አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።
His explanation makes a lot of sense to me. Check the clip out!
እኔ እንደሚገባኝ አማራ የለም ሲባል አንድ "የተራ" ጎሳ ማንነት አይደለም ለማለት ነበር፣ አማርኛ ተናጋሪ ሕዝብ አለ፣ አብዛኛው አማርኛ ተናጋሪ ዜጋ ነው።
ፎረሙ ላይ እንዳየሁት "ሐሳቡን" ወደ ጎሳ ስታዘቅቱት ፕሮፌሰር መሥፍንን ለመሳደብ ትዳዳላችሁ፤
መሥፍን ግን "በሐሳብ" አማራን/አማርኛን የነበረበት የኢትዮጵያ "ውሃልክነት" ላይ ትቶት አልፏል።
አሁንም አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው!
አሁን ፋሽኑ አይደለም ግን አማርኛ ኦሮማራ/ትግሬማራ እና ሌሎች-ማራ ነው ማለት ይቻላል።
Cheers!
ዝም ብለህ ከእንቅልፍህ ተነስተህ አብዛኛው የሚገባውን በዘመናት የተገነባውን ቋንቌ አትቀይረውም፣ መጀመሪያ ቋንቋህን ቢቻል አለተውሶ ፊደል ፃፍ፣ ብዙ ሰው በፍቅር እንዲወደው መፅሐፍት ድርሰቶች አስተዋውቅ፤ ሁሉ ነገር በወረራ አስተሳሰብ አይሰራም፣ ዐብይ ብልህ ሰው ነው ሚኒልክን ማክበሩ፣ ሚኒልክ/ጎበና ለዘመናቸው የመጠቁ ሰዎች ነበሩ።