Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

“ከአደረ አፋሽ ወደ . . .”፡ ሰሞንኛ ኤርትራዊ ግጥም ‘ለነእንቶኔ’!

Post by Meleket » 11 Oct 2020, 05:25

ንሳ’ማ ማነህ ተቀበልልኝ!

ሃገር ምሩ ተብለው እድሉን ቢሰጡ፣
ያያ በዝብዝ ልጆች እየቀላወጡ፣
እኒህ ወያኔዎች እስጦቢያን ሊግጡ፣
የንጹሓንን መብት እየደፈጠጡ፣
ያደራፋሽ መስመር መከተል መረጡ። :mrgreen:

ኣብይ ኣሕመድ ኢትዮጵያዊው ፈርጡ፣
ሕግ እያስከበሩ ሌባን እየቀጡ፣
ሃገር ኣፍራሾችን እየቆነጠጡ፣
እነ 'እንቶኔን' ንቀው እንጦጦ ሲወጡ፣
ጎርጎራ በመሄድ ከጣና ሲጠጡ፣
መስከረምን አልፈው ጥቅምት ሲረግጡ፣
ሌቦች ወያኔዎች እየፈረጠጡ፣
ያያ በዝብዝ ልጆች እየፈረጠጡ፣
ቅራሪና ኣረቂ እየለመጠጡ፣
እዳሪ አፋሽ ሆነው መቐለ ቀለጡ
:mrgreen:


የወያኖች ነገር “ከአደረ አፋሽ ወደ እዳሪ አፋሽ”! :mrgreen:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20552
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: “ከአደረ አፋሽ ወደ . . .”፡ ሰሞንኛ ኤርትራዊ ግጥም ‘ለነእንቶኔ’!

Post by Fed_Up » 11 Oct 2020, 18:16

ድንቅ ብለናል!!! ጠሓፊው::
Meleket wrote:
11 Oct 2020, 05:25
ንሳ’ማ ማነህ ተቀበልልኝ!

ሃገር ምሩ ተብለው እድሉን ቢሰጡ፣
ያያ በዝብዝ ልጆች እየቀላወጡ፣
እኒህ ወያኔዎች እስጦቢያን ሊግጡ፣
የንጹሓንን መብት እየደፈጠጡ፣
ያደራፋሽ መስመር መከተል መረጡ። :mrgreen:

ኣብይ ኣሕመድ ኢትዮጵያዊው ፈርጡ፣
ሕግ እያስከበሩ ሌባን እየቀጡ፣
ሃገር ኣፍራሾችን እየቆነጠጡ፣
እነ 'እንቶኔን' ንቀው እንጦጦ ሲወጡ፣
ጎርጎራ በመሄድ ከጣና ሲጠጡ፣
መስከረምን አልፈው ጥቅምት ሲረግጡ፣
ሌቦች ወያኔዎች እየፈረጠጡ፣
ያያ በዝብዝ ልጆች እየፈረጠጡ፣
ቅራሪና ኣረቂ እየለመጠጡ፣
እዳሪ አፋሽ ሆነው መቐለ ቀለጡ
:mrgreen:


የወያኖች ነገር “ከአደረ አፋሽ ወደ እዳሪ አፋሽ”! :mrgreen:

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: “ከአደረ አፋሽ ወደ . . .”፡ ሰሞንኛ ኤርትራዊ ግጥም ‘ለነእንቶኔ’!

Post by Degnet » 11 Oct 2020, 18:35

Meleket wrote:
11 Oct 2020, 05:25
ንሳ’ማ ማነህ ተቀበልልኝ!

ሃገር ምሩ ተብለው እድሉን ቢሰጡ፣
ያያ በዝብዝ ልጆች እየቀላወጡ፣
እኒህ ወያኔዎች እስጦቢያን ሊግጡ፣
የንጹሓንን መብት እየደፈጠጡ፣
ያደራፋሽ መስመር መከተል መረጡ። :mrgreen:

ኣብይ ኣሕመድ ኢትዮጵያዊው ፈርጡ፣
ሕግ እያስከበሩ ሌባን እየቀጡ፣
ሃገር ኣፍራሾችን እየቆነጠጡ፣
እነ 'እንቶኔን' ንቀው እንጦጦ ሲወጡ፣
ጎርጎራ በመሄድ ከጣና ሲጠጡ፣
መስከረምን አልፈው ጥቅምት ሲረግጡ፣
ሌቦች ወያኔዎች እየፈረጠጡ፣
ያያ በዝብዝ ልጆች እየፈረጠጡ፣
ቅራሪና ኣረቂ እየለመጠጡ፣
እዳሪ አፋሽ ሆነው መቐለ ቀለጡ
:mrgreen:


የወያኖች ነገር “ከአደረ አፋሽ ወደ እዳሪ አፋሽ”! :mrgreen:
Dirty dogs,my mother used to say Nebsi Yohannes yemhar,it is from you wolves.Savages ab Holland ordinary yeblu.Come to see if there is real news here and you find only what is written by these black dogs(Oscar Wilde)

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ከአደረ አፋሽ ወደ . . .”፡ ሰሞንኛ ኤርትራዊ ግጥም ‘ለነእንቶኔ’!

Post by Meleket » 12 Oct 2020, 03:20

ክቡር ወንድማችን Fed_Up ለአድናቆትዎ እናመሰግንዎታለን።

ታሪክን ህዝብም ‘እማይደል’ የሚጽፈው! :mrgreen: በግጥም ወቅታዊ ታሪኮችን እየከተብን ‘የነንቶኔን’ ጉድም ለተተኪው ትውልድ ለመሰነድ እግረመንገዳችንንም ለጦቢያውያን ወንድሞቻችን የኤርትራዉያንን ድምጥ ለማሰማት እንየሞከርን ነው።


Fed_Up wrote:
11 Oct 2020, 18:16
ድንቅ ብለናል!!! ጠሓፊው::
Meleket wrote:
11 Oct 2020, 05:25
ንሳ’ማ ማነህ ተቀበልልኝ!

ሃገር ምሩ ተብለው እድሉን ቢሰጡ፣
ያያ በዝብዝ ልጆች እየቀላወጡ፣
እኒህ ወያኔዎች እስጦቢያን ሊግጡ፣
የንጹሓንን መብት እየደፈጠጡ፣
ያደራፋሽ መስመር መከተል መረጡ። :mrgreen:

ኣብይ ኣሕመድ ኢትዮጵያዊው ፈርጡ፣
ሕግ እያስከበሩ ሌባን እየቀጡ፣
ሃገር ኣፍራሾችን እየቆነጠጡ፣
እነ 'እንቶኔን' ንቀው እንጦጦ ሲወጡ፣
ጎርጎራ በመሄድ ከጣና ሲጠጡ፣
መስከረምን አልፈው ጥቅምት ሲረግጡ፣
ሌቦች ወያኔዎች እየፈረጠጡ፣
ያያ በዝብዝ ልጆች እየፈረጠጡ፣
ቅራሪና ኣረቂ እየለመጠጡ፣
እዳሪ አፋሽ ሆነው መቐለ ቀለጡ
:mrgreen:


የወያኖች ነገር “ከአደረ አፋሽ ወደ እዳሪ አፋሽ”! :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ከአደረ አፋሽ ወደ . . .”፡ ሰሞንኛ ኤርትራዊ ግጥም ‘ለነእንቶኔ’!

Post by Meleket » 12 Oct 2020, 04:14

Degnet wrote:
11 Oct 2020, 18:35
Meleket wrote:
11 Oct 2020, 05:25
ንሳ’ማ ማነህ ተቀበልልኝ!

ሃገር ምሩ ተብለው እድሉን ቢሰጡ፣
ያያ በዝብዝ ልጆች እየቀላወጡ፣
እኒህ ወያኔዎች እስጦቢያን ሊግጡ፣
የንጹሓንን መብት እየደፈጠጡ፣
ያደራፋሽ መስመር መከተል መረጡ። :mrgreen:

ኣብይ ኣሕመድ ኢትዮጵያዊው ፈርጡ፣
ሕግ እያስከበሩ ሌባን እየቀጡ፣
ሃገር ኣፍራሾችን እየቆነጠጡ፣
እነ 'እንቶኔን' ንቀው እንጦጦ ሲወጡ፣
ጎርጎራ በመሄድ ከጣና ሲጠጡ፣
መስከረምን አልፈው ጥቅምት ሲረግጡ፣
ሌቦች ወያኔዎች እየፈረጠጡ፣
ያያ በዝብዝ ልጆች እየፈረጠጡ፣
ቅራሪና ኣረቂ እየለመጠጡ፣
እዳሪ አፋሽ ሆነው መቐለ ቀለጡ
:mrgreen:


የወያኖች ነገር “ከአደረ አፋሽ ወደ እዳሪ አፋሽ”! :mrgreen:
Dirty dogs,my mother used to say Nebsi Yohannes yemhar,it is from you wolves.Savages ab Holland ordinary yeblu.Come to see if there is real news here and you find only what is written by these black dogs(Oscar Wilde)
ወንድማችን Degnet ባሉበት ሰላምና ጤና ተመኘንልዎ። በነገራችን ላይ እዚህ “ዮሃንስን” ምን ዶላቸው! ይህችን ግጥም አንድ፡ ከሸቃ አሉላና ከአጤ ዮሃንስ መቅሰፍት የተረፈ፡ ከብሄረ ኩናማ የፈለቀ ኤርትራዊ ወንድማችን በኩናምኛ ገጥሞ፣ ከተኮምቢያ ወደ ደምቢያ አስልኮ ወደ አማርኛም በቋረኞቹ እንዳስተረጎመልን ጠርጥረዋል ማለት ነውን? :mrgreen: ቋረኞች መቸም አማርኛቸውና ጀግንነታቸው ለጉድ ነው አይደል! እኛን የገረመን ኩናምኛ መቻላቸው ነው! ያ ለክብሩ ሲል መሰዋትን የመረጠው አጤ ቴዎድሮስ ግን ተቋራ ነው የሚባለው እውነት ነው አይደል? :mrgreen:

ነገርን ነገር ያመጣዋል እንዲሉ፡ “በዝብዝ ጥሕሎ” የተባለው በዝብዝ ካሳ ወይም አጤ ዮሃንስ 'ያደራፋሽ' ለመሆን ነው አሉ፡ ሱዳን ውስጥ የእንግሊዞች ተላላኪ ባንዳ ሆኖ ‘ያገለገለው” ይባላል! ይገርማል። በዝብዝ ካሳ በዚህ አልተገታም አሁንም 'ያደራፋሽ' ለመሆን ብሎ ነው አሉ አጤ ቴዎድሮስን ለእንግሊዞች አሳልፎ የሰጠው አሉ። ወይ አጤ ዮሃንስ አሁንም በዚህ አላበቃልም፡ 'ያደራፋሽ' ለመሆን ነው ወደ ጎዣም ሄዶ “ጎዣሞችን እጅ የነሳው” ተዛም ወደ መተማ የነጎደው። አመሻሹ ላይ ግን በዝብዝ ጥሕሎ 'ያደራፋሽ' ሆነ ወይስ . . . ። :mrgreen: ሠራዊቱ መቸም የንጉሡን አስከሬን እንኳ በውል ሳይቀብር ከመተማ ፈርጥጦ መቀሌ እንደገባ ነው የሚነገረው። ከምዕተ ዓመት በኋላም “የማን ዘር ጎመንዘር” እንዲሉ፡ ሌቦቹና ያደራፋሽ መስመር የሚከተሉት ወያኖችም የበዝብዝን ታሪክ ነው የደገሙት። ትንሽ ለያት የሚያደርገው ወያኖቹ 'አጤ መለስን' ከነ ራእያቸው አዱ ገነት ወይም ፍንፍኔ ማለትም ሸገር ላይ “በክብር” ማሳረፋቸው ነው። ተዚያ ወዲያ ግን እንደ በዝብዝ ሠራዊት ወያኖቹም እየፈረጠጡ እዳሬ ኣፋሽ ወደሆኑባት መቐሌ አልተወሸቁምን? ሄሄ ተወደደም ተጠላም ሓቁ ይህ መሆኑን ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ የኤርትራም ጭምር ያውቀዋል። ምን ይሄ ብቻ፣ እርስዎ ወዳጃችንም ቢሆኑ በሆላንድ ምንአፋሽ እንደሆኑ ባናውቅም ጠርጥረናል!
:mrgreen:

Post Reply