እ.አ.አ የካቲት 1933 ዓ/ም በተመሳሳይ ናዚዎች ሪችስታግ ተብሎ የሚታወቀው የራሳቸው የምክር ቤት አባላት ህንጻ በእሳት ማቃጠላቸውንና ክስተቱም ተከትሎ የፓርቲው መሪ አዶልፍ ሂትለርና የፓርቲው የፕሮፓጋንዳ ባለ ሥልጣን ጆሴፍ ጎብል የናዚ ፓርቲ ብቸኛ የበላይነት ለማስጠበቅ የዶች ኮሚኒስቶችን ተጠያቂዎች በማድረግ በጀርመን የኮሚኒስት ፓርቲ አባላት በነበሩ ዜጎች ላይ መግደልን ጨምሮ ከፍተኛ የማጽዳት ስራ እንደሰሩና የፖለቲካ ተቀናቃኞች ለማስወገድ እንደተጠቀሙበት ይታወቃል።
Read the full article here: http://aigaforum.com/amharic-article-20 ... litics.htm