-
- Member
- Posts: 3976
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
-
- Senior Member
- Posts: 11101
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: አበበ ገላው ስለ ዶ/ር ዐቢይ የትምህርት ማስረጃ የለቀቀው ቪድዮ ምንድን ነው?
ወይ ጉዲ፣ የምስክር ወረቀት ጋጋታ ችግር አይፈታም። መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ ዓይነት ነው። አንድ ወረቀት ሳይዙ የአገር ፍቅር በልባችው ፅላት ፅፈው እነ ዐፄ ዮሀንስ እና እምዬ ምኒልክ የገነቧትን አገር በላቲን ቋንቋ የደነቆረ ያጠፋታል። ደግሞ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እኮ ከከሸፈ ብዙ አሥርት ዓመታት ተቆጥረዋል። የኢትዮጵያ የፓለቲካ በሽታ የሚቀፈቅፈው 6ኪሎ ግቢ አይደለም እንዴ? እግዜር ያንን ግቢ ለይቶ ካላጠፋው አገር መጥፋቱ አይቀርም። የድውይ ርዕዮት መቀፍቀፊያ ገንዳ (Petri dish) ነው።
-
- Senior Member+
- Posts: 20614
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
-
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
Re: አበበ ገላው ስለ ዶ/ር ዐቢይ የትምህርት ማስረጃ የለቀቀው ቪድዮ ምንድን ነው?
Fedrale - A pretty face is nothing if you've an ugly heart!
We all know you like Ermias/Elias to join that shady Abiy/Isaias train but, that is your prerogative.
In this case, no one enjoys being wrong. It’s an unpleasant experience for all of us. The question is how do we respond when it turns out we were wrong.
So, let us wait and see how Ermias/Elias respond to Abebe's revelation first before making a ridiculous conclusion. OK -Bro?