Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member
Posts: 17013
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY (የጉራጌ አጉራ ጠነ ሕዝብ)

Post by Horus » 07 Oct 2020, 01:10


THE INDOMITABLE, THE GRIT, THE BLAMELSS
.... :idea: :idea: :!: :!:
ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያ በኦለምፒክ እንድትካፈል (አውስትራሊያ 1956/1948) ሃይል ስላሴን ያሳመነው እና የምጀመሪያውም መጨረሻውም ኦለምፒክ ብስክሌተኛ ገረመው ደምቦባ

ኢዮብ ማሞ ካቻ(አምበርብር)


ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ


ሳሙ ኤልታፈስ (ስንሻይን)


አምባሳደር ምስጋናው አርጋ
Last edited by Horus on 09 Oct 2020, 02:54, edited 11 times in total.

Horus
Senior Member
Posts: 17013
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: GURAGE: THE ETHIOPIAN STORY

Post by Horus » 07 Oct 2020, 02:39


sebdoyeley
Member
Posts: 2936
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

Re: GURAGE: THE ETHIOPIAN STORY

Post by sebdoyeley » 07 Oct 2020, 03:16

Horus, are you trying to uplift the Gurage ethnic nationalism in a way to revive Ethiopia through your clan? if it is, it is quite interesting. If the agame able ruining in Ethiopia through manipulation of Ethnics, why not the Gurage!!! I am all in with Horus, but what is the Gurage size population?
Horus wrote:
07 Oct 2020, 02:39

Horus
Senior Member
Posts: 17013
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: GURAGE: THE ETHIOPIAN STORY

Post by Horus » 07 Oct 2020, 03:26

sebdoyeley wrote:
07 Oct 2020, 03:16
Horus, are you trying to uplift the Gurage ethnic nationalism in a way to revive Ethiopia through your clan? if it is, it is quite interesting. If the agame able ruining in Ethiopia through manipulation of Ethnics, why not the Gurage!!! I am all in with Horus, but what is the Gurage size population?
Horus wrote:
07 Oct 2020, 02:39
Sbdoyley

The Gurage does not need propaganda to promote itself but all Ethiopians can learn and benefit from the ethos of the Gurage . As for its population, if you count those in Ager bet + Addis + all Ethiopian cities and all over the Globe ... you are looking at minimum 8 million ,maximum 10 million people.


Horus
Senior Member
Posts: 17013
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: GURAGE: THE ETHIOPIAN STORY

Post by Horus » 07 Oct 2020, 04:20

ጉራጌ ለምንድን ነው ምሳሌ ሕዝብ ነው የምንለው? ጉራጌ ....
የስራ ስነምግባር ለኢትዮጵያ ያስተማረ ሕዝብ ነው
ገበሬ ነው
ጉራጌ አትክልተኛ ነው
ጉራጌ እንሰተኛ ነው
ጉራጌ ክብት አርቢ ነው
ጉራጌ የእጅ ጥበበኛ ነው
ሽማኔ ነው
ብረት አቅላጭ ነው
አናጺ ነው
ሸክላ ሰሪ ነው
ቆዳ አልፊ ነው
ግምበኛ ነው
ሊስትሮ ነው
ነጋዴ ነው
ኢንዱስትሪያሊስት ነው
ባለ ሆቴል ነው
ባለ ፋፍሪካ ነው
ባለ ባንክ ነው
ፈልሳፊ ነው
ፓይለት ነው
መሃንዲስ ነው
ፕሮፊሰር ነው
ሃኪም ነው
አስተማሪ ነው
ሳይንቲስት ነው
ጸሃፊ ነው
አርቲስት ነው
ሙዚቀኛ ነው
ዳንስኛ ነው
ሞዴል ነች
ዘፋኝ ነው
ሰዓሊ ነው
ጠበቃ ነው
ከያኒ ነው
ምሁር ነው
ፖለቲክኛ ነው
ታጋይ ነው
ወታደር ነው
ፖሊስ ነው
ሚኒስቴር ነው
አበጋዝ ነው
ጳጳስ ነው
ሼክ ነው
አስራ አራት ውብ የሴም ቋንቋዎች ለኢትዮጵያ ያበረከት ሕዝብ ነው
የባህልና ካልችር ፋብሪካ ነው
በአለም ላይ ኢትዮጵጵያዊ ባለበት ሁሉ ያለም ቋንቋ ሚናገር ጉራጌ አለ
ጉራጌ የመጨረሻው ፍጹም ኢትዮጵያ ብሄረስብ ነው
ጉራጌ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ፋና ወጊ ፈር ቀዳጅ የስኬት ሞዴል ዜጋ ነው

Horus
Senior Member
Posts: 17013
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY

Post by Horus » 07 Oct 2020, 04:31

ቴዎድርስ ካሳሁን ገርማሞ (ገርማሜ)
ኤርሚያ ጠቅል አመልጋ (ልዑል)


አብራሃም ወልዴ (ባላገሩ)


ዮሴፍ ገብሬ (ጆሲ)
Last edited by Horus on 08 Oct 2020, 03:48, edited 9 times in total.

Guest1
Member
Posts: 1527
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY

Post by Guest1 » 07 Oct 2020, 09:19

ትላንትና አንድ እንግሊዝኛ ተናጋሪ ፈረንጅ ስለ አዋሳ ኢንዱስቱሪ ፓርክ ሲናገር ' በጣም ግሩም ነው' አለ። ቀጠለና ...የሰራ ባህል ያስተምራቸዋል' አይልም! ይህ ሰው ኢትዮጵያን አያውቃትም ብዬ ነበር። ኣድናቂ ነኝ። በሊስቱ ስራ የማይንቁ ይጨመር።

simbe11
Member
Posts: 1763
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY

Post by simbe11 » 07 Oct 2020, 11:03

ኧረ መበጥረቅ!!!!!
ጉራጌ ከ8-10 ሚልዮን???? በለው ቀደዳ!!!!!
አንተ ዘረኛ: የጉራጌ ኦነግ/ወያኔ:: ዝም ብለህ አትቀደድ::
የጉራጌ ህዝብ ብዛት በ 2 እና 3 ሚልዮን ውስጥ ነው:: እንደውም ለ2 ሚሊዮን ይቀርባል

Horus
Senior Member
Posts: 17013
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY

Post by Horus » 07 Oct 2020, 14:30

simbe11 wrote:
07 Oct 2020, 11:03
ኧረ መበጥረቅ!!!!!
ጉራጌ ከ8-10 ሚልዮን???? በለው ቀደዳ!!!!!
አንተ ዘረኛ: የጉራጌ ኦነግ/ወያኔ:: ዝም ብለህ አትቀደድ::
የጉራጌ ህዝብ ብዛት በ 2 እና 3 ሚልዮን ውስጥ ነው:: እንደውም ለ2 ሚሊዮን ይቀርባል
አንተ የወደቅክ ዎያኔ አሁንም አፍ አለኝ ብለህ ትክፍተዋልህ? በሃይለ ስላሴ ዘመን 2 ሚሊዮን ስትለን ነበር ኢትዮጵያ 30 ሚልዮን ሆና ። አጎትህ ስልጤን ከጉራጌ ከፍሎ ጉራጌን ክመርካቶ ለማባረር ሲለፋ ሞተ ። ዛሪ አንተ ራስህ ከኢትዮጵያ ልትስናበት ነው ። የሞተ ገንፎ :lol: :lol:

Horus
Senior Member
Posts: 17013
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY

Post by Horus » 08 Oct 2020, 01:47

loading... [audio]

ጉራጌ ኢትዮጵያዊ ነው፤ በኢትዮጵያ ኖሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ሚሞት ፍጡር ነው ። ስለሆንም ሕልውናውም፣ ሕይወቱም፣ ክብሩም፣ ካልቸሩም በኢትዮጵያ ፈጥሮ፤ ለኢትዮጵያዊ ሁሉ አጋርቶ የኢትዮጵያን ስምና ሥልጣኔ አዘምኖ አገሩን አንዲት ያፍሪካ ሃያል አገር የሚያድርግ ሕዝብ ነው። ለጉራጌ የኢትዮጵያ አጅንዳና የጉራጌ አንድ ነገር ናችው ። የጉራጌ ልሂቃን የህዝባችንን እሴትና ጸጋ ለቀርው ኢትዮጵያ ለማካፈል ክፈለጋችሁ ሌላው በሚገባው ቋንቋ አስትላልፉ ። ጉራጌ በቤቱ አፉን ይናገር ፣ በገበያ ባህሉን ያኛው በሚሰማው አፍ ያሳውቅ !!
!!

Horus
Senior Member
Posts: 17013
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY

Post by Horus » 08 Oct 2020, 02:50


Horus
Senior Member
Posts: 17013
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY

Post by Horus » 08 Oct 2020, 03:58

አንድ ቀን ሃውልት የምናሰራልሽ የሴት አምበሳ ጓድ ታዲ !!!Horus
Senior Member
Posts: 17013
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY

Post by Horus » 09 Oct 2020, 00:08

ራዕይ ና አጀንዳ የሌለው አህዛብ ብሄር፣ ብሄረሰብ ውይም ሕዝብ ተባል ትርጉም የለውም ። ሁሉም ፍሬፈርስኪ ዋጋ የለሽ መንጋ ስለሆነ ! እመለስበታልሁ ።

Horus
Senior Member
Posts: 17013
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY

Post by Horus » 09 Oct 2020, 00:49

በሙዚቃ ድርሰት ሕግና ስነት ክግዜ ወደ ግዜ እግጅ እያደግ ያለው የጉራጌ ሪዝም አንድ ቀን የመላ ኢትዮጵያ ሬጌ እንደ ሚሆን አልጠራጠርም
Horus
Senior Member
Posts: 17013
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY

Post by Horus » 09 Oct 2020, 01:45

ተመልሶ ላይተኛ የነቃው አዲሱ የጉራጌ ትውልድ


Horus
Senior Member
Posts: 17013
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY

Post by Horus » 09 Oct 2020, 02:17


Horus
Senior Member
Posts: 17013
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY

Post by Horus » 09 Oct 2020, 02:47

ጉራጌ በ1300ቹ በዳሞትና ሽዋ ምን ይመስል እንደ ነብር ምስል የለኝም ! ራስ ዘስላሴ ኢትዮጵያን እንደ መሩ ታሪክ አለ። ያ የሆነው በ1780ቹ ነው ። በራስ ዘስላሴ ዘመን ጉራጌ የጉራጌ አጉራ ጠነ ይባል ነበር። አጉራ ጠነ ማለት ራሱን የቻል አገር ማለት ነው ፤ በራሱ መስፍን ንግስት፣ ጊስቴ የሚገዛ ራስ ገዥ ሕዝብ ማለት ነው። ክዚያ እስክ ባልቻ ሳፎ፣ ሃብቴ ዲነግዴ ፣ እስክነ ብርሃኑ ፣ ልዑል ኤርሚያ ፣ ቲዲ አፍሮ ፣ እስክ ፋናዬ ይርጋ ደርስናል !


simbe11
Member
Posts: 1763
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY (የጉራጌ አጉራ ጠነ ሕዝብ)

Post by simbe11 » 09 Oct 2020, 21:41

Horus,
ራስ ዘስላሴ ኢትዮጵያን እንደ መሩ ታሪክ አለ። ያ የሆነው በ1780ቹ ነው ።
I believe this is the era known as the darkest in Ethiopian history. There was no central government until Atse Tewodros in the mid 19 century.
Could you post the link for you sources?

simbe11
Member
Posts: 1763
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY

Post by simbe11 » 09 Oct 2020, 21:51

You always call me Weyane while you are the one closely associated with them.
Anyways, old dog, a simple google about population of Gurage shows that the population is 1.3 million which I highly doubt.
Horus wrote:
07 Oct 2020, 14:30
simbe11 wrote:
07 Oct 2020, 11:03
ኧረ መበጥረቅ!!!!!
ጉራጌ ከ8-10 ሚልዮን???? በለው ቀደዳ!!!!!
አንተ ዘረኛ: የጉራጌ ኦነግ/ወያኔ:: ዝም ብለህ አትቀደድ::
የጉራጌ ህዝብ ብዛት በ 2 እና 3 ሚልዮን ውስጥ ነው:: እንደውም ለ2 ሚሊዮን ይቀርባል
አንተ የወደቅክ ዎያኔ አሁንም አፍ አለኝ ብለህ ትክፍተዋልህ? በሃይለ ስላሴ ዘመን 2 ሚሊዮን ስትለን ነበር ኢትዮጵያ 30 ሚልዮን ሆና ። አጎትህ ስልጤን ከጉራጌ ከፍሎ ጉራጌን ክመርካቶ ለማባረር ሲለፋ ሞተ ። ዛሪ አንተ ራስህ ከኢትዮጵያ ልትስናበት ነው ። የሞተ ገንፎ :lol: :lol:

Noble Amhara
Member
Posts: 2744
Joined: 02 Feb 2020, 13:00

Re: THE GURAGE: AN ETHIOPIAN STORY (የጉራጌ አጉራ ጠነ ሕዝብ)

Post by Noble Amhara » 09 Oct 2020, 21:57

Central Government?

Ethiopia aka Abysinnia has always had a central Government

Beginning with Axumite Empire 300 AD - 800 AD
Lalibela Empire 900 AD - 1100 AD
Yekuno Amlak Empire 1270 AD - 1600 AD
Gondarine zemen 1600 AD - 1769 AD
DARK AGES 1770 - 1855
MODERN AGES 1860 AD - 1975 AD
MARXIST ZEMEN 1975 - 1990
WEYANE ZEMEN 1991 - 2018
MESHREFET ZEMEN 2018 - 2020

Gurage are a semetic habesha tribe from Abysinnia shewa the Gurage MIXED WITH LOCAL NEGRIODS in Aymallal like the WELAYTA HADIYA GURAGES R ORIGINALLY FROM SEMIEN SHEWA... the Gurage also mixed with Eritreans in 1400 when amdeseyoun expelled some hamasiens away to Gurage lands. The church of Adadi Maryam was built by the Lalibela Zagwe Dyansty Zukuala Monestary was founded by the Zagwe kings. Gurage are most similar to shewa Amhara like minjar. Gurage r children of Abysinnia

Post Reply