Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

ጌታቸው አሰፋ (መንፈሱ) በ97 ምርጫ

Post by simbe11 » 02 Oct 2020, 14:36

ጌታቸው አሰፋ aka ጌታቸው መንፈሱ አይታወቅም ይባላል፡፡
እስኪ የአዲሳባ ልጆች የሆናችሁ እና የ97 ምርጫ ትዝ የሚላችሁ፡፡
ጌታቸው አሰፋ በአዲሳባ ከተማ ኢሃዲግን ወክሎ በቦሌ ክፍለከተማ ተወዳድሮአል፡፡
Ironically, he was one of the two EPRDF members who was liked by the people.
Arkebe being the other one.