Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: BREAKING ላንድ ክሩዘር መኪናዋን ተቀምታ በሯ ላይ ተገደለች

Post by Wedi » 01 Oct 2020, 04:09

"ፓስተር መሀመድ" ደግሞ ቤተክራስቲያን ውስጥ ምን እየሰሩ ነው?

ይገርማል!! በኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን ከተሰሩት ድራማ እና ፊልሞች በሙሉ እስራኤል ዳንሳ የሰራቸውን ድራማዎች ያክል የሚገርም የለም!!

የጉድ አገር!!
:lol: :lol: :lol:


Post Reply