Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member
Posts: 17033
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY (የጉራጌ አጉራ ጠነ ሕዝብ)

Post by Horus » 10 Oct 2020, 00:58

ኖብል አማራ፤
ሲንምቤ 11 ሚባልውን ጉራጌ ጠል ዎያኔን እርሳውና የምሬ እውነትኛ ነገር ልንገርህ ። በነገራችን ላይ ኖብል በጉራጌኛ ወለባ ይባላል ። ይህ ያንተ ስህተት ሳይሆን የኦርቶዶክስ ታሪክ ታሪክ ነጋሪዎች ስለ ዝዋይ፣ አዳዲ (ታላቅ አያት አጋ ይባላል፣ ታላቅ ሴት አያት አዳዳ ትባላልች፣ አዶት እናት ማለት ነው) የታላቋ እናት ማሪያም ቤተ መቅድስ ማለት ነው)።

አዳዲ ማሪያም፣ ዝቋላ አቦ፣ ምድረ ከብድ አቦ እና ሌሎች ብዙ ብዙ የጉራጌ ገዳማት እነቆንዳልቲቲ በአለ ወልድን ያቆሙት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ (ጉራጌ ቅዱስ አቦ ይላቸዋል) ናቸው ። ያ የሆነው በ1460ቹ ማለትም ከግራኝ ወረራ 50 አመት በፊት ነበር። ቅዱስ አቦ አርፈው የተቀበሩት በሰሜን ጉራጌ በምድረ ክብድ አቦ ገዳም ነው ። ያ ዝክረ እረፍታቸው ነው በግንቦት አምስት በምድረ ክብድ የሚከበረው ። (ከታች ቪዲዮ አሳይሃልሁ)።

አዉ የምድረ ክብድ አቦ፣ የዝቋል አቦ፣ ያዳዲ ማሪያም፣ የዝዋይ (የዛይ ላቄ) ገዳማት ሁሉ ያቆሙትና በግራኝ ነደው ከዚያ በጋላ ከመወረራችው በፊት የጉራጌ አገር ነበሩ ።

ግን ይህን ልብ በል ። በላስታ የገነነው የዛጉዌ ስርው መንግስት ያበቃው በ1270 ነው ። ማለትም አዳዲና ዝቋላ ከመቆማችው 200 አመት በፊት ። እኔ ወጣት የኦርቶዶክስ ተራኪዎች ይህን ሲናግሩ አፍራለሁ፣ ለምን ቢባል ትንሽ ታሪክ ቢያገላብጡ የግዜው ልዩነት በጣም ግዙፍ ስለሆነ።

ላሊበላ ለምን መጣ በል? ክግራኝ እና የጋላ ወረራ በኋላ ለክርስቲያኖች ክባድ ዘምን ነበር። የገዳ ወረራ በየ8 አምቱ የስው ቤትም ሆን ቤተ ክርስቲያን በወራሪ ይቃጠሉ ስለ ነበር የዋሻ ቤተ መቅድስ ባህል ግዴታ ሆነ ። አዳዲም ዋሻ የገባችው ከ1525 በኋላ ነው ። የየካው ዋሻ ሚካኤል ብቻ ሳይሆን ብዙ የዋሻ ገዳማት በጉራጌ አሉ። ያ ነው ሃቁ

ጉራጌ በጣም ጥንታዊ የሴም ሕዝብ ነው ። ለዚያ ማሳያው ቋንቋው ነው ። ያ ጥንታዊ ቁንቋ ለግዕዝ በጣም የቀረበ ነበር፣ ዛሬም ብዙ ብዙ ቃላቶቻችን ግ ዕ ዝ ናችው። አው ብዙ ጉራጌ ጎሳዎቹ ወደ ኦሮሞ ተለውጠዋል፣ ለምሳሌ ገላን፣ ያያ (በቾ)፣ ሜታ፣ አጃጄ ሌሎችም ዛሬ ኦሮሞች ናችው ። በደቡብና ምዕራብ (ሰባት ቤት ጥቂት ያዲያ ድብልቅ ና በእንደ ጋኝ የወላይታ ድብልቅ አሉ ። በሰሜን ጂዳ የሚባሉ የኦሮሞ ድብልቅ አሉ። ልክ እንድ ቀረው ኢትዮጵያ ሕዝብ ማለት ነው።Last edited by Horus on 10 Oct 2020, 01:46, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member
Posts: 17033
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY (የጉራጌ አጉራ ጠነ ሕዝብ)

Post by Horus » 10 Oct 2020, 01:30

simbe11

Forget ur hate & enjoy this !

Noble Amhara
Member
Posts: 2768
Joined: 02 Feb 2020, 13:00

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY (የጉራጌ አጉራ ጠነ ሕዝብ)

Post by Noble Amhara » 10 Oct 2020, 01:31

The Name Zikuala is a well known district in Zagwe now Wagshum Hemerwa we know the Founders of Zukuala Gedam & Adadi Maryam in Shoa/Gurage was founded by a group of saints from Lalibela Province

Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member
Posts: 17033
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY (የጉራጌ አጉራ ጠነ ሕዝብ)

Post by Horus » 10 Oct 2020, 02:00

Noble Amhara wrote:
10 Oct 2020, 01:31
The Name Zikuala is a well known district in Zagwe now Wagshum Hemerwa we know the Founders of Zukuala Gedam & Adadi Maryam in Shoa/Gurage was founded by a group of saints from Lalibela Province

Please wait, video is loading...
ኖብል አማራ
አዳዲ ማሪያምኮ በአርኪዎሎጂ በነ ፓንክረርስት የተጠና ቦታ ነው ። አዳዲን ያቆሙት ቅዱስ አቦ ግብጻዊ ናችው ። አንትም እንደ ቀሩት የቦታ ስም ይዘህ አለጥናት ትደመድማልህ ።
ዝቋላ ማለት ትርጉሙ ምን እንደ ሆነ ታቃልህ? ያንን ስታቅ ስህተትህ ምን እንደ ሆን ታቃልህ? እኔ ባደኩበት አገር ደብረ ታቦር የሚባል ተራራ አለ !!! ደብረ ታቦር ምን ማለት እንደ ሆነ ታቃለህ? አትሳሳት !!

Selam/
Member
Posts: 4056
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY (የጉራጌ አጉራ ጠነ ሕዝብ)

Post by Selam/ » 10 Oct 2020, 08:02

Only around 8 million people lived in Ethiopia during Menilik II reign. Today the size has jumped to 120 million. That's within 100 years. What do you think was the population size during Zagwe Empire? From Zagwe to Menilik II, it's about 700years.
Horus wrote:
10 Oct 2020, 00:58
ኖብል አማራ፤
ሲንምቤ 11 ሚባልውን ጉራጌ ጠል ዎያኔን እርሳውና የምሬ እውነትኛ ነገር ልንገርህ ። በነገራችን ላይ ኖብል በጉራጌኛ ወለባ ይባላል ። ይህ ያንተ ስህተት ሳይሆን የኦርቶዶክስ ታሪክ ታሪክ ነጋሪዎች ስለ ዝዋይ፣ አዳዲ (ታላቅ አያት አጋ ይባላል፣ ታላቅ ሴት አያት አዳዳ ትባላልች፣ አዶት እናት ማለት ነው) የታላቋ እናት ማሪያም ቤተ መቅድስ ማለት ነው)።

አዳዲ ማሪያም፣ ዝቋላ አቦ፣ ምድረ ከብድ አቦ እና ሌሎች ብዙ ብዙ የጉራጌ ገዳማት እነቆንዳልቲቲ በአለ ወልድን ያቆሙት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ (ጉራጌ ቅዱስ አቦ ይላቸዋል) ናቸው ። ያ የሆነው በ1460ቹ ማለትም ከግራኝ ወረራ 50 አመት በፊት ነበር። ቅዱስ አቦ አርፈው የተቀበሩት በሰሜን ጉራጌ በምድረ ክብድ አቦ ገዳም ነው ። ያ ዝክረ እረፍታቸው ነው በግንቦት አምስት በምድረ ክብድ የሚከበረው ። (ከታች ቪዲዮ አሳይሃልሁ)።

አዉ የምድረ ክብድ አቦ፣ የዝቋል አቦ፣ ያዳዲ ማሪያም፣ የዝዋይ (የዛይ ላቄ) ገዳማት ሁሉ ያቆሙትና በግራኝ ነደው ከዚያ በጋላ ከመወረራችው በፊት የጉራጌ አገር ነበሩ ።

ግን ይህን ልብ በል ። በላስታ የገነነው የዛጉዌ ስርው መንግስት ያበቃው በ1270 ነው ። ማለትም አዳዲና ዝቋላ ከመቆማችው 200 አመት በፊት ። እኔ ወጣት የኦርቶዶክስ ተራኪዎች ይህን ሲናግሩ አፍራለሁ፣ ለምን ቢባል ትንሽ ታሪክ ቢያገላብጡ የግዜው ልዩነት በጣም ግዙፍ ስለሆነ።

ላሊበላ ለምን መጣ በል? ክግራኝ እና የጋላ ወረራ በኋላ ለክርስቲያኖች ክባድ ዘምን ነበር። የገዳ ወረራ በየ8 አምቱ የስው ቤትም ሆን ቤተ ክርስቲያን በወራሪ ይቃጠሉ ስለ ነበር የዋሻ ቤተ መቅድስ ባህል ግዴታ ሆነ ። አዳዲም ዋሻ የገባችው ከ1525 በኋላ ነው ። የየካው ዋሻ ሚካኤል ብቻ ሳይሆን ብዙ የዋሻ ገዳማት በጉራጌ አሉ። ያ ነው ሃቁ

ጉራጌ በጣም ጥንታዊ የሴም ሕዝብ ነው ። ለዚያ ማሳያው ቋንቋው ነው ። ያ ጥንታዊ ቁንቋ ለግዕዝ በጣም የቀረበ ነበር፣ ዛሬም ብዙ ብዙ ቃላቶቻችን ግ ዕ ዝ ናችው። አው ብዙ ጉራጌ ጎሳዎቹ ወደ ኦሮሞ ተለውጠዋል፣ ለምሳሌ ገላን፣ ያያ (በቾ)፣ ሜታ፣ አጃጄ ሌሎችም ዛሬ ኦሮሞች ናችው ። በደቡብና ምዕራብ (ሰባት ቤት ጥቂት ያዲያ ድብልቅ ና በእንደ ጋኝ የወላይታ ድብልቅ አሉ ። በሰሜን ጂዳ የሚባሉ የኦሮሞ ድብልቅ አሉ። ልክ እንድ ቀረው ኢትዮጵያ ሕዝብ ማለት ነው።Last edited by Selam/ on 11 Oct 2020, 19:44, edited 1 time in total.Horus
Senior Member
Posts: 17033
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY (የጉራጌ አጉራ ጠነ ሕዝብ)

Post by Horus » 13 Oct 2020, 03:41

ለሚቀጥሉት ጥቂት አመታት የጉራጌ አንጎል ማዕከል ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መሆኑ ትክክል ነው። ግ ን በሂደት እነዚህ ቆራጥ ምሁራንን የሚሰበስብ ና የሚደግፍ አንድ ግዙፍ የጉራጌ ምርምር ኢንስቲትዩት ማከላለት ማስናዳት አለብን ። ጉራጌ የብርሃን ሕዝብ ! ጉራጌ የኬር ሕዝብ ደግሞ ላይተኛ ነቅቷል !!!Noble Amhara
Member
Posts: 2768
Joined: 02 Feb 2020, 13:00

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY (የጉራጌ አጉራ ጠነ ሕዝብ)

Post by Noble Amhara » 15 Oct 2020, 22:08

Ato horus

What is the Total population of gurage/silti zone

Horus
Senior Member
Posts: 17033
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY (የጉራጌ አጉራ ጠነ ሕዝብ)

Post by Horus » 15 Oct 2020, 23:29

Noble Amhara wrote:
15 Oct 2020, 22:08
Ato horus

What is the Total population of gurage/silti zone
As you well know Meles & Co. dismembered Silte from Gurage 30 years ago. If you combine the two people together and count those who live outside of Gurageland, you are talking about more than 12 million, very conservatively. Note that Gurages speak 12 dialects and Silte alone has 5 dialects.

simbe11
Member
Posts: 1764
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY (የጉራጌ አጉራ ጠነ ሕዝብ)

Post by simbe11 » 15 Oct 2020, 23:55

I don't hate Guraghe but tribalists/Racists.
And please stop lying.
Besmam Wishet!!!!!!
As it stands
1- Oromo 32m
2- Amhara 27 m
3- Somali 7m
4- Tigray 6m
If Guraghe is 12m, what is the population of SNNPR? - Estimated 14m
Besmam Wishet!!!!!

Horus
Senior Member
Posts: 17033
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY (የጉራጌ አጉራ ጠነ ሕዝብ)

Post by Horus » 16 Oct 2020, 00:36

Simbe11
አንተ የጉራጌ ነገር ሲንሳ ጸጉርህ ይቆማል ። 12 ሚሊዮን ጉራጌና ስልጤ ተደምረው አልኩህ ። ደግሞ ከጉራጌና ስልጤ ክልል ውጥ ያሉትን ጉራጌዎችና ስልጤዎች ደምር አልኩህ ። አዲስ አበባ ውስጥ 3ኛው የህዝብ ቁጥር ጉራጌና ስልጤ እንደ ሆነ ታቃለህ ። በመላ የኢትዮጵያ ከተሞች ካማራ ቀጥሎ ያለው ጉራጌ እንደ ሆነ ታቃለህ? ስንት ጉራጌና ስልጤ ሚድል ኢስት እንዳሉ ታቃልህ? በየአሜርካው አውሮፓው ድቡብ አፍሪካው ስንት ጉራጌ እንዳለ ታቃልህ?

ጉራጌ ዝም ስለሚል የለም ማለት አይደልም። ወደ ፊት ሳይሳዊ ፍትሃዊ ቆጠራ ሲደረግ ት ስማለህ !! ጉራጌኛ ቋንቋ እስክ ገጃ ይነገራል አል አይደል ሽማግሌው። ገጃ ማለትኮ አለምገና ማለት ነው፣ ሰብታን አልፈህ ካለም ገን ቀጥሎ ገና አዋሽ ሳትደርስ ማለት ነው። ስለደቡብ ካንሳህ ጉራጌና ስልጤ በደቡብ እጅግ ትልቁ ቁጥር ነው ። ለዚህኮ ነው ወያኔ ትግሪ የትግሬን ቁጥር ከፍ ለማድረግ ኮነግ ጋር ሆኖ ጉራጌን ሲከፋፍል የኖረው?

የኦሮሞ ቋንቋ ሚናግሩት ላሊጌ ጉራጌኮ ጉራጌ አይደለህም ተብሎ በህዝብ ድምጽ ወሳኔ ነውንኮ ጉራጌነቱን ያረጋገጠው። ያን ሁሉ ያደረጉኮ ኦነግና መለስ ናችው ።

አሁን ቀኑ ምሽቷል። ጉራጌ መብቱን ሊያስከብር ተነስቷል። የጉራጌ ቁጥር ስንት እንደሆነ በኢትዮጵያ ሕይውት ውስጥ ያለው ተጽዕኖ ምስክር ነው ። ገና መጀመራችን ነው፣ ብዙ ትሰማለህ

ያንተ ዉሸት ያልው እዚህ ላይ ነው ! በቅርብ ስለደቡብ የት ሰ ጠው ቁጥር 25፟ ᎑27 ሚሊዮን ነው ።

Noble Amhara
Member
Posts: 2768
Joined: 02 Feb 2020, 13:00

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY (የጉራጌ አጉራ ጠነ ሕዝብ)

Post by Noble Amhara » 16 Oct 2020, 01:34

Amhara was 27M in 2007

Today Amhara is 38M
Amharas say they are 60M

By the way the baised and discriminatory EPRDF is the one who didn’t even count amharas in the census we can estimate without using sh!tty TPLF propaganda called Wikipedia

Horus
Senior Member
Posts: 17033
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY (የጉራጌ አጉራ ጠነ ሕዝብ)

Post by Horus » 16 Oct 2020, 02:09

Noble Amara

አሁን የስዎቹን ጨዋታ በላሃው! እነሱ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለውን አማራው ጉራጌውን ቁጥር ለመቀነስ 30 አመት ስሩ። አልቻሉም። ገደሉ፣ በርዝ ክንትሮል ወጉ ግ ን ኢትዮጵያዊነት ወደ ፊት ይገሰግሳል። ደሞ ባናደዱን ቁጥር ይበልጥ ኢትዮጵያን ከፍ እናደርጋልን ። ይህ ጨዋታ ፈጽሞ አይቆምም !!!

Horus
Senior Member
Posts: 17033
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY (የጉራጌ አጉራ ጠነ ሕዝብ)

Post by Horus » 16 Oct 2020, 23:58

ጉራጌ የራሱ ወጥ የሆነ አጀንዳ እንዲኖረው የግድ ይላል፤

ከሁሉ አስቀድሞ የውስጥ አንድነቱን በከፍተኛ ደረጃ ማጠንከር አለበት ። ከሁሉ አስቀድሞ አንድ ጠንካራ ሕዝብ መሆን አለበት ። የውስጥ ስላሙና መረጋጋት ማረጋግጥ አለበት ። ጉራጌ የፖለቲካ ሃይል መሆን አለበት ።

ጉራጌ በውስጡ ነጻ ፣ ዴሞክራሳዊ፣ ፍትሃዊ ማህበረ ሰብ መሆን አለበት ።

ጉራጌ የጀመረውን የኢኮኖሚ፣ የትምህርት፣ የቴክኖሎጂ የጤና እድገቱን በከፍተኛ ደረጃ መቀጠል አለበት ።

ጉራጌ የፈጠራ ካልችር፣ ከባቢውን የሚጠብቅ፣ መንፍሳዊ ካልቸር መገንባት አለበት ።

Post Reply