-
- Senior Member+
- Posts: 30929
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: የምርጫ ቦርድ ከወያኔ ጸዳ
ብዙ ሰው የማይከታተለው ያለ ሂደት አለ ። የትግሬ ነጻነት ወንጀለኞቹን ደብቆ መቀለ ከመሸገ ጀምሮ በኢትዮጵያ መንግስት ውስጥ ያሉ የትግሬ ተወላጆች በአይነ ቁራኛ ነው የሚጠበቁት ። የባንዳነት ካልቸር ስላላቸው ማን ያምናቸዋል? አሁን አንድ ባንድ ከያሉበት እየጠፉ ነው ማለትም ለዎያኔ ሲሰልሉ እጅ ከፍንጅ ከመያዛቸው በፊት ማለት ነው ።