Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: PHOTOS: THE DIBAABA GIRLS: OROMO PRIDE & IRREECHA THROUGH FASHION

Post by TGAA » 01 Oct 2020, 01:35

Ethiopia the beautiful !

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11720
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: PHOTOS: THE DIBAABA GIRLS: OROMO PRIDE & IRREECHA THROUGH FASHION

Post by Noble Amhara » 01 Oct 2020, 01:45

Most of these pictures are artificial Rebranded clothes made and taylored from China some Galla are taking Abysinnia clothes and rebranding it with ODP tri-color in order to steal Abysinnian attire The first 5 pictures are Amhara clothes + REBRANDING then it’s mixed with Hadiya Then back to stealing abysinnia the true oromo is Arsi with the brown cow skin the bale sheikh and Borana aba gada

8) 8) 8)

Picture of Amhara Shewan attire looted by N*ked Jimmans













Last edited by Noble Amhara on 01 Oct 2020, 02:37, edited 5 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: PHOTOS: THE DIBAABA GIRLS: OROMO PRIDE & IRREECHA THROUGH FASHION

Post by Horus » 01 Oct 2020, 02:08






Horus
Senior Member+
Posts: 30933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: PHOTOS: THE DIBAABA GIRLS: OROMO PRIDE & IRREECHA THROUGH FASHION

Post by Horus » 01 Oct 2020, 02:21






Horus
Senior Member+
Posts: 30933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: PHOTOS: THE DIBAABA GIRLS: OROMO PRIDE & IRREECHA THROUGH FASHION

Post by Horus » 01 Oct 2020, 02:33






Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: PHOTOS: THE DIBAABA GIRLS: OROMO PRIDE & IRREECHA THROUGH FASHION

Post by Ethoash » 01 Oct 2020, 06:25

ለእሬቻም ይሁን ለዚህ ሁሉ ለኦሮሞ ባህል ከጓዳ ወጥቶ እንዲህ በአደባባይ እንዲያምርበት ላደረገው መለስና ወያኔ ታላቅ ምስጋናና ወለታ ኦሮሞ አለበት። በመለስ ምትክ ኦሮሞ ቢገዛ ኖሮ አማራን በባርነት ለ፴ አመት ኦሮሞ ምንም ት ዝ አይለውም ነበር ባህሉን ከጓዳ ማውጣት ስለዚህ ። በድጋሚ ምስጋና ለመለስ ኦሮሞ የሚለውን አገር ፈጥሮ ለስጣቹሁ። እና ሕገ መንግስት ለስጣቹሁ አሁን የኦሮሞ ስራ ሕገ መንግስቱን መጠበቅ ብቻ ነው።

አማሮች ምንም የባህል ልብስ የላቸውም ከዶርዜ ሽማ ስርቀው ነው ። ዶርዜዎች ነበር ሽማኔ ተብለው እየተስደቡ ሽማውን ስርተው ለአማራ የሚስጡት አማራ በፍፅም ሽመና አያውቅም ታድያ ኬት መጥቶ ነው የአማራ የባህል ልብስ የሚኖረው ። ሽማውን መስራት ካልቻሉበት ።

ትናንት የአበሻን ቀሚስ (የተስረቀውን) የኢትዬዽያ የባህል ልብስ ነው ሲሉን ቆይተው አሁን ደግሞ ለምን ኦሮሞዎች ልብሱን ቀየሩት በለው ምስጥሩን አውጡት ታድያ የኢትዬዽያ ባህል ብለን የምንለብስው ልብስ ለካ የአማራ ባህል ነበር ስለዚህ ኦሮሞ ሳይሆን ሁሉም መብት አለው የራሱን ልብስ ማዳበር።

የኦሮሞ የባህል ልብስ ቆዳ ነው ለሚሉት ። እውነት ነው ግን ኦሮሞ በጣም ስፊ ነው ብዙ ባህል አለው ልባቹሁ ቅጥልጥል ይበል ኦሮሞ አርማውን በቀሚሱ ላይ ቢያረግ መስቀል እንደአማሮች አልደቀነም እስላሙ አማራ ምን ይልበስ ታድያ ይህ አልታስበበትም መስቀላቸውን ደቅነው በቲቪ የኢትዬዽያ ባህል ብለው ሲመጡ ትንሽ አይስቀጠጣቸውም ። ሌላው ደግሞ ሲነሳባቸው ወቼው ጉድ ይላሉ ስራቸውን ስርተው አብቅተው።

ይህ ምክር ለአማሮች ደንጋይ ላይ ውሃ እንድማፍሰስ ነው። አይገባቸውም ይህንን ምክሬን በጥላቻ ይተረጉሙታል እንጂ እውነቱን ፈለጋ አይሄዱም



[/quote]

Post Reply