Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የEthio 360 በቀቀኖች፡ ኦነግ ሸኔ (ኦሮሞ) አንበጣን ወደ አማራ ክልል እንዲሰራጭ አደረገ እያሉ ነው? አጃኢባ!

Post by AbebeB » 08 Oct 2020, 21:36

የEthio 360 በቀቀኖች፡ ኦነግ ሸኔ (ኦሮሞ) አንበጣን ወደ አማራ ክልል እንዲሰራጭ አደረገ እያሉ ነው? አጃኢባ!

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: የEthio 360 በቀቀኖች፡ ኦነግ ሸኔ (ኦሮሞ) አንበጣን ወደ አማራ ክልል እንዲሰራጭ አደረገ እያሉ ነው? አጃኢባ!

Post by Dawi » 08 Oct 2020, 22:57

ምናልባት ኦነግ ሸኔ ፈሱን በየቦታው ያሰራጭ ይሆናል! :lol:

በምኞት ደረጃ ግን ዕውነቷን ነው፣ ብልፅግናን የተቀላቀሉ የአይምሮ ድርቀት ያላቸውን ሰዎች ጨምሮ ይመስለኛል ኢየሩስ የምታወራው፤

ዶ/ር ዐብይ ስለ ትሕነግ ያለውን በሁለተኛው ቪዲዮ ይመልከቱ፤

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የEthio 360 በቀቀኖች፡ ኦነግ ሸኔ (ኦሮሞ) አንበጣን ወደ አማራ ክልል እንዲሰራጭ አደረገ እያሉ ነው? አጃኢባ!

Post by AbebeB » 08 Oct 2020, 23:08

Dawi wrote:
08 Oct 2020, 22:57
ምናልባት ኦነግ ሸኔ ፈሱን በየቦታው ያሰራጭ ይሆናል! :lol:

በምኞት ደረጃ ግን ዕውነቷን ነው፣ ብልፅግናን የተቀላቀሉ የአይምሮ ድርቀት ያላቸውን ሰዎች ጨምሮ ይመስለኛል ኢየሩስ የምታወራው፤

ዶ/ር ዐብይ ስለ ትሕነግ ያለውን በሁለተኛው ቪዲዮ ይመልከቱ፤

ኤርሚቲ aka Dawi

ነፈዝ ነሽ እኮ! ምክንያቱም ራስሽን ሳይሆን ሌላውን ለመከላከል ወይም ለመሳደብ ትፈጥኛለሽ፡፡
ዛሬስ ለማልቅስ የቀረህ ጥቂት ነው፡፡ ለምን?
ወሬ አለቀና መኖ የለም? ያው ቤት ቀይር እንጂ፡፡ አንተና ብርሀኑ ነጋ እንደ ወፍ ቤት የማትረጉ ናችሁ አይደል? የጉራጌ ነገር ገንዘብ ፍለጋ ሞራልን መሸሸ ባህላችሁ ነው፡፡

Post Reply