Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

Post by Dawi » 30 Sep 2020, 21:44

ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር።

አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

His explanation makes a lot of sense to me. Check the clip out!

እኔ እንደሚገባኝ አማራ የለም ሲባል አንድ "የተራ" ጎሳ ማንነት አይደለም ለማለት ነበር፣ አማርኛ ተናጋሪ ሕዝብ አለ፣ አብዛኛው አማርኛ ተናጋሪ ዜጋ ነው።

ፎረሙ ላይ እንዳየሁት "ሐሳቡን" ወደ ጎሳ ስታዘቅቱት ፕሮፌሰር መሥፍንን ለመሳደብ ትዳዳላችሁ፤

መሥፍን ግን "በሐሳብ" አማራን/አማርኛን የነበረበት የኢትዮጵያ "ውሃልክነት" ላይ ትቶት አልፏል። 8)

አሁንም አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው!

አሁን ፋሽኑ አይደለም ግን አማርኛ ኦሮማራ/ትግሬማራ እና ሌሎች-ማራ ነው ማለት ይቻላል።

Cheers!

Guest1 wrote:
30 Sep 2020, 05:56
ህግ ማስከበር የመንግስት ስራ ነው። ግዴታውም ነው።
ይህን ሰልፍ ለምን አያስደስትም? የተቀየረ ነገር የለምና። ሙዚቃው አማርኛ፤ ወዘተ... በሃይለስላሴ ዘመን የታየ ትርእት መሰለ። ወደፊት መራመድ ኣልቻለም።
ቢያንስ ፓሊሶቹ ሰልፋቸውን ሲረግጡ፤ ታካ ላማ ሳዲ ... እያለ እርገጥ! መስማት ነበረብን። ብሩ ላይም ኦሮሞኛ መኖር ነበረት ወዲያልኝ!
ቀሺሞች!!!
ዝም ብለህ ከእንቅልፍህ ተነስተህ አብዛኛው የሚገባውን በዘመናት የተገነባውን ቋንቌ አትቀይረውም፣ መጀመሪያ ቋንቋህን ቢቻል አለተውሶ ፊደል ፃፍ፣ ብዙ ሰው በፍቅር እንዲወደው መፅሐፍት ድርሰቶች አስተዋውቅ፤ ሁሉ ነገር በወረራ አስተሳሰብ አይሰራም፣ ዐብይ ብልህ ሰው ነው ሚኒልክን ማክበሩ፣ ሚኒልክ/ጎበና ለዘመናቸው የመጠቁ ሰዎች ነበሩ።

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

Post by Guest1 » 01 Oct 2020, 18:28

በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ ወታደር/ጦር ስራዊት እንዴት እንደተመሰረትና የነበረው ሚና መጠናት ያለበት ነው።
በኢትዮ ቋሚ ወታደር/ጦር ሰራዊት የተቋቋመው መቼ ነበር? የሃራር አሚሬት ቋሚ ወታደር ያልነበርው ነጻ ፍሪ ስቴት ነበር እንደዝሁም የሸዋ፤ የጅማ ወዘተ...ሱልጣኔቶች። ቋሚ ወታደር ሰሜን ብቻ ነበር? በአክሱም ዘመነ መንግስት ይጀምራ?
የአንድ ህዝብ አደረጃጀት ከቤተሰብ ጀምሮ አክስት አጎት በጋብቻ ቤተ ዘመድ እያለ ጎረቤት እያለ የተደራጀ ይሆንና ለምሳሌ ከብት አርቢ/ዘላን ከሆነ በሽማግሌ፤ በሃብት ሚዛን፤ በሃይማኖት ትምህርትና የመሪነት ብቃት ባለው ይመራል።
የወታደር አደረጃጀት ታሪካዊ ኣስተዋጾ ለህብረተሰቡ ያስተማረው ምንድነው? የመደራጀትና የሃይል አስፈላጊነት፤ ከመደራጀት ስነስር ኣትን፤ የገንዘብ ምንጭና ገቢና ወጪን መቆጣጠር ፋናንስ፤ ሌላስ? ቋንቋ መፍጠር ወይስ ቋንቋ ማሰራጨት? ወይስ ሳይሰሩ መብላት? ክክክክ
ወደ ነጥቡ
my gut feeling አማራ መነሻ ኤርትራ አካባቢ ይመስለኛል። እዚያ ካልደረስም ያለጥርጥር ከጥንት ኣክሱም ይጀምራል። በግእዝ አማካኝነትና የራሱ ፊደል በመፍጠሩም ተስፋፋ። በወታደሩ አማካኝነት የተባለ አንድ አዋቂ ነኝ ባይ የተናገረውን እንደ እውነት መድጋገም ባህል ስላለን እንጂ መሰረተ ቢስ ወሬ ነው። ከወታደሩ በፊት በፊት አማርኛ ነበሪ! የአሁኑን አማረኛ የሚጠብቅ ሰው ካለ ስለቋንቋ ምንም የማያውቅ መሆን ኣለበት። ደግሞ ቋንቋ ብሄር አይቀይርም። ስነልቦናና ታሪክ ሳይኖር አማርኛ የተናገረ ሁሉ አማራ ነው ማለትም ኣይደለም!! ኣጭ!

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

Post by EPRDF » 01 Oct 2020, 21:31

Guest1 wrote:
01 Oct 2020, 18:28
በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ ወታደር/ጦር ስራዊት እንዴት እንደተመሰረትና የነበረው ሚና መጠናት ያለበት ነው።
በኢትዮ ቋሚ ወታደር/ጦር ሰራዊት የተቋቋመው መቼ ነበር? የሃራር አሚሬት ቋሚ ወታደር ያልነበርው ነጻ ፍሪ ስቴት ነበር
The conquest of Abysinia በሚለው መፅሐፍ በኢማም አህምድ የተመራው የሐረር ኤሚሬት ጦር የሰሜንን ወሰን አቋርጦ እስክ ሱዳን ጠረፍ በመዝለቅ፣ የአቢሲኒያን ውትድርና ዐቅም በማፍራረስ፣ ንጉሶቹ ገላውድዎስ እና ልብነድንግልንም ያረደው የሐረር ሃይል ምን ነበር?
ገበሬ ወይስ አዝማሪ?

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

Post by Guest1 » 02 Oct 2020, 01:54

The conquest of Abysinia በሚለው መፅሐፍ በኢማም አህምድ የተመራው የሐረር ኤሚሬት ጦር የሰሜንን ወሰን አቋርጦ እስክ ሱዳን ጠረፍ በመዝለቅ፣ የአቢሲኒያን ውትድርና ዐቅም በማፍራረስ፣ ንጉሶቹ ገላውድዎስ እና ልብነድንግልንም ያረደው የሐረር ሃይል ምን ነበር?
ገበሬ ወይስ አዝማሪ?
በወታደራዊ ስልታቸው የታወቁ የቱርክ ጦር ኣዛዦችና ወታደሮች የተመራ ህዝባዊ ሚሊሺያ ነበር። ሃራርም ሆነ ሌሎች ሱልጣኔቶች ቋሚ ወታደር ኣልነበራቸውም። የኣክሱም ዘመነ መንግስትም ተመሳሳይ ሳይሆን ኣይቀርም። ወታደሩ የማደራጀት ችሎታና የማስፍረስ ባህርይም ኣለው።

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

Post by EPRDF » 02 Oct 2020, 13:36

Guest1 wrote:
02 Oct 2020, 01:54
በወታደራዊ ስልታቸው የታወቁ የቱርክ ጦር ኣዛዦችና ወታደሮች የተመራ ህዝባዊ ሚሊሺያ ነበር። ሃራርም ሆነ ሌሎች ሱልጣኔቶች ቋሚ ወታደር ኣልነበራቸውም። የኣክሱም ዘመነ መንግስትም ተመሳሳይ ሳይሆን ኣይቀርም። ወታደሩ የማደራጀት ችሎታና የማስፍረስ ባህርይም ኣለው።
ይህ ያልተሰማ ታሪክ ነው፣ ይልቅስ አራት መቶ የፖርቹጋል ነፍጠኞች ገላውድዎስን ለመርዳት ታድመው ነበር።

የታሪክ ምሁራን ደግሞ ማን ከማን የትና መቼ እንደተዋጋ ከነአኃዙ በሬከርድ ይዘው ያስረዳሉ።

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

Post by Guest1 » 02 Oct 2020, 13:51

እኔ እንደሚገባኝ አማራ የለም ሲባል አንድ "የተራ" ጎሳ ማንነት አይደለም ለማለት ነበር፣ አማርኛ ተናጋሪ ሕዝብ አለ፣ አብዛኛው አማርኛ ተናጋሪ ዜጋ ነው።
የኢትዮጵያ ዜጋ ወይም ኢትዮጵያዊ ማለታቸው ከሆነ መግባባት ይቻላል። ከኢሃድግ ወዲህ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚሉ ብቅ ማለት ጀምረው ነበር (ከህብረብሄር የተወለድኩ ለማለትም ጭምር)።
ማን ዜጋ ያልሆነ ኣለና? ሁሉም የኢትዮጵያ ዜጋ ነው። ኢትዮጵያዊያን አሉ ማለት ለምን እንዳልፈለጉ ግልጽ ባይሆንም የተሸፋፈነ ወይም በግልጽ አማራ የለም ማለት ስላልፈለጉ ነው ማለት አይቸግርም። ጥላቻቸው በጣም ግልጽ የሆነ ጥላቻ ነበራቸው አራት ነጥብ!

አማርኛ የተስፋፋው በዛግዌ ዘመነ መንግስት ሳይሆን ኣይገርም። ቀደም ስል ከኤርትራ ሳይጀምር አይቀርም ብዬ ከጠቀስኩት ጋር ስለ ገጠመ >
David Buxton has stated that the area under the direct rule of the Zagwe kings "probably embraced the highlands of modern Eritrea and the whole of Tigray, extending southwards to Waag, Lasta and (Wollo province) and thence westwards towards Lake Tana (Begemder)

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

Post by Guest1 » 02 Oct 2020, 14:08

ኣሁን ኣሳቅከኝ። :)
ይህ ያልተሰማ ታሪክ ነው፣ ይልቅስ አራት መቶ የፖርቹጋል ነፍጠኞች ገላውድዎስን ለመርዳት ታድመው ነበር።
እውነት ነው መጨረሻ ላይ በፓርቱጋል እርዳታ ተረፉ። የቱርክ ወታደራዊ ስልት በአለም የረቀቀና የላቀ እንደነበር መካድ አያስፈልግም።

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

Post by Guest1 » 03 Oct 2020, 02:45

ቀጥሎም እንዲይ ይላል
Centered at Lalibela, it (ዛግዌ) ruled large parts of the territory from approximately 900 to 1270, when the last Zagwe King Za-Ilmaknun was killed in battle by the forces of the Abyssinian King Yekuno Amlak.
የአቢሲኒያ ንጉስ? አቢሲኒያ ከሸዋ ጀምሮ ወደ ታች መሆኑ ነው? አቢሲኒያ ኦሮማራ ነበር ማለት ነው? ዛግዌስ ትግማራ? ክክክክክክክክክክክክክክክ
ኦነግ ሁሉንም አቢሲኒያ ካለ ምን ሊባል? ታሪኬ ዘባርቄ ክክክክክክክክክ

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

Post by Guest1 » 03 Oct 2020, 12:42

ፕሮፌሰሩም አንዳርጋቸውም ዜሮ ዜሮ 00
በሰፈራ አብሮ ከመኖርና በመገበያየት አንዱ የሌላውን ቋንቋ ይማራል። ዋናው አስፋፊ ግን መንግስት ነው። በኢትዮ እንደተባለው ጦር ስራዊቱ ያስፋፋው ቢሆን ኖሮ 100% ሁሉም አማርኛ ተናጋሪ ይሆን ነበር። አክሱማይቶችም ሆኑ የዛግዌ ገዢዎች ዲሞክራቲክ ስለነበሩ እንደሚተረከው አልተስፋፋም። እንደ እንግሊዞች ቢያስገድዱ ኖሮ እንግሊዝኛ ተናጋሪ ይሆን ነበር። ክክክክክ

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11715
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

Post by Noble Amhara » 03 Oct 2020, 12:51

GUEST1 aka Matiti aka Tekleab
YOU RAMBLING DONKEY BLIND ANIMAL IN LALA FANTASY GUEST1 NOT ONLY DID ZAGWES SPEAK AMHARIC AXUMITES THEMSLEVES SPOKE AMHARIC YOUR POOR HOMELESS CURSED MATIT GET A LIFE SUCH EMPERORS LIKE hATSE EZANA HIMSELF LIVED IN AMHARA REGION LONGER THEN HE LIVED IN CURSED [deleted] WORDS LIKE HADDISH ARE ANCIENT AMHARIC JUST SUBTRACT THE H AND YOU GET ADDIS EVEN THE NAME HATSE IS ANCIENT AMHARIC THE H LETTER WAS REMOVED TO SEPARATE AMHARAS FROM ADWANS

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

Post by Guest1 » 03 Oct 2020, 14:12

Noble aka not noble
ስማ አንተ ከጎንደርና ጎጃም ወሎ ውጭ ስላለው አማራ የሚያገባህ ነገር የለም። አማራ ጠልም ሳትሆን አትቀርም ተቸግረሃልና ስድብ መረጥክ።

እውነት ነው I was rumbling ....out of interest. ቢሆንም all my quotations are official go to wiki you will find....blah .... ፕሮፌሰሩ የተናገሩት ዜጋ የሚለው ትክክል ነው። ኢትዮጵያዊያን ናቸው ስለዝህ የሚኖሩበት ቦታ አገራቸው ነው ማለት ነውና። አማርኛ የተናገረ በጎሳው አማራ የነበር ማለትም አይደለም ይህም ትክክል ነው።

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11715
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

Post by Noble Amhara » 03 Oct 2020, 14:20

It’s not hard to tell who’s Amara! It’s the people you demonize as timketgna neftegna Etc moron this song is for all Amharas!
Last edited by Noble Amhara on 03 Oct 2020, 15:12, edited 2 times in total.

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

Post by Guest1 » 03 Oct 2020, 15:07

THE NAME HATSE IS ANCIENT AMHARIC THE H LETTER WAS REMOVED TO SEPARATE AMHARAS FROM ADWANS
:)

..many languages go through this process of deleting H and kh (ኽ) በአ ወይም ከ መቀየር ሂደት የነበር ነው። አንድ የሚገርም ነገር ቢኖር ሴማዊ ተናጋሪዎች ብቻ ይመስለኛል በአለም ቋንቋዎች በሙሉ ማለት ይቻላል የሚገኘውን /ፕ/ን ኣጥፍተው በ/ብ/ ብቻ የቀሩት። ክክክክክክ

በቦታና በአስተዳደር ምክንያት ልዩነት ተፈጠረ። አሁን ጎንደር አለክ ማለት ጀምረዋል አለህ ትተው ... ለምን? እንዳልከው ቋንቋ ፓለቲካም አለበት። በአማርኛ ይኸው የሆነው በህግ ተደንግጎ አይመስለኝም። ስለሚመች ነው (እንግሊዞችም Kh ነበራቸው)። ያም ሆነ ይህ amharic is basically from geez (ሴማዊ)። ተረጋጋ ስድብ አያስፈልግም ክክክክክ

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

Post by Dawi » 03 Oct 2020, 15:24

"Lij Tedla Melaku is young genius Ethiopian history writer.For the first time I read an Ethiopian history based on objective facts. The book is : ክብረ አማሓራ ፡ የማንነታችን ዐምድ:: I recommend this book to all Ethiopians."

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

Post by Dawi » 03 Oct 2020, 16:18

"አማራ ለማለት የተገደድነው ዓመድ አፋሽ ስለሆንን ነው፤ ይህን ማወቅ ያስፈልጋል።"

"በዘር የበላይነት የሚያምን በመጨረሻ እናቱንም የሚገድል ይመስለኛል" [ተድላ መላኩ]።

ሐብታሙ ደግሞ ያ የተድላ መላኩ "ትንቢት" በሻሸመኔ እንተከሰተ ሰሞኑን አውግቶናል።

Check the following clip:

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11715
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

Post by Noble Amhara » 03 Oct 2020, 18:52

Dedebit Weyane!

Amharic is a Royal language of Emperors filled with history and culture language of Abysinnawi romance

Guest1 wrote:
03 Oct 2020, 15:07
THE NAME HATSE IS ANCIENT AMHARIC THE H LETTER WAS REMOVED TO SEPARATE AMHARAS FROM ADWANS
:)

..many languages go through this process of deleting H and kh (ኽ) በአ ወይም ከ መቀየር ሂደት የነበር ነው። አንድ የሚገርም ነገር ቢኖር ሴማዊ ተናጋሪዎች ብቻ ይመስለኛል በአለም ቋንቋዎች በሙሉ ማለት ይቻላል የሚገኘውን /ፕ/ን ኣጥፍተው በ/ብ/ ብቻ የቀሩት። ክክክክክክ

በቦታና በአስተዳደር ምክንያት ልዩነት ተፈጠረ። አሁን ጎንደር አለክ ማለት ጀምረዋል አለህ ትተው ... ለምን? እንዳልከው ቋንቋ ፓለቲካም አለበት። በአማርኛ ይኸው የሆነው በህግ ተደንግጎ አይመስለኝም። ስለሚመች ነው (እንግሊዞችም Kh ነበራቸው)። ያም ሆነ ይህ amharic is basically from geez (ሴማዊ)። ተረጋጋ ስድብ አያስፈልግም ክክክክክ

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ፕ/ር መስፍን ወ/ማ ይሉት እንደነበር በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

Post by Guest1 » 04 Oct 2020, 01:00

ስለ ተለጠፈው ቪዲዮ ከማስታውሰው
1. ኢትዮጵያ ጥንታዊ አገር ናት ትክክል። እስከ ባቢሎን በተመለከተ አንዱ በቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያን ታሪክ ለረጅም ጊዜ ሳጠና ነበር ያለ ሰው ‘ከግብጽ ጀምሮ እስከ ኢትዮጵያ ግዛት የነብራት ከታወቁ አራቱ የቱርክ ኦቶማን፤ ሳላዲን ዘግሬት የቻይና ? ኤምፓየሮች አንዱ ነበረች ይላል። ከግብጽ ተገፍተው የዛሬዋ ሱዳን ሞንሮ ዋና ከተማቸውን አደረጉ፤ ከዚያም ለቀቀው አሁን ኢትዮጵያ በሚትባለው ላይ ደረስን ይላል። ይመስላልም።
2. በዘረኞችና በሰብኣዊያን መካከል ያለው አዲስ የነበርም ቲየሪ ነው። ስብኣዊ የሚያሰኘው የተለያየ ብሄሮችን ያቀፈች፤ ቋንቋና የሃይማኖትም በዜጎች ላይ ያልተጫነች አገር ለማለ ነው። የክፍለ ሃገር ስርኣት ነበር። ትክክል። ግን ቀስ በቀስ በአንዳንድ ቦታዎች ይህ አስራር ፈርሶ እንደራሴ መሾም ተጀመረ። ለምሳሌ ግርማሜ ንዋይ የኦጋዴን በነበረበት ወቅት ራሳቸውን እንዲያስተዳድሩ ይፈቀድላቸው ነበር ያለው። ሌላው በራስ ቋንቋ መማር አለመቻል፤ የመጻፍና የመናገር መብቶችና በተለይ የገበሬውና የእድገት ጥያቄ ነበር። ይህንን መካድ አያስፈልግም።
3. የአደሬ አማራ አዛማች ቃል ቢሆንም አደሬ መባል ስለማይፈለግ ኣግላይ ስለሆነ የሃራር ልጅ የጅማ ልጅ ወዘተ እንደሚባለው ወደ ድሮው ቢመልሰው የተሻለ ነው።
4. coward የሚለውን ቃል ባይጠቀም ጥሩ ነበር። በማንኛውም ቦታ የሚያሸማቅቅ ቃል መጠቀም አይገባም። ጀግና እያሉ ማጋነንም እንደዝሁ አያስፈልግም።

Post Reply