል እድሜው ድርሶ ። ሌላው ደግሞ አንበጣን መብላት ነው አንበጣ በጣም ፕሮቲን ያለው እንሴክት ነው። ሞኝነት ነው እግዜሔር ያን ሁሉ ምግብ ከስማይ ሲያወርድልን ተመስገን ብሎ መብላት ነው። እንደለመደው አማራና ኤርትራኖች ይለፈልፋሉ ግን እንሴክት የአለም ምግብ መሆኑ አይቀሬ ነው። በሬ ከማደለብ አንበጣ ማደለም የሚመጣበት ግዜ ሩቅ አይደለም።

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Pleased to have visited the GERD with President Isaias. Prime Minister Abiy

Post by Meleket » 15 Oct 2020, 10:57

Ethoash wrote:
15 Oct 2020, 07:38
.... ለጁቡቲዎች ነፃ ውሃና ነፃ ኤሌትሪክ ለምን ብትል ልክ እንደድራግ የኤሌትሪክ እና የውሃ ሱስ እንዲይዛቸው ነው። ከዚያ በኋላ ከፍለውም ሊገዙ ምንም ቅም አይላቸውም ጁቡቲ ከኢትዬዽያ በላይ ነው ሐይድሮ የምትፈልገው ስባት ወደብ አላት ። ስባቱም ወድቦች ኤሌትሪክ ይፈልጋሉ ለጁቡቲ ሁለት ቢሊዬን ዶላር ለወድቡዋ ከፍለን አስር ቢሊዬን ዶላር ለኤሌትሪክ የምናስከፍልበት ግዜ ሩቅ አይደለም ኤርትራንም እንደዚሁ። አስብን እና ምፅዋን በነፃ ሊስጡ ይገደዳሉ አንዴ ኤሌትሪክ ከቀመሱ ። በዚህ ላይ የሱካር ፋብሪካ ሲቃልቅ ሱካር አድክሽን ኤርትራን የመያዙ ጉዳይ በጣም ከፍተኛ ነው። ስለዚህ የግዜ ጉዳይ እንጂ ይሳያስ ስልጣኑን ለአብይ እንደሚስጥ ጥርጥር የለውም።
...
ተባለ እንዴ? “እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል” አይደል የሚባለው! :mrgreen:
Meleket wrote:
14 Oct 2020, 11:52
Kuasmeda wrote:
13 Oct 2020, 13:03
Pleased to have visited the GERD with President Isaias. Prime Minister Abiy
የኤርትራዉያን ምኞት ደግሞ ወጣቱ የጦብያ ጠቅላዪ ኣሕመድ፣ በአሊድ ተራራ ላይ ያለውን ዕምቅ የጂዎተርማል የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ጅማሬን የሚያበስር ፍጻሜ ላይ በአካል እንዲገኙ ነው! ይህ ኤርትራን በኃይል ምንጭ አቅርቦት የማንም ጥገኛ እንዳትሆን ሊያደርጋት የሚችል ትልቅ ፕሮጀክት በቅርቡ እንዲጀምር ደግሞ ኤርትራዊ ምኞታችን እንገልጣለን! ለምን ቢባል የሰማእቶቻችን ያልተበረዘ ራእይና ዓላማ ነውና!
ተስፋኛና መሃይም ካድሬ ካልሆነ በስተቀር፡ ኤርትራ ሃገሩ ዕምቕ የጂኦተርማልና የነፋስ እንዲሁም የጸሓይ ኃይል ምንጭ በብዛት እያላት፡ ከጦብያ የኤሌትሪክ ኃይል አገኛለው ብሎ የሚያስብ ኤርትራዊ ዜጋ በጭራሽ የለም። ኤርትራ ፈጣሪ የቸራት ብዙ የኃይል አማራጮች አላት፤ ስለሆነም የኤርትራ መንግሥት ‘በስራ ጫና ምክንያት’ በሙሉ ኣቅሙ ዛሬ ይህን አልተገበረም፡ ነገ ይተገብራል፣ ነገ ካልተገበረ ደግሞ ከነገወዲያ ተተኪው ወጣቱ የኤርትራ ትውልድ ይተገብረዋል። ለምን ቢባል ኤርትራ በኃይል ምንጭ የማንም ጥገኛ የምትሆንበት አንዳች ምክኒያት የለምና፡ የሰማእታቶቻችን የማይናወጥ ያልተበረዘ ራእይና ዓላማም ይህን ስኬት ላይ ማድረስ ነውና። አይደለም እንዴ? :mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Pleased to have visited the GERD with President Isaias. Prime Minister Abiy

Post by Ethoash » 20 Oct 2020, 06:33

Meleket wrote:
15 Oct 2020, 10:57

ጥሩ ብለሀል ነገ ካላደረጋችሁ ከነገ ወድያ ። ምንም ችግር የለም ቀስ ብሎ ይደረሳል ያ ነገ የምተለው ፴ዓመት ቢውስድ ሶስት ግዜ ነገ ማለት ፺ ዓመት ነው ። ታድያ ምን ችግር አለው የሚቀጥለው ትወልድ ያረገዋል ። የአሁኑ በችጋር አልቆ።

ሁለተኛ ነገር ሶላር ሀይል ለተጠባባቂ ሀይል እንጂ መቶ በመቶ የምተመካበት አይደለም ። ፀሐይ የሌለስ ቀን በምን ልታራግብ ነው። ንፋስም አንዳንዴ ሊቆም ይችላል ። በዚህ ላይ ሁለቱም በጣም ወድ ናቸው ። ከሐይድሮ ፓወር ጋራ ስታወዳድራቸው።

ሶስተኛ ደግሞ ሶላር ፓወር ። ሐይል የሚስጥህ ። ሶላር ፓናሉ በአዋራ ካልተሽፈነ በስተቀር ነው ታድያ እድሜ ልክህን ያንን ፓናል ስትወለውል ትኖራለህ ማለት ነው። ኢትዬዽያ በውሃ ሐይል ፪፬ ስዓት ሀይል በርካሽ ከምት ስጥህ አንተ ሶላር ፓወር እየወለውልክ አይንህ ይሽዋረራል ደህና ስንብት አንተ ሞገጤ።

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Pleased to have visited the GERD with President Isaias. Prime Minister Abiy

Post by Meleket » 20 Oct 2020, 10:59

Ethoash wrote:
20 Oct 2020, 06:33

ወዳጄ Ethoash ምነው ቅር ያለህ ትመስላለህ። ኣዎና ዛሬ ባናደርገው ነገ፡ ነገ ካልተገበርነው ደግሞ ተነገወድያ እንደምንተገብረው ብቻ ካወቅህ ይበቃሃል። ጊዜው ፴ ዓመት ይሁን ፫፻ ዓመት ወይም ፫ ዓመት አንተን አይመለከትም። :mrgreen:

ያሁኑ ትውልድ በችጋር ያልቃል ነው ያልከው ወዳጄ! ኤርትራዊ ትውልድ አይደለም በችጋር በደርግም በወያኔም አልጠፋም አይጠፋምም ለምን ብትል ኤርትራዊ ትውልድ ሁኔታዎች የመረሩ ሲመስሉ ነው ይበልጥ ጠንክሮና ጠጥሮ የሚወጣው። ታሪክ የሚመሰክረው ይህን ኃቅ ነው። ተወደደም ተጠላም ጠፉ ስንባል ይበልጥ የምናብብ ኩሩ ህዝብ ነን ብንልህ ቅር አይበልህ፡ ምሥጢሩ ታይናችን ቀለም ነው። :mrgreen:

አልገባህም እንጂ፡ እኛኮ ጦቢያ ውስጥ እንዳንተ የተሳከረ አመለካከት ያለው መሪ ቢመጣስ ብለንም የተለያዩ ቢሆኖችንም እናጤናለን። ከኤርትራ ጋር ከመደጋገፍ ይልቅ ኤርትራን ሱስ የማስያዝ ጥማት ያለው ያንተ ዓይነት ሰካራም አስተሳሰብ የያዘ መሪ ጦቢያ ውስጥ ሆነ ሱዳን ውስጥ እንዲሁም ማንኛውም ጎረቤት ሃገር ውስጥ ሊመጣ ይችላል። ታዲያ ያኔ በሁለት እግሯ አደልድላ ተጠሃዩም ተነፋሱም ተጂኦተርማሉም የራሷን ያሻትን አማራጭ እንዳሻት አድርጋ የምትጠቀም ሃገር መገንባት ፍቱን መድኃኒት አይደለም ትላልህን? እኛ ለኛ ሚበጀን ይህ አማራጭ ነው ብለናል። አንተ ላንተ የሚያዋጣህን ተግብር፡ “መንጌዱን ጨርቅ ያድርግልህ፡ ወዳጄ”፣ ለኛ ግን መንጌዱን አትመርጥልንም፡ የሚያዋጣቸውን የሚያውቁ ህዝብ ነንና።

ብለህ ብለህ ደግሞ "ፀሐይ የሌለስ ቀን" ብለሃል! ኣዬ ያንተ ነገር፡ ፀሐይንም ደደብቤት ማለትም ደደቢት ወስዳችሁ ‘ሱር ወንዝ’ ዳርቻ ልታሽጓት ወይም ጠልፋችሁ ኣዅሱም ሆቴል ከናንተ ጋር ኣረቂ ልታጠጧት አሰባችሁ እንዴ አልልህም፡ ምክንያቱም እያወራን ያለነው ዓለም ተፈጠረች ጀምሮ እያበራች ስላለችው ስለ የሰማዩዋ ጠሐይ ነውና! :mrgreen:

ውድ ናቸው ምናምን ላልከው፡ እሱን ለኛ ተውልን። አንተ ከቻልክ ይልቅስ በሃድሮ ፓወር የገጠሪቱን ኢጦብያ ምስኪን ዜጎችን መጀመሪያ ኃይል አቅርብላቸው። የተረፈውን ደግሞ እንዳሻህ አርገው። ኤርትራ ግን የራሷን የኃይል አማራጭ ትጠቀማለች የማንም ጥገኛ አትሆንም፡ ያይን ቀለሟ ምሥጢር ይህን አስተምሯታል፡ ይሰማል። :mrgreen:

ሶላር ፓወሩ በአዋራ ይሸፈናል ነው ያልከው፣ አዬ ወዳጄ ልክ እንደኛዎቹ የጦብያው ጠቅላይ በሚሊየኖች የሚቆጥሩ ችግኞች እየተከሉና እያስተከሉ ያሉት እኮ አቧራ እንዳይበዛ ነው። ደሞስ አዋራ ሶላሩን ቢሸፍነው ምን ችግር አለው? ግመሎቻችንን ውሃ ማጠጣት ለአፍታ ገታ አድርገን ‘ሶላር መነጠሮቻችንን ደንቅረን’ ወልወል እናደርገዋለን አይመስልህም ወዳጄ። ወዳጄ አንተ ኤርትራን “የሃይድሮ ፓወር ሱሰኛ” ለማድረግ ስታልም ሳይታወቅህ እዚሁ የER ሱሰኛ ሆነህ ዘሎ እንዳጠገበ እንቦሳ እንቡር እንቡር የሚል እዚም እዛም ሁሉን አውቃለሁ ባይ ነገር ለቅላቂ ሆነህ እንዳትቀር አደራ! ኣመሰግናሎሁ ወዳጄ!
:mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Pleased to have visited the GERD with President Isaias. Prime Minister Abiy

Post by Ethoash » 22 Oct 2020, 06:32

ፀሐይ ባትኖርስ ላልኩት ማታ ማታ እንዴት ነው ሐይል የምታመነጨው። ሶላር በማታ አታመነጭም ስለዚህ ማታ ማታ መብራት የለም ልትል ነው ወይ። ንፋስም እንዲሁ ሁሌ ንፋስ የለም። ስለዚህ እነዚህ ደጋፊ ሐይል ናቸው እንጂ እስተማማኝ ሙሉ በሙሉ የምትጠቀምበት ሐይል አይደሉም።

ጂኦተርማል በዚህ ገብቶ በዛ ገብቶ ላልከው ። ጂኦተርማሉ እንኳን ትንሽ ተስፋ ያለው ነገር ነው ካላቹሁ። ግን ማነው ለናንተ ጂኦተርማል በነፃ የሚያወጣው አሜሪካ ብትል ሌሎቹሁም ቢሆኑ በተሀምር አያወጡላቹሁም ነገ ዛሬ እያሉ ይቀልዳሉ እንጂ ። ኢትዬዽያ ለአሜሪካኖች የጂኦተርማል ፕሮጀክት ስጥታ ፵ ዓመት እየተጫወቱብን ነው።
ታድያ አንዷ ያለች ህ አማራጭ ቻይና ናት። ታድያያ ቻይና አትቀልድም ማወጣቱን ታወጣላቹሁዋለች ግን ገንዘቡዋ ካለተከፈለ አባይን ለ፱፱ ዓመት ነው የምትወስድባች ሁ። ስለዚህ ጂኦተርማል እያየች ሁት ሳታወጡት ትቀራላች ሁ እንጂ ። እንደናንተ ያለ ፈዛዛ ደንጋዛ አስብና ምፅዋን መጠቀም ያልቻለ ። እንዴት ጂኦተርማል ያወጣል ብሎ መቀለድ ይቻላል።

በእድሜያ ብዙ የኤርትራኖችን ቀልድ ስምቻለሁ ሲንጋፑር እንሆናለን ብላችሁ ስንፓፑር መሆናች ሁ።
እኛ እራሳችንን የምንችል ኩሩ ሕዝብ ነን ብላቹሁ የአሳ እራት፣ የአረብ የስውነት መቀያየሪያ መሆናቹሁ። ነው የተረፋቹ እንጂ ድንፋታቹሁ የትም አላደረሳችሁም።።።። እስቲ ጅቡቲን ተመልከት እንዴት አርገው ነው በዚህ ትንሽ ወደባቸው ቢሊዬን ሲያስገቡ እናንተ ግን ፫ሺህ ኪሎ ሜትር ወደብ ያዛች ሁ አንድ ዶላር ማስገባት አቃታቹህ። ላሀጫቹሁ እየተንጠባጠበ ነው አባይ ቢዝነስ ይስጠናል ብላቹሁ። የምቀኝነት መቀኝነታቹሁ ገና ቢዝነሱን ከማግኘታቹሁ ጁቡቲ ባንክክራብት ት ሆናለች ብላቹሁ ትፈነጥዛላቹሁ ወቸው ጉድ። አረ የኛን ይባርክልን ለሁላችንም ይበቃል ብትሉ ብዙ መሄድ ትችላላቹህ ።

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Pleased to have visited the GERD with President Isaias. Prime Minister Abiy

Post by Meleket » 24 Oct 2020, 04:41

Ethoash wrote:
22 Oct 2020, 06:32
ፀሐይ ባትኖርስ ...

... ታድያያ ቻይና አትቀልድም ማወጣቱን ታወጣላቹሁዋለች ግን ገንዘቡዋ ካለተከፈለ አባይን ለ፱፱ ዓመት ነው የምትወስድባች ሁ። ስለዚህ ጂኦተርማል እያየች ሁት ሳታወጡት ትቀራላች ሁ እንጂ ። ....
ውሃን ቢወቅጡት . . .” አይደል የሚባለው፡ ስለኛ ስለ ኤርትራዉያን ምነው ይህን ያህል አንገበገበህ ወዳጄ! ሁሉንም እንደየአመጣጡ የምንመክት ባይናችን ቀለም የምንኮራ በእግዚኣብሔር ደግሞ የምንመካ ፈሪሃ እግዚኣብሔር ያለን ኩሩ ያፍሪካ ቀንድ ልጆች ነን ብለን ነግረንሃል እኮ። እኛ ለኛ የሚበጀንን አካሄድ እንሄዳለን። አንተ ደግሞ እንደዚያው ሚበጅህን አካሄድ ሂድ። ተዚያ በተረፈ “ኤርትራን ሱሰኛና ጥገኛ” ለማድረግ በማለም፡ ይሄ ነው የሚበጃችሁ እያልክ ለምትለፍፍው “ተባለቤቱ ያወቀ . . . ።” ብለንሃል። :mrgreen:

የኛ የኤርትራዉያን እምነት የጂቡቲ ሆነ የሱዳን እንዲሁም የኢትዮጵያና የማንኛውም ሃገር ህዝብ እድገት የኛም እድገት ነው ብለን ነው የምናምነው። በምቀኝነት ቦለቲካ አናምንም። የሰው አንፈልግም የኛን ደግሞ ለማንም የቀን ጅብ አሳልፈን አንሰጥም። :mrgreen:

ስለ ኃይል አቅርቦት ስናወራ፡ እኛ የህዝብ ብዛታችን ምጡን ስለሆነ የሚያስፈልገን የኃይል መጠን ደግሞ መጠነኛ መሆኑን አንዘነጋም። ያን ኃይልም እንዳልንህ በነፋሱም በጠሓዩም በጂኦተርማሉም አድርገን እንሸፍነዋለን። ቀይባህር ዳርቻ ላይ የሚፈልቀው ነዳጃችንና ጋዛችን ደግሞ ለመጪው ትውልዶቻችን እዚያው እናቆይላቸው ብለን እንጂ ቀጠናውን ነዳጅ በነዳጅ ጋዝ በጋዝ አድርገን ምድረ ምቀኛን ቆሽቱን ማሳረር አቅቶን እንዳይመስልህ!

እኛን አሜሪኪት እንዲህ አርጋናለች ሌቢት ቻይኒትም ብትሆን ያው ነች ነው ያልከው? .. .. ..ጂኦተርማላችንን ለማውጣት የምንቸገር ይመስልሃልን? :mrgreen: ቢያንስ ቢያንስ እኒያ ረቂቆቹ የዓለም ሳይንቲስቶች የመስፍን ኢንጅነሪግ ባለሙያዎች እንዲያወጡልን የአብዮታዊ ዲሞክራሲ መብታችንን ተጠቅመን በትህትና እንጠይቃቸዋለን እንጂ፡ ምን እናደርጋለን!" እንድንል ነው የፈለክ እምብዬው አንልም! :mrgreen: ብለህ ብለህም ኣባይን ቻይኒት ትወስድባችኋለች ነው ያልከው፡ ኣባይ እኮ የጦብያ ነው፡ ወዳጄ ምነው ምን ሆነሃል ይህን ያህል እንደዘባረቅክም አልገባህም!።
:mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Pleased to have visited the GERD with President Isaias. Prime Minister Abiy

Post by Ethoash » 27 Oct 2020, 07:58

ስለ ኃይል አቅርቦት ስናወራ፡ እኛ የህዝብ ብዛታችን ምጡን ስለሆነ የሚያስፈልገን የኃይል መጠን ደግሞ መጠነኛ መሆኑን አንዘነጋም። ያን ኃይልም እንዳልንህ በነፋሱም በጠሓዩም በጂኦተርማሉም አድርገን እንሸፍነዋለን። ቀይባህር ዳርቻ ላይ የሚፈልቀው ነዳጃችንና ጋዛችን ደግሞ ለመጪው ትውልዶቻችን እዚያው እናቆይላቸው ብለን እንጂ ቀጠናውን ነዳጅ በነዳጅ ጋዝ በጋዝ አድርገን ምድረ ምቀኛን ቆሽቱን ማሳረር አቅቶን እንዳይመስልህ!
ይህንን ጎታታ ለራሱ ግድብ ሲያወጣ። ትንሽ ስለሆንን ትንሽ ይበቀናል። ዱባይ እኮ መቶ ሺህ አይሞሉም ግን የሐይል አጠቃቀማቸው ከመቶ ሚሊዬን ሕዝብ ካላት ኢትዬዽያ የላቀ ነው። አስብና ምፅዋ ብቻ የአለምን ንግድ በማንቀሳቀስ ብቻ ብዙ የኤሌትሪክ ሐይል ሊጠቀሙ ይችላሉ። ይህንን ኤሌትሪክ በሶላር ሐይል ነው የምተካው ካልክ ማን ነው ያንተን የተቆራረጠ ሐይል የሚጠቀም ። ወደቡ ለአንድ ስከንድ ሞቆም የለበትም። ብቻ በፈለገው መንገድ እየው ኤርትራ ወዳቂ ሐገር ናትና ልክ እንደጀቡቲ ከኢትዬዽያ ተለጥፋ ማደግ ነው ያለባት ።

ቤንዙሉን እና ጋዙን ለሚቀጥለው ትወልድ ነው የምንስቀምጠው ነው የምትለኝ። አንተ ገገማ አለም ወደ ቤንዚን አልባ ኢኮኖሚ እየሄደ አንተ ደግሞ ለሚቀጥለው ትወልድ እናስቀምጣለን ትለኛለህ ወይ አለማወቅ። ያለህ ፳ ዓመት ነው ቢቻልህ አሁን አውጥተህ ለሚቀጥለው ትወልድ ግሪን ኢኮኖሚ ብትተውላቸው ትምህርት ብትተውላቸው ይሻላል እንጂ ቤንዝልም የማርያም ጠላት እየሆነ ነው።

በአጠቃላይ ኤርትራ ምንም ተስፋ የሌላት ሐገር ናት ከኢትዬዽያ ተጠግታ ካልኖረች በስተቀር ወድቃ ነው የምትቀረው። አስብን ኢትዬዽያ ካልተጠቀመችበት ግመሎቹም አልቀው ማንም አይጠቀምበትም ስለዚህ አሁኑኑ አስበህበት የወያኔዎችን እግር ስመህ ምፅዋን እንዲጠቀሙበት መፍቀድ አለብህ ይህ ሳትወደው በግድህ የምትውጠው ኪኒን ነው። ልክ እንደኮሶ ይመራል ሲውጡት ግን ገብቶ ስራውን ይስራል ። የወያኔዎች ምፅዋን መወስድ ቢመርህም ያል ወያኔዎች ምንም መንቀሳቀሻ የለህም ። ተመልከት ጅቡቲን አመዳም ሐገር ለ፱፱ ዓመት ፈረንሳይ ሲገዛት አንድም መንገድ ያለነበራት አቧራማ መንገድ ያላት ነበር ግን ወርቃማዎቹ መጥተው በ፳ዓመት ብቻ ከአፍሪካ አንደኛ ወድብ አረጉዋት ። ደግሞ ዱባይ ናት ወደቡን የስራችው ብለኛ ። ድባይ የስራችው እኮ ኢትዬዽያ ወደቡን ተጠቅማ ሁለት ቢሊዬን ስለምት ስጣት ነው። ይህ ብቻ አይደለም ጁቡቲዎች ስባት ወደብ ስርተው ለዓለም በራቸውን ክፍት አርገዋል ። እሱ ሲገርምህ የኢንዱስትሪ ስፈር ስርተው ቻይናን ኑ ብለዋል። ጅቡቲዎች መቶ ሺህ የማይሞሉ ። ኤርትራኖች የጣሊያን አሽከር ነን ። እንኩዋን ከጅቡቲ ከአፍሪካም የተሻልን ነን ብለው ሲያስቡ ወይኔዎች መጥተው ጅቡቲዎችን ሽሞቸው። ዱባይ ወደብ ፍለጋ ሱማሌ ሄዳ ሳይሳካላት ወጥታለች ምን አለኝ በለኝ ወያኔዎ ቢሆኑ ኖሮ የሱማሌን ወደብ ያሳኩት ነበር። ጎታታው አብይ እንግዲህ የሚያረገውን እናያለን።

አብይ እና ይሳያስ ወያኔ የስሩትን ፕሮጀክቶች መርቀው ጨረሱ ፣፣ ከዚህ በኋላ ምን ሊመርቁ ነው። ሁለቱም ወሬ ብቻ ናቸው። እስቲ ወንድሜ ይህንን ስላሳ አመት ባርነት አንድ ቤት ኤርትራ ውስጥ ተስርቶዋል ወይ። አረ አንድም እንቅስቃሴ ተደርጎዋል ወይ።

ካናዳዎች ይውስዱ ወርቃችንን ላልከው መልስ ሲጠፋህ ነው። እንጂ አንተ ቡዳ አንተም ብሎ ካናዳን ወርቅ ሽላሚ። ምናባህ ልትበላ ነው ለካናዳዎች ወርቕን ስጥተህ ። ካናዳ ካንተ አትጠብቅ ነገር ። ሕዝብህን አፈር አስበልተህ ለካናዳ ድጎማ ልት ስጥ ነው ወይ። ወይ መጣጣር አቅምህን እወቅ መጀመሪያ ሶስቴ ብላ ከዚያ አረብ አገር በጥገኝነት መሄዱን አቁም ። ትግሬ ውስጥም የስፈራቹሁት ጥገኞች ወደ ሐገራች ሁ ተመለሱ ። ከዚያ በኋላ ብትለግስ ያምርብሀል።

ደግሞ የአለሙዲን ገንዘብ ቆጣሪ ማን አረገህ። እንዳልኩህ ወንድ ከሆንክ አንድ ንብረቱን ውስድ ። በአለም ፍርድ ቤት ነው የአብይን ቂጥ የሚያዞረው። ወንድ ልጅ አያወራም ። እኔ እንደውም ወንድ አይመስለኝም ከዚያ ይሳያስ ጋራ እጅ ለእጅ ተቃቅፈው ሲሳሳሙ ሲላላሱ ሳይ። ደሜ ነው የሚፈላው ። ያ ሰው በላ ይሳያስ ቅድስቲቱ ኢትዬዽያ ውስጥ መጥቶ በደም በተበከለው ጫማው ምድራችንን ሲረግጥ ። እኔ ድርግ የመጣ ነው የሚመስለኝ። በዛም አለ በዛም እድሜ ድጉ የሞሞቻው ግዜ ድርሶዋል ። የጥቂት ሳምንታት ጉዳይ ነው። ኤርትራ ወንድሞቻችን ነፃ ይወጣሉ ብለን በተስፋ እየጠበቅን ነው። ይሳያስ ከሞተ በአስር አመቱ ወይኔዎች እንደልባቸው ኤርትራን በንግዱ አለም እንዲቆጣጠሩ ከተለቀቁ እወነትም የአፍሪካ ዱባይ ያረጉዋታል ። ልምዳቸውን ኢትዬዽያ ሄዶ ማየት ይበቃል። አዲስ አበባ ሽንትቤት የሆነች ከተማ ብርቅዬ ከተማ አርገው ሄደዋል ከአሜሪካ የበለጠ እድገት እስመጥተው። አሜሪካ ውስጥ የኤሌትሪክ ባቡር የለም ። የድሆች ቤት መንግስት ስርቶ አይስጥህም ቢስጥህም ፷ በፊት የቆመ ድርጊት ነው።

አረ እዚህ ላይ ላቁም እራስ ህን ከመስቀልህ በፊት ። አድራ አድራ ስልክ ደውለህ እራስ ህን ከመግደል እንዲያግዱህ አርግ። ምንም ቢሆን ወንድማችን ነህ ። እህታችን እንዳልልህ ሴት እንደዚህ ጅላጅል አይደልችም

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Pleased to have visited the GERD with President Isaias. Prime Minister Abiy

Post by Meleket » 27 Oct 2020, 09:43

Ethoash wrote:
27 Oct 2020, 07:58

.. ወደቡ ለአንድ ስከንድ ሞቆም የለበትም። ብቻ በፈለገው መንገድ እየው ኤርትራ ወዳቂ ሐገር ናትና ልክ እንደጀቡቲ ከኢትዬዽያ ተለጥፋ ማደግ ነው ያለባት ።

.. አለም ወደ ቤንዚን አልባ ኢኮኖሚ እየሄደ አንተ ደግሞ ለሚቀጥለው ትወልድ እናስቀምጣለን ትለኛለህ ወይ አለማወቅ። ያለህ ፳ ዓመት ነው ቢቻልህ አሁን አውጥተህ ለሚቀጥለው ትወልድ ግሪን ኢኮኖሚ ብትተውላቸው ትምህርት ብትተውላቸው ይሻላል እንጂ ቤንዝልም የማርያም ጠላት እየሆነ ነው።

..

ሞቆም” ነው ያልከው! :mrgreen: ወዳጄ Ethoash ምንነህንና ማንነትህን አሳበቀችብህ እኮ። ኣማሮቹ ወንድሞቻችን ኦሮሞቹም ጭምር “ያንበጣ ነው የዝምብ ጠንጋራ እናውቃለን” ሲሉ ለካ እውነታቸውን ነው። :mrgreen:

በነገራችን ላይ ዱባይ የማንም መፈንጫ ስለሆነች ኤርትራም የማንም መፈንጫ ትሁን ለምን ትላለህ? ጅቡቲ የማንም መፈንጫ ስለሆነች ኤርትራም የማንም መፈንጫ ትሁን ለምን ትላለህ? ወዳጄ የኤርትራችንን ጉዳይ ለኛ ተወው! ምጡን ህዝብ ባህሉንና ትውፊቱን ታሪኩንም ዓቅቦ የሚኖር፡ 'ከተጋነነ ስልጣኔ'ና ስይጣኔ የራቀ፣ ጠዳ ያለ መሬት ባህርና ኣየር መቆጣጠር ነው ኣላማችን። :mrgreen: አንተ ማን ሆነህ ነው ስለ ኣሰብና ምጥዋ የአለምንም ንግድ ስለመቆጣጠርና ስለ የኃይል አስፈላጊነት ልትነግረን የምትሻ? ወዳጄ የኛ ባቡር በከሰል የሚሄድ ባቡር ነው አለቀ ደቀቀ፡ ተዚያ ባለፈ ግን ዘመንኛውን ተመረጣችሁ እናንተ ዘመንኛውን እንዳሻቹ አድርጉ። እኛ ረጋ ያለ አካሄድን እንመርጣለን፡ ረዢም ለመጓዝ ልብህ እስኪወልቅ መሮጡ ምንም ፋይዳ የለውም እኮ!

ማንም ያሜሪካ ቦለቲከኛ ነዳጅ ፍለጋ አቆማለው ስላለ፡ ነዳጅ ጥቅሙ የሚገታ ይመስልሃል ኣዬ ወዳጄ። ባንድ ወቅት እውቁ የትግራይ ቦለቲከኛቹ ምን ኣለ ምሰለህ “ወርቃችንን በግዜ እናውጣው ካልሆነ ግን ወርቅ ወርቅነቱ ሊያበቃ ይችላል!” አለ አይተ መለስ፣ ወዳጄ ከጥንት ከጠዋቱ እስተ ዛሬ ህዝብ ሁሉ ወርቅን ለማግኘት ሲፍጨረጨር ነው እያየን ያለነው፡ ታሪክ የሚነግረን ይህን ሃቅ ነው። ነዳጅም ሆነ ጋዝም ከዚህ የተለየ አይደለም፡ እስካለ ድረስ ይፈለጋል።

ወዳጄ ብለህ ብለህ ደግሞ ቤንዚንን የማርያም ጠላት አደረግከው፡ አሁን ማ ይሙት የማርያም ጠላት ጠፍቶን ነው? የማርያም ልጆች ጸረ ማርያምን ድብን አድርገን እናውቀዋለን።

የወርቃችንንና የካናዳን ጉዳይ አሳምረን በሚገባህ ቋንቋ ነግረንሃል፡ የአላሙዲንንም እንዲሁ፡ ስለሆነም አንደግምልህም። ለምን ብትል አሁን ግመሎቻችንን ቀይባህር ላይ ውሃ እያጠጣን ስለሆነ፡ ሥራ አታስፈታን! አንተም ብትሆን አንበጦቹን በመከላከል ወገኖችህን በተግባር እርዳ። ኣመሰግናሎሁ! :mrgreen:

Sabur
Member
Posts: 1364
Joined: 11 Aug 2018, 07:41

Re: Pleased to have visited the GERD with President Isaias. Prime Minister Abiy

Post by Sabur » 27 Oct 2020, 13:05

Meleket:

Yes, it is. Our Eritrean Martyr's wish is to make Eritrea Independent in Every Sector. And Eritreans are capable of achieving that.

Thank You !

Meleket wrote:
15 Oct 2020, 10:57
ለምን ቢባል ኤርትራ በኃይል ምንጭ የማንም ጥገኛ የምትሆንበት አንዳች ምክኒያት የለምና፡ የሰማእታቶቻችን የማይናወጥ ያልተበረዘ ራእይና ዓላማም ይህን ስኬት ላይ ማድረስ ነውና። አይደለም እንዴ?[/color][/size] :mrgreen:
Last edited by Sabur on 28 Oct 2020, 06:25, edited 1 time in total.

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Pleased to have visited the GERD with President Isaias. Prime Minister Abiy

Post by Meleket » 28 Oct 2020, 04:26

Sabur wrote:
27 Oct 2020, 13:05

Meleket:

Yes, it is. Our Eritrean Marty's wish is to make Eritrea Independent in Every Sector. And Eritreans are capable of achieving that.

Thank You !

Meleket wrote:
15 Oct 2020, 10:57
ለምን ቢባል ኤርትራ በኃይል ምንጭ የማንም ጥገኛ የምትሆንበት አንዳች ምክኒያት የለምና፡ የሰማእታቶቻችን የማይናወጥ ያልተበረዘ ራእይና ዓላማም ይህን ስኬት ላይ ማድረስ ነውና። አይደለም እንዴ?[/color][/size] :mrgreen:
ክቡር ሓውና Sabur ስም ይመርህ ጥዋፍ የብርህ ይብሉ ደቂ ሃገረ ኤርትራና፡ . . . “ሳቡር ርእሲ ዓዲ . . .” ዲዩ ዝበለ ስውእ ጅግና ዕቑባጋብርቦታ ጀጋኑን ጅግንነትን ልምዓትን ምዃኑ ኪገልጽ፡ ዙራማ ሃገርካ እናበለ ብጥዑም ድሃዩ ከዝይም እንከሎ!

ክቡር ሓወና Sabur ብዘይቃልዓለም እዛ ንጽርቲ መርገጽካ ንመንነትካን ጭዉነትካን አጕሊሓን አድሚቓን ተርእይ አላ! ክንድዝኾነውን ብባንዴራ ሃገርና ሰሊምናያን ወሪቕናያን ኣሎና። :mrgreen: ንረብሓ ሕዝቢ ኤርትራ ኣብ ዋጋ ዕዳጋ ዛይተእቱ መትከልካ ኣብነታዊ መትከል ኢያ’ሞ ደቂ ኤሩ ሽኾር ብጥሙራትና ንሙግሰካ፡ ምሳኻዉን ብሓባር ብድምጺ ነፍስኄር ድምጻዊ ኣልዓሚን ኣብደለጢፍ ከምዙይ እናበልና ነዝይም

ሎሚ ከምትማሊ ሃገር ሰብ ኣለዋ፡
ኣባዪ ዚከላከል ክብራ ዝህልዋ፣

ከምዙይ ድማ ንውስኸላ

ሎሚ ከም ትማሊ ኤረይ ሰብ ኣለዋ፣
ዋጦት ብሃይማኖት ከይጎዛዝይዋ፣
ዋጦት ብአውራጃ ከይጎዛዝይዋ፣
ዋጦት እናዋጠዩ ከይጎዛዝይዋ።

ገለ ዋጦት ኣብ ክንዲ ኣማራጺታት ጸዓት ኣብ ኤርትራ ዚፍትሹን፡ ብከመይ ኣብ ረብሓ ሕዝቢ ኤርትራ ከምዚውዕል ኣብክንዲ ዘጽንዑን ዚመራመሩን ካብ ናይ ጦብያ ናይ ህዳሴ ዲጋ ኪፍልፍል ንዚጽበይዎ ጸዓት ኣብ ገለ ክፋል ኤርትራ ኪጥቀሙሉስ ያኢ ዘምባሕቑ መሃይም ካድራት ኣይሰኣኑን ኢዮም። ብርግጽ ከምዞም ዓይነት ሰባት “ሕብሪ ዓይኖም” ኪምርመር አለዎ እንተተባህለ ዋዛ’ዶ ይመስል ይኸውን! :mrgreen: ልቢ ዘዕበየ ሕዝቢ ኤርትራ ይዕዘቦምን ዓገብ ይብሎምን ከምዛሎ እንተፈለጡ ግን ጽቡቕ ኢዩ።
:mrgreen:

Sabur
Member
Posts: 1364
Joined: 11 Aug 2018, 07:41

Re: Pleased to have visited the GERD with President Isaias. Prime Minister Abiy

Post by Sabur » 28 Oct 2020, 06:10

የቐንየለይ ክብረት ይሃበለይ ክቡር መለከት ሓውና

ኣብ ክንዲ ከብርትን ምዕርግትን ኤርትራና ዘሎ ጸጋን ጻዕራም ህዝባን ምድንፋዕ : ናብ ናይ ጎረቤት ሃገረ ጸጋ ከድካ ምዕንዳር:
ኣብ ክንዲ ምስ ጻዕራም ሰናይ ሕዝቢ ኤርትራ ብሓባር ዘቲኻ ሰላምን ፍትሕን ምዕብልትን ዝሰፈና ሃገረ ኤርትራ ምድንፋዕ :
ናብ ጎረቤት ከድካ ብደዐ ዝመልኦ ዘረባ ምዕንዳር :

"ስልጣን ሂበካ ኣለኹ : ንስኻ ምርሓና :: ህዝቢ ኤርትራን ኢትዮጵያን ሓደ ህዝቢ ኢዩ : ነዚ ዘይፈልጥ ሰብ ታሪኽ ኣይፈልጥን ::"

ብደዐ ንሓላል ህዝቢ ኤርትራ : ምትሓት ንቃልሲ ኤርትራን : ምቁንጻብ ንሰማዕታት ኤርትራውያን ኢዩ ::

ብዙሓት ሃገራት ዓለም ጽቡቕ ጉርብትና ይደልያ : እንተ'ኾነ ግና ቀዳምነት ኣተኩሮን ሓይልን ዝገብራሉን ዝሰርሓሉን ናይ ህዝበን ሃገረን ረብሓን ምዕባለን ሰላምን:

ነዛ ኣብ መሬት ዘይውትድቕ ናይ ስውእ ዑቕባጋብር ዘይማ "ዙራማ ሃገርካ" ንጸጋታት ኤርትራን ጻዕራም ህዝቢ ኤርትራን ትገልጽ ዘይማ ስለ ዘዘከርካኒ ብልቢ የመስግን ክቡር ሰብ :: ናይ ክቡር ነፍስኄር ኣልኣሚን ዓብደለጢፍ ዘይማ "ሎሚ ከም ትማሊ ኤረይ ሰብ ኣለዋ" ስለ ተወከስካና ደጊም የመስግን ::

ሰላም ራሕዋ ፍትሒ ምዕባለ ንህዝቢ ኤርትራ !

Meleket wrote:
28 Oct 2020, 04:26
Sabur wrote:
27 Oct 2020, 13:05

Meleket:

Yes, it is. Our Eritrean martyrs' wish is to make Eritrea Independent in Every Sector. And Eritreans are capable of achieving that.

Thank You !

Meleket wrote:
15 Oct 2020, 10:57
ለምን ቢባል ኤርትራ በኃይል ምንጭ የማንም ጥገኛ የምትሆንበት አንዳች ምክኒያት የለምና፡ የሰማእታቶቻችን የማይናወጥ ያልተበረዘ ራእይና ዓላማም ይህን ስኬት ላይ ማድረስ ነውና። አይደለም እንዴ?[/color][/size] :mrgreen:
ክቡር ሓውና Sabur ስም ይመርህ ጥዋፍ የብርህ ይብሉ ደቂ ሃገረ ኤርትራና፡ . . . “ሳቡር ርእሲ ዓዲ . . .” ዲዩ ዝበለ ስውእ ጅግና ዕቑባጋብርቦታ ጀጋኑን ጅግንነትን ልምዓትን ምዃኑ ኪገልጽ፡ ዙራማ ሃገርካ እናበለ ብጥዑም ድሃዩ ከዝይም እንከሎ!

ክቡር ሓወና Sabur ብዘይቃልዓለም እዛ ንጽርቲ መርገጽካ ንመንነትካን ጭዉነትካን አጕሊሓን አድሚቓን ተርእይ አላ! ክንድዝኾነውን ብባንዴራ ሃገርና ሰሊምናያን ወሪቕናያን ኣሎና። :mrgreen: ንረብሓ ሕዝቢ ኤርትራ ኣብ ዋጋ ዕዳጋ ዛይተእቱ መትከልካ ኣብነታዊ መትከል ኢያ’ሞ ደቂ ኤሩ ሽኾር ብጥሙራትና ንሙግሰካ፡ ምሳኻዉን ብሓባር ብድምጺ ነፍስኄር ድምጻዊ ኣልዓሚን ኣብደለጢፍ ከምዙይ እናበልና ነዝይም

ሎሚ ከምትማሊ ሃገር ሰብ ኣለዋ፡
ኣባዪ ዚከላከል ክብራ ዝህልዋ፣

ከምዙይ ድማ ንውስኸላ

ሎሚ ከም ትማሊ ኤረይ ሰብ ኣለዋ፣
ዋጦት ብሃይማኖት ከይጎዛዝይዋ፣
ዋጦት ብአውራጃ ከይጎዛዝይዋ፣
ዋጦት እናዋጠዩ ከይጎዛዝይዋ።

ገለ ዋጦት ኣብ ክንዲ ኣማራጺታት ጸዓት ኣብ ኤርትራ ዚፍትሹን፡ ብከመይ ኣብ ረብሓ ሕዝቢ ኤርትራ ከምዚውዕል ኣብክንዲ ዘጽንዑን ዚመራመሩን ካብ ናይ ጦብያ ናይ ህዳሴ ዲጋ ኪፍልፍል ንዚጽበይዎ ጸዓት ኣብ ገለ ክፋል ኤርትራ ኪጥቀሙሉስ ያኢ ዘምባሕቑ መሃይም ካድራት ኣይሰኣኑን ኢዮም። ብርግጽ ከምዞም ዓይነት ሰባት “ሕብሪ ዓይኖም” ኪምርመር አለዎ እንተተባህለ ዋዛ’ዶ ይመስል ይኸውን! :mrgreen: ልቢ ዘዕበየ ሕዝቢ ኤርትራ ይዕዘቦምን ዓገብ ይብሎምን ከምዛሎ እንተፈለጡ ግን ጽቡቕ ኢዩ።
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Pleased to have visited the GERD with President Isaias. Prime Minister Abiy

Post by Meleket » 28 Oct 2020, 11:31

ክቡር ሓወና Sabur ክብረትስ ንኣኻ ነቱይ ክቡር መትከል ስለዘነጸርካልና።

ምስታ ዝገለጽካያ “ሥልጣን ሂበካ ኣሎኹ ንስኻ ምርሓና . . ።” እትብል አበሃህላ ትከይድ ስለትመስል ሓንቲ ዋዛ ምስ ቍምነገር ዛለዋ ዛንታ’ዶ ፈይ ክነብል!

በዓል ልደት ሄሮድስ ምስ ኮነ፡ ጓል ሄሮድያዳ (ሄሮድያዳ ሰበይቲ ፊልጶስ ኃዉ ምዃና ኢዩ) ኣብ ማእከሎም ሳዕሲዓ ንሄሮድስ ኣሓጎሰቶ። ሽዑ “ክሳብ ፍርቂ መንግሥቱዉን እንተኾነ ዝደለየቶ ኺህባ ብማሕላ ኣተስፈዋ።” ይብል ወንጌልና። ከም አገላልጻ እቶም ኣብ ሃገረ ኣማሪካ ዚነብሩ ንፉዕ ሰባኺ ወንጌል ኣቡነ መቃርዮስ፡ “ግዲ የብልኩምን ሄሮድስ ካብታ ንፈልጣ ምዒጉ ስለዝነበረ እምበር ፍርቂ መንግስትስ ንሳዕሳዒት ዝህብ ከይመስለኩም።:mrgreen: ቢሎም ፍሽኽ ኣቢሎም ዋዛ ምስ ቁምነገሮም አጉሲሞምና ነቢሮም።

መሲልካ እንታይ ኣምጻእካ እንዲዩ፡ ዋና ዛለዋ ሃገረ ሰማእታት ኤርትራ ብዜጋታት እምበር ብካልእ ክትመሓደር ዛይመስልን ዘበትን ኢዩ ንምባል ኢዩ። እንተ “ሥልጣን ሂበካ ኣሎኹ ንስኻ ምርሓና . . ። ዚበሉ ነቱይ ንወያነ ዝዓለዋ መንእሰይ ጠቕላዪ ኢጦብያ ተስፋ ክህብዎ ስለዝደለዩ ደኣ እምበር፡ ብጥሬኡ ካብ ልቦም “ንኤርትራና ንስኻ ምርሓያ” ምባሎም እንተደኣ ኮይኑ፡ በሃልቱ ካብታ ንፈልጣ ምዒጎም ኢዮም ዝኾኑ ቢልናና ክንግምት ንኽእል፤ እቱይ ምንታይ እንተተባህለ እቱይ ወዲ መሬት’ከ፧

Post Reply