Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: አማራ የሸንቅላ ክልል ገብቶ መቆጣጠር አለበት፤ የራስ መኮንን ሃውልት ያፈረሱ 66 እንጀለኞች ፍርድ ቤት፤ 5 728 ወንጀለኞች በኦሮም ፍርድ ቤት ተወሰዱ.. የሻንቅላን መንግስት ማፍረ

Post by simbe11 » 01 Oct 2020, 02:29

You are one heck of dull.
The most racist and pretender person in this forum.
[deleted]??? Really???? This is demeaning and outdated term that’s highly offensive. I took offence!!!!
Who raised you up to be this vagabond with no filter?
I think you’re spitting hate while sitting in your wet adult diaper!!!!
ማፈሪያ!!!!

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11717
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: አማራ የሸንቅላ ክልል ገብቶ መቆጣጠር አለበት፤ የራስ መኮንን ሃውልት ያፈረሱ 66 እንጀለኞች ፍርድ ቤት፤ 5 728 ወንጀለኞች በኦሮም ፍርድ ቤት ተወሰዱ.. የሻንቅላን መንግስት ማፍረ

Post by Noble Amhara » 01 Oct 2020, 02:40

Ras Mekonnen would happily prefer to see his Statue rebuilt and glorified in Bete Amhara Region his hometown of Menz Debre Berhan Shewa!

Horus wrote:
01 Oct 2020, 01:46

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አማራ የሸንቅላ ክልል ገብቶ መቆጣጠር አለበት፤ የራስ መኮንን ሃውልት ያፈረሱ 66 እንጀለኞች ፍርድ ቤት፤ 5 728 ወንጀለኞች በኦሮም ፍርድ ቤት ተወሰዱ.. የሻንቅላን መንግስት ማፍረ

Post by Horus » 01 Oct 2020, 02:46

simbe11 wrote:
01 Oct 2020, 02:29
You are one heck of dull.
The most racist and pretender person in this forum.
[deleted]??? Really???? This is demeaning and outdated term that’s highly offensive. I took offence!!!!
Who raised you up to be this vagabond with no filter?
I think you’re spitting hate while sitting in your wet adult diaper!!!!
ማፈሪያ!!!!
አንተ ደደብ ዎያኔ በኒ ሻንጉል ማለት የሻንቁል የሻንቀላ ልጅ ማለት ነው ባረብኛ ደደብ !!!

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: አማራ የሸንቅላ ክልል ገብቶ መቆጣጠር አለበት፤ የራስ መኮንን ሃውልት ያፈረሱ 66 እንጀለኞች ፍርድ ቤት፤ 5 728 ወንጀለኞች በኦሮም ፍርድ ቤት ተወሰዱ.. የሻንቅላን መንግስት ማፍረ

Post by Guest1 » 01 Oct 2020, 06:25

Noble Am
እየተሰራ ያለው አዲስ ካርታን የማያውቅ ኣለ ብለህ ነው? መጀመሪያ አማራውን ቀጥሎ ትግሬውን ወደ ክልሉ ተብሏል እኮ። ክልል የማን አጀንዳ ነው? የነጮችና የኣሸከሮቻቸው የባሪያ ፈንጋዮች!! ለአገርም ለህዝብም ለራስም የማይጠቅም ወደ ታች ቁልቁል መውረድ!
ጌታው አማራ? እህ? ባሪያ ፈንጋይ? ተስማሚ ስም መርጠሃል። ክክክክክክ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አማራ የሸንቅላ ክልል ገብቶ መቆጣጠር አለበት፤ የራስ መኮንን ሃውልት ያፈረሱ 66 እንጀለኞች ፍርድ ቤት፤ 5 728 ወንጀለኞች በኦሮም ፍርድ ቤት ተወሰዱ.. የሻንቅላን መንግስት ማፍረ

Post by Ethoash » 01 Oct 2020, 06:39

Guest1 wrote:
01 Oct 2020, 06:25
Noble Am
እየተሰራ ያለው አዲስ ካርታን የማያውቅ ኣለ ብለህ ነው? መጀመሪያ አማራውን ቀጥሎ ትግሬውን ወደ ክልሉ ተብሏል እኮ። ክልል የማን አጀንዳ ነው? የነጮችና የኣሸከሮቻቸው የባሪያ ፈንጋዮች!! ለአገርም ለህዝብም ለራስም የማይጠቅም ወደ ታች ቁልቁል መውረድ!
ጌታው አማራ? እህ? ባሪያ ፈንጋይ? ተስማሚ ስም መርጠሃል። ክክክክክክ
ወንድም
ክልል የሚያስፈልገው እኮ ባህልን ለመጠበቅ ነው ፣ የአሮፓ ሕብረት እኮ ደንበራቸውን አጥፍተው አይደለም አንድ የሆኑት። ደንበር የሚያስፈልገው አንድ አስተዳደር አልቆ ሌላው መጀመሩን ለማሳየት ነው። ለምሳሌ አማራን ማንም አልከለከለውም ቤኒ ሻንጉል ለመሄድ ለመስራት ለመኖር ግን እዚያ ቤኒሻንጉል ሲኖር የተወላጆቹን ቋንቋ መልመድና ባህሉን ማክበር አለበት በአጭሩ ቤኒሻንጉል መሆን አለበት።

አማራ ግን ኦሮሞ አገር ላይ ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላል። መቶአምሳ አመት ተቀምጠው ኦሮምኛ አይችሉም በስድስት ወር ግን አረብኛ ለግርድና እና ለዘበኝነት ሄደው አረብኛውን አቀላጥፈው ያወራሉ እንደውም ሴቶቹ በዘፈን በአረብኛ አንደኛ እየሆኑ ነው ግብፅ ውስጥ። ግን ኦሮሞ አገር ሲሄዱ ኦሮምኛ ከባድ ነው ይሉሀል። ታድያ ምን ችግር አለ ልጆቻቸውን በልጅነታቸው ኦሮምኛ ማስተማር አለባቸው ትምህርትም በኦሮምኛ መስጠት አለበት የዛን ግዜ ስላም ይወርዳል።

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: አማራ የሸንቅላ ክልል ገብቶ መቆጣጠር አለበት፤ የራስ መኮንን ሃውልት ያፈረሱ 66 እንጀለኞች ፍርድ ቤት፤ 5 728 ወንጀለኞች በኦሮም ፍርድ ቤት ተወሰዱ.. የሻንቅላን መንግስት ማፍረ

Post by Guest1 » 01 Oct 2020, 07:03

ለምሳሌ አማራን ማንም አልከለከለውም ቤኒ ሻንጉል ለመሄድ ለመስራት ለመኖር ግን እዚያ ቤኒሻንጉል ሲኖር የተወላጆቹን ቋንቋ መልመድና ባህሉን ማክበር አለበት በአጭሩ ቤኒሻንጉል መሆን አለበት።
ቤንሻንጉል ክልል አገሩ ኣይደለምና? አገሩ ነው! እዛው ነበር! አሁን ክልል ተፈጥሮ አገርህ ኣይደለም ተባለና አንተም ደገምከው። ውሸት ኣይጠቅምም!
አማራ ግን ኦሮሞ አገር ላይ ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላል። መቶአምሳ አመት ተቀምጠው ኦሮምኛ አይችሉም በስድስት ወር ግን አረብኛ ለግርድና እና ለዘበኝነት ሄደው አረብኛውን አቀላጥፈው ያወራሉ እንደውም ሴቶቹ በዘፈን በአረብኛ አንደኛ እየሆኑ ነው ግብፅ ውስጥ። ግን ኦሮሞ አገር ሲሄዱ ኦሮምኛ ከባድ ነው ይሉሀል። ታድያ ምን ችግር አለ ልጆቻቸውን በልጅነታቸው ኦሮምኛ ማስተማር አለባቸው ትምህርትም በኦሮምኛ መስጠት አለበት የዛን ግዜ ስላም ይወርዳል።
ኦሮሞኛ ከአሮሞ ይበልጥ ኣቀላጥፈው የሚናገሩ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ አማሮች ኣሉ። ከጥቃት አላዳናቸውም። ሃ/ስላሴ ኦሮምኛ ተናጋሪም ነበሩ! ይህ የጥላቻ ሰበካህ ኣይጠቅምም። አረብ አገር ሆነ ፈረንጅ አገር የግድ ቋንቋውን ትማራለህ የኦሮሞና አማራ ትግሬ የአረብ ገረዶች አረብኛ የግድ ይማራሉ። ግርድና ግን የግድ አልነበረም። ያልታደሉ እህቶችህ ናቸውና ስድቡን ቀነስ!!
ኦሮምኛ ከተማሩ መግባባት ይፈጠራል? ይህን ሃሳብ ከዬት አገኽው? ዬት አገር ነው ያለኸው? ስለእንግሊዞች ታሪክ? ሌላው ይቅርና አሜሪካዊና እንግሊዛዊ ይፋቀራሉ? ክክክክክክክ ዛሬ ኦሮምኛ ተናግረው ኦሮሞ ሆነው ኦሮሞ ኣይደለንም ያሉትን ህዝቦች ኢህኣድግ አስገድዶ ከፍላጎታቸው ውጭ ኦሮሞ ብሎ የጠረነፋቸው እንዳሉ አታውቅምና? ከእውነት ጋር ቁም! አንተን ብሎ የብሄር ብሄረሰቦች መብት ጠባቂ ዞር በል! ክክክክክ

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: አማራ የሸንቅላ ክልል ገብቶ መቆጣጠር አለበት፤ የራስ መኮንን ሃውልት ያፈረሱ 66 እንጀለኞች ፍርድ ቤት፤ 5 728 ወንጀለኞች በኦሮም ፍርድ ቤት ተወሰዱ.. የሻንቅላን መንግስት ማፍረ

Post by Guest1 » 01 Oct 2020, 07:15

Simbe
ኣዛኝ ቅቤ አንጓች! ዞር በል!!ክክክክክ
የአገራችን ቆንጆ ተብለው ቀይ ሴት ኣይደል የሚቀርቡት! ሞዴሎቻችን፤ ቲቪ ሁሉ ቀይ በቀይ ኣድርገውት የለ! በጭንቅላታቸውና በስራቸው መፎካከር ሲያቅታቸው የአገሩ ወንዶች ራሳቸውን ከፍ ለማድረግ >> በቀይ ሴት ፉክክር ከተጀመሩ ቆይቷል። በእውነት ወንድሞቻችን ሊያሳዝኑን አይገባም?

የአማራ ቀይ ሴት ቲቪ ብቅ ካለች፤ የኦሮሞ እኛም ቀይ ሴት አለን ባሬዱ ኦሮሞ ክክክክክ ይሉና ቀይ ሴት በየድህረገጹ ይለጥፋሉ። የትግሬው ጎረምሳም ክክክክክክ እንደገና የትግሬዋ ቀይ ሴት ይዞ ከመይ እያለ ብቅ ይላል። እናንተን ብሎ ደግሞ የጥቁር ታጋዮች! ምድረ ነጭ አምላኪ!! ክክክክክክክ

ደግሞም ሻንቆዬ ይባላልም አታጋንን።
የሆረስ አገላለጽ ቢያስቅም አላስፈላጊ ነው!! ይቅር።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አማራ የሸንቅላ ክልል ገብቶ መቆጣጠር አለበት፤ የራስ መኮንን ሃውልት ያፈረሱ 66 እንጀለኞች ፍርድ ቤት፤ 5 728 ወንጀለኞች በኦሮም ፍርድ ቤት ተወሰዱ.. የሻንቅላን መንግስት ማፍረ

Post by Ethoash » 01 Oct 2020, 07:57

አቶ ጎሳ ቁጥር አንድ

ከአንተ ጋራ የምለፈልፍበት ግዜ አልተረፈኝም በምን ሒሳብ ነው አማራ ቤኒሻንጉል አገሩ የሚሆነው። ጎንደር ምን አጥቶ ነው የስው ሐገር መጥቶ ድርቅና የሚፈጥረው።

እንዳልኩህ አማራ የትም የኢትዬዽያ ምድር ላይ መኖር ይችላል መብቱ ነው። ግን በኒሻንጉል ባህላችንን እንጠብቃለን ቋንቋችንን በትምህርት ቤት እንስጣለን ካሉ አማራ ይህንን አክብሮ መቀበል አለበት ። ሎያሊቱውን ለቤንሻንጉል ማረግ አለበት።

ኦሮምኛ የሚችሉ አማሮች ተገደሉ ላልከው። ፳ ሚሊዬን አማራ ኦሮሞ አገር ኖሮ በሺህ የሚቆጠሩ ኦሮምኛ ቢችሉ ይህ መልስ ሊሆን አይችልም ። ቋንቋን ብቻ መቻል ሳይሆን ባህሉን ተቀብሎ መኖርም ይጠይቃል። አንዴ የጎሳ እሳት ከነደደ ወንድም ወንድሙን ይገድላል ፨ ውሻ ውሻ በላ ነው ታሪኩ ስለዚህ በዛ ቀውጢ ግዜ ኦሮምኛ የሚችሉ አማሮች ትንሽም ቢሆን ቻንስ አላቸው ለመዳን ። ምንም ከማይችሉ ስለዚህ ጠቅሞዋችው ይሆናል ኦሮምኛ መቻላቸው የማያውቃቸው ስፈር ሄደው መደብቅም ይችላሉ እኔ ኦሮም ነኝ ብለው ማምለጥም ይችላሉ ስለዚህ ኦሮምኛ የሚችሉ አማሮች ተገድለዋልና ኦሮምኛ መናገር ምንም ጥቅም የለውም ብትለኝ ጅል ነው የምልህ።

በነገራችን ላይ አማርኛም ብቻ የሚችሉ መገደል የለባቸው ። እነዚህ ወንጀለኞች ናቸው ገዳዬች ናቸው ስለዚህ ሲመጡብህ በኦሮምኛ ተናገረህ ታሳልፋቸዋልህ ለማለት ነው እንጂ ገዳዬቹ መብት አላቸው አንተን ለመንካት እያልኩ አይደልም።

በአጠቃላይ ይህ ቀውጢ ከመምጣቱ በፊት አማራው የሚኖርበትን ጎሳ አክብሮ ቋንቋውን በአስቸኳይ ቢለምድ እራሱን ነው እንጂ ምንንም አይጎዳም ጉራጌዎች በገቡ በወራት ውስጥ ኦሮምኛ አቀላጥፈው ይናገራሉ አማሮች ብቻ ናቸው ይስችገሩት። ኦሮምኛ መቻል ማለት አማርኛ ረሳህ ማለት አይደለም ። ጁሐር አማርኛም ኦሮምኛም ያቀላጥፋል ቋንቋ ማውቁ ረዳው እንጂ አልጎዳውም። ስለዚህ በቋንቋ ነገር ወደ ኋላ ማንም ስለማይመለስላቹሁ አርፋቹሁ በስላም ኑሩ ነገር አትፈልጉ።

አፃ ንጉስ ሐይሌስላሴ ኦሮምኛ ይናገራሉ ማለትም እኔም ስምቻለሁ ይህ ከሆነ ሁለተኛው ጥፋት ነው። ለምን ብትለኝ ኦሮምኛ በግልፅ በአደባባይ ቢናገሩ ነበር ይህ ሁሉ የጎስ ጦርነት ባልመጣ ነበር አማራም አፉን ዘግቶ ኦሮምኛውን ለምዶ ማን ከማን ኦሮሞ መሆኑን አይታወቅም ነበር። እንደዛም ካልክ መንግስቱ ዶርዜኛ ይናገራል ማለትን ስምቻለሁ። ኦኬ አንዱን የደቡብ ቋንቋ ወይም ኦሮምኛ ይናገር እንደነበር ይነገርለታል ግን ያ ሁሉ ቁም ነገር የለውም በአደባባይ መናገር ካልቻለ።

ለምሳሌ መለስ ትግርኛ ይችላል ግን በአማርኛ ብቻ የሚጠቀም ከሆነ የሱ መቻል ምንም አይፈይድም ነበር ግን በተፈላጊው ቦታ በትግሪኛ ይናገራል። ከሱም ተምረው የሱ ደቀመዛሙሮች በትግሬ ቲቪ ላይ ሲቀርቡ በትግርኛ ይናገራሉ ማንም ተገንጣይ ሳይላቸው ። ኦሮሞችም እንዲሁ የራሳቸውን ቋንቋ ቲቪ ከፍተው ይፋልላሉ። ለምን ብትለኝ እድሜ ለመለስ ቋንቋቸውን ከፍ አርጎ ለአደባባይ ስላበቃላቸው።

ይቺ እህታችን አረብኛ የምታቀላጥፈው ኦሮምኛ ግዜ ኦሮምኛ ይከብዳል ብትል ማንም አይስማትም ። ይህ ነበር ዋናው ምክን ያታቸው ኦሮምኛ መልመድ ከባድ ስለሆን ኦሮሞዎች አማርኛ ይልመዱና እኛን ያስተናግዱን ጨዋት ግዜ አልፎበታል ። ለዚያች ሚስክን እህታችን አረብ አገር ለምት ስራው አረብኛውን አቀላጥፋ ለምትናገረው።

ለምስሌ አሜሪካ ኒዎርክ የምትኖር ቢሆን በኒዎርክ ሕግ ነው የምትገዛው ። ወድ ቴክሳስ ልሂድ ካልክ ደግሞ በቴክሳስ ሕግ ተገዛለህ ማለት ነው ጥፋት ካጠፋህ በዛው በምትኖርበት ሀገር ሕግ ይፈረድብሀል ለምሳሌ የምትኖርበት ሀገር የሞት ፍርድ ካለ ቴክሳስ እኮ የሞት ፍርድ የለም ማለት ያስቅበሀል ወይም የአምሮ በሽተኛ ብለውህ ሌላ ጣጣ ያመጡብሀልና አፍህን እንዳትከፍት።

ይህንን ታውቃለህ የኒወርክ ታክሲ ፍቃድ በቴክሳስ እንደማያገለግል። የትምህርት ቤት ብድር ለሁለት አመት በዛች እስቴት ካልኖርክ የተማሪ ብድር እንደማይስጥህ ሌላም ሌላም መመረጥም አትችልም ሁለት አመት ካልኖርክ ታድያ ለዚህ ነው አሜሪካ ሐገር ድንበር ያላቸው ከእስቴት እስቴት ። እኛ አገር ደግሞ ድንበር አይኑር ትላለህ በሐይሌ ስላሴ ዘምንም በድርግ ዘመንም ድንበር ነበር። ድንበሩ ባይከበርም ። አሁን ግን ፱ የተለያየ ሀገር ልክ እንደ ኤርትራ ወስዳቸው እነዚህን ሀገሮች ወይም ክልሎች የፈለጉትን ሕግ የማውጣት ። የፈለጉትን ታክስ ለማውጅ መብት ያላቸው ነፃ የሆኑ ሀገር ናቸው ግን ዘጠኙም በራሳቸው ፍቃድ አንድ ሆነው በፈደራል ኢትዬዽያ ስር ለመኖር ፈቅደው ይሚኖሩ እንጂ አንተ የምታዛቸው ወይም የምታስተዳድራቸው አገር ግዛት አይደሉም ያ ግዜ በንጉሱ ግዜ አክትሞዋል ። አንተ በእድሜ ሚክን ያት ይህ ላይገባህ ይችላል ግድ የለም እስከምትሞት መጠበቅ ብቻ ነው። መፍት ሄው።

Selam/
Senior Member
Posts: 11849
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Kichamam Woyane

Post by Selam/ » 01 Oct 2020, 08:26

Kichamam Woyane:

"...ቋንቋን ብቻ መቻል ሳይሆን ባህሉን ተቀብሎ መኖርም ይጠይቃል።"

Really? Is that why you always impress me with your Midwestern accent and defiance of the American melting pot myth? :lol: :lol: :lol:

Buda woyane, you have been living here for decades and yet your evil heart & hard head are still rooted in the cursed and dry-land of dedebit, inciting violenice on the web. KIFU!

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: አማራ የሸንቅላ ክልል ገብቶ መቆጣጠር አለበት፤ የራስ መኮንን ሃውልት ያፈረሱ 66 እንጀለኞች ፍርድ ቤት፤ 5 728 ወንጀለኞች በኦሮም ፍርድ ቤት ተወሰዱ.. የሻንቅላን መንግስት ማፍረ

Post by Guest1 » 01 Oct 2020, 11:17

Ethio Ash
አቶ ጎሳ ቁጥር አንድ
ከአንተ ጋራ የምለፈልፍበት ግዜ አልተረፈኝም በምን ሒሳብ ነው አማራ ቤኒሻንጉል አገሩ የሚሆነው። ጎንደር ምን አጥቶ ነው የስው ሐገር መጥቶ ድርቅና የሚፈጥረው።
አማረኛ አማራ ሲባል ልብህ ስንት ይመታል? ምርር አይልህም? በጥላቻ ከማንም በላይ የምትጎዳው ራስህን ነው።

የዘከዘከውን ተራ ጥላቻና ውሸት አላነበብኩትም! 2 ቃል እያየሁ ኣለፍኩት። ጥላቻና ውሸት ብቻ ሆነ! አላነበውም! አንተ ጥላቻ ልታስተምረኝ? ኣልፈቅድም! አንተው ተሸክመኽው ዙር! እና ዞር በል!

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አማራ የሸንቅላ ክልል ገብቶ መቆጣጠር አለበት፤ የራስ መኮንን ሃውልት ያፈረሱ 66 እንጀለኞች ፍርድ ቤት፤ 5 728 ወንጀለኞች በኦሮም ፍርድ ቤት ተወሰዱ.. የሻንቅላን መንግስት ማፍረ

Post by Za-Ilmaknun » 01 Oct 2020, 12:51

This so called Killi is mainly established for some dubious intention of the TPLF mega thieves. Otherwise there is no any practical reason why Benshangul and Gumuz people have to be merged together to form a Region. These two groups are culturally, linguistically and geographically very different. One or the other ethnic group had to travel more than 1000 km crossing the AMhara Region to just meet the other, when in fact the road to Bahirdar is only a few KM away. On the other hand, the Agew and Amhara people who are indigenous to Metekel area are now considered as foreigners and subjected to the TPLF sponsored extermination terror campaign.

The OPDO government seems to be keen to annexing the land as evidenced by the leaked audio of Mr Shameless Abdissa, and hence the lackluster effort in quelling the mass murder. Amharas are increasingly being pushed to start a clandestine organization that does relegate the submissive ADP to irrelevance....it is becoming a cruel reality. Killing innocent Ethiopian just because of who they are has to end..and the way to end .. doesn't seem to be by appeasing the murderers.

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: አማራ የሸንቅላ ክልል ገብቶ መቆጣጠር አለበት፤ የራስ መኮንን ሃውልት ያፈረሱ 66 እንጀለኞች ፍርድ ቤት፤ 5 728 ወንጀለኞች በኦሮም ፍርድ ቤት ተወሰዱ.. የሻንቅላን መንግስት ማፍረ

Post by Dawi » 01 Oct 2020, 13:22

Ethoash wrote:
01 Oct 2020, 06:39
ሴቶቹ በዘፈን በአረብኛ አንደኛ እየሆኑ ነው ግብፅ ውስጥ። ግን ኦሮሞ አገር ሲሄዱ ኦሮምኛ ከባድ ነው ይሉሀል። ታድያ ምን ችግር አለ ልጆቻቸውን በልጅነታቸው ኦሮምኛ ማስተማር አለባቸው ትምህርትም በኦሮምኛ መስጠት አለበት የዛን ግዜ ስላም ይወርዳል።
ኢትዮ፡

ዘመድ ከዘመዱ ስለሆነ ነው! :P

አለሚቱን መሆን ይከብዳል! አይመስልህም?
On the serious side, ግን እኮ አማርኛ የአፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው፣ የአንድ ጎሳ አይደለም።

"ባራክ"! ኦባማንማ ተወዉ፦ የፅንፈኞችም ቢሆን? What the heck!

ሙዚቃው ግን ሌላ ነገር ነው። አይጠገብም! Wow! Wow!

Post Reply