Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4205
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አንድ: አበበ ገላውን ልሰድብ አልኩና ተውኩት ....ሁለት: አማራ ትግራይን ለመግጠም መዘጋጀት አለበት ...ሶስት:ኤርትራ ለኢትዮጵያ አደጋ ናት

Post by Abaymado » 10 Oct 2020, 11:47


መለስና አብይ ልዩነታቸው ምንድነው:: መለስን አበበ የሚጠላው በራሱ አይን ብቻ ነበር? ሆዳም በጣም በዛ!! ሁሉም እኔ አቅልሃለሁ ባዩ በዛሳ ?

አብይ አገሪቱ ውስጥ ችግር ሲመጣ ችግሩን ላለማየት/ ላለመስማት የሕዝቡን ቀልብ ለመሳብ ትርኢት ይፈጥራል:: "ሞት ነጋሪ ብዙ አለ" አለን:: ግን ችግር/ ሞት ፈጣሪው ራሱ ነው!!

የእሳት ጋዜጠኞች እና አበበ ገላው አብይ ላይ ሙጥጥ ያሉበት ምክንያት ምንድነው? ሆዳቸው ሳይሆን ይቀራል?
የአማራ ጠላቶች ናቸው ምክንያቱ ደሞ አማራ ስላልሆኑ ነው::አበበን ጨምሮ ታማኝ የአማራን ነገር መስማት አይፈልጉም:: ምናልባት ቅማንት ሳይሆኑ አይቀርም:
ሊሰመርበት የሚገባው ነገር አንድ የምድር ኃይል አማራን አያቆመውም::

"መንግስት የክልል ኃይልን አፈርሳለሁ" ብሏል እየተባለ ነው:: ይህ ለአማራ እንጂ ለሌላ አይደለም::የአማራ ኃይል ቤኔሻንጉል ገብቶ ከጋላ ጋር ሲፋጭ ነበር:: ይህ አስደንግጧቸዋል:: ማፍረስ ይችላሉ : የአማራ ኃይሉ ህዝቡ ነው:: በጥቂት ግዝያት የታጠቀ ኃይል ማውጣት ይችላል::

እዚህ አገር ትክክለኛ ሰው የለም እንበል እንዴ? ትልቅ ነህ የተባለው ሁሉ አምባገነን መሆን ይፈልጋል:: ሃና ጎመዝ ስለ እስክንድር የፃፈችው በየቦታው እየተለጠፈ ነው: እነዚህ ጋዜጠኞች ምን አሉ?
ይህ መቀጠል አለበት እያሉን ነው?
Last edited by Abaymado on 10 Oct 2020, 12:19, edited 5 times in total.

Abaymado
Member
Posts: 4205
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: አንድ: አበበ ገላውን ልሰድብ አልኩና ተውኩት ....ሁለት: አማራ ትግራይን ለመግጠም መዘጋጀት አለበት ...ሶስት:ኤርትራ ለኢትዮጵያ አደጋ ናት

Post by Abaymado » 11 Oct 2020, 11:00

በመጀመሪያ ደረጃ አበበ የአብይን የትምህርት ደረጃ ለማጥናት ምን አነሳሳው? እንካ ሰላምትያ ነው! ከእነ ኤርምያስ ጋር :: ኤርምያስም እነ አበበም የራሳቸው ችግር አለባቸው::ምንድነው በሰው ሕይወት ውስጥ ገብቶ መፈትፈት?

አበበ ይሄን ያህል ደንቆሮ መሆኑን አላቅም ነበር : : "የተመረቀበት ውጤት very good ነው" ሲሉት:"ምን ማለት ነው ያ A ማለት ነው?" ነው ያለው::

በየትም አገር መመርቅያ ፁሁፍ ግሬድ አይሰጠውም:: ያ ማለት ከዋናው ውጤት ጋር አይደመረም ማለት ነው :: ለምሳሌ አንድ ዶክተር ለመመረቅ ከ 3.0 ነጥብ በታች ነጥብ ማምጣት የለበትም ወይም ከ B በታች ግሬድ ማግኘት የለበትም::
የመመረቅያ ፁሁፍ verygood ሆነ satisafactory መመረቅ ይችላል:: ግን fail ከሆነ አይችልም::


ወደ ዋናው የአብይ ሥራ እንምጣ : እኔ እስካሁን ስለ አብይ እዚህ ER ላይ ሲነሳ በተለይ ስለደካማ ትምህርቱ : ቀድሞ ከጎኑ የቆምኩት እኔ ነበርኩ::
"የአብይ የዶክተሬት መመረቅያ ፁሁፍ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪ የሚሰራው ነው "ሲሉ ተቃውሜያለሁ::
ያልኩት "እንግሊዘኛ አፃፃፉ ጥሩ ነው" ብያለሁ "ምናልባት ለሌላ ሰው አፅፎት ይሆናል" ብያለሁ::

ግን አሁን እውነተኛው አቅዋሜን ልግለፅ :: እንደ እኔ የአንድ ሪሰርች ትልቅነቱ እንግሊዘኛው አይደለም ውጤቱ ነው:: ያ ማለት: ስራው ማንም ያልሰራው ወይም ሌላው የሰራውን አሽሽሎ ሲያቀርብ ነው::
አብይ የሰራው ቃለ መጠይቅ() ነው:: እንዲህ ያለ ሥራ በ ሳይንስ ትምህርት ዘርፍ በእኛ አገር ቢሆን fail ውጤት ሊሰጠው ይችላል::
ለዛውም ለዶክተሬት ሳይሆን ለሁለተኛ ዲግሪ እንዲህ ቢሰራም fail ሊያረግ ይችላል::
እሱ ያለበት ሶሻል ሳይንስ በመሆኑ ሁኔታው ይለያል::

አነሰም በዛም በኢትዮጵያ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንዲህ ያለ ሥራ ውድቅ ነው የሚደረገው:: ማንኛውም ተማሪ አዲስ ሥራ ይዞ መቅረብ ይኖርበታል:: ያ ማለት ግን አስተያየት አያረጉም ማለት አይደለም::
ወይም በዘመድ ወይም በደካማ አስተማሪዎች ለውጥ አይኖርም ማለት አይደለም::

ሌላው ነገር አንድ ሰው የመጀመርያ ዲግሪውን በኮምፒውተር ሰርቶ ሁለተኛ እና ሶስተኛውን እዚህ እና እዛ የሚረግጥበት ምክናያት ግራ አጋቢ ነው:: የመጀምሪያ ዲግሪውን ያገኘው በሶሻል ሳይንስ ካልሆነ እንዴት ሁለተኛ ዲግሪውን በሶሻል ሳይንስ እንዲሰራ ተፈቀደለት?

Post Reply