Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ትርኢት

Post by Horus » 30 Sep 2020, 03:31


DefendTheTruth
Member+
Posts: 9914
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ትርኢት

Post by DefendTheTruth » 30 Sep 2020, 04:11

Horus wrote:
30 Sep 2020, 03:31
This is not a "ፖሊስ ትርኢት" rather called a part of the final phase of the mobilization of the national forces for the long overdue decision day (Ethiopian D-Day) to clean the country from all sorts of nausea that it is phasing from many different directions and pull it out and make it the great nation worth of its name.

Army chief has openly told the police we don't need ልፊስፍስ ፖልስ። What do you think that means?

Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ትርኢት

Post by Horus » 30 Sep 2020, 04:15

ዲዲቲ
እኔ ኢትዮጵያ ወያኔ በለው ግብጽ አንድ ባንድ ድራሻቸውን እንደ ምናጠፋ አንዴን ጠርጥሬ አላቅም ። ግን ሕይወት ሁሉ መድረክ ላይ የሚከወን ትርኢት ነው !! ጦርነትኮ ትራኢት ነው ። ቁም ነገሩን ያዝ !!


Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ትርኢት

Post by Guest1 » 30 Sep 2020, 05:56

ህግ ማስከበር የመንግስት ስራ ነው። ግዴታውም ነው።
ይህን ሰልፍ ለምን አያስደስትም? የተቀየረ ነገር የለምና። ሙዚቃው አማርኛ፤ ወዘተ... በሃይለስላሴ ዘመን የታየ ትርእት መሰለ። ወደፊት መራመድ ኣልቻለም።
ቢያንስ ፓሊሶቹ ሰልፋቸውን ሲረግጡ፤ ታካ ላማ ሳዲ ... እያለ እርገጥ! መስማት ነበረብን። ብሩ ላይም ኦሮሞኛ መኖር ነበረት ወዲያልኝ!
ቀሺሞች!!!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9914
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ትርኢት

Post by DefendTheTruth » 30 Sep 2020, 06:07

Guest1 wrote:
30 Sep 2020, 05:56
ህግ ማስከበር የመንግስት ስራ ነው። ግዴታውም ነው።
ይህን ሰልፍ ለምን አያስደስትም? የተቀየረ ነገር የለምና። ሙዚቃው አማርኛ፤ ወዘተ... በሃይለስላሴ ዘመን የታየ ትርእት መሰለ። ወደፊት መራመድ ኣልቻለም።
ቢያንስ ፓሊሶቹ ሰልፋቸውን ሲረግጡ፤ ታካ ላማ ሳዲ ... እያለ እርገጥ! መስማት ነበረብን። ብሩ ላይም ኦሮሞኛ መኖር ነበረት ወዲያልኝ!
ቀሺሞች!!!
Afan Oromo (Oromigna) is becoming a de facto second most used language in the affairs of the country, from private to the public arena.

But Afan Oromo is not yet an official language of the country and as such it can't be used simply here and there officially. But it will be used in the near future as such as well.

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ትርኢት

Post by Guest1 » 30 Sep 2020, 07:30

But Afan Oromo is not yet an official language of the country and as such it can't be used simply here and there officially. But it will be used in the near future as such as well.
የፈለገ ስርኣት ይኑር እኔ ካቀረብኩት ጋር አይገናኝም!!!
ደግሞም አገራችን working language ያለው! official language (በሰመ ብሄራዊ ቋንቋ) ወደህ ይሁን ሳትወድ የግዴታ ትምህርት ቤት የሚሰጥ ነው!! እንዲህ ኣይነት ነገር የለም!! official langauge መኖርም የለበትም!!!
አናዳጅ!!

Ibidda
Member
Posts: 130
Joined: 12 Mar 2012, 17:37

Re: የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ትርኢት

Post by Ibidda » 30 Sep 2020, 08:18

ሳናስበው ለካ ወታደራዊ መንግስት ተመስርቶብናል፤ :lol: :lol:

አያቴ (የአባቴ እናት) እድሜ ልኳን ያልጋ በሽተኛ ሆና ነው የኖረችው፤ እኔ እንኳን ሳውቃት፤ እንደ ታመመች ነው፤ አሁን በሕይወት ባትኖርም፤ ልትሞት አካባቢ ስለ ደርግ አንስታ ስታወራ፤ ሴት ልጇን (እኔ አልደረስኩባትም) አስረው፤ አሰቃይተው፤ ገድለው፤ ሬሳዋን በሯ ላይ ይጥላሉ። ከዚያም ጠዋት በር ሲከፍቱ ልጇ በር ላይ ወድቃ ስታያት፤ አብራ ወደቀች ከዛ ግዜ ወዲህ ለአስራ አምስት አመት የአልጋ ቁራኛ ነበረች፤ የዛሬው ሰልፍ ያስታወሰኝ ነገር ቢኖር የቤተሰቦቼ፤ ሰቆቃ ነው, ኦሮሞ ሁን አማራ፤ በወታደራዊ ማርሽ የታጀበ ወታደራዊ ሰልፍ፤ ለኛ ኢትዮጲያዊያኖች መጥፎ ትዝታን ይፈጥራል።

አብይ አልቆለታል፤ ኢትዮጲያ ሊያጠፋ የሚችል አካሄድ ነው የያዘው፤ ትግራይ ብትሄድ ኢትዮጲያ ትኖራለች፤ አማራና ኦሮሞን አጣልቶ፤ የኦሮሞ ልጆችን አስሮ፤ የአማራ መሪዎችን ገድሎና በሺ የሚቆጠሩ ፋኖዎችን አስሮ፤ ምን አይነት ኢትዮጲያን ለመመስረት ነው ያሰቡት?

ሁሉም ኦሮሞ አላማውም ጥያቄውም አንድ ነው፤ ራሳችንን ማስተዳደር፤ በመረጥነው፤ መንገድ፤ በመረጥነው መሪ፤ የሌሎችንም ብሄሮች እኩልነት ማጽደቅ ራሳቸውን እንዲመሩ ማድረግና፤ ጠንካራ ኢትዮጲያን መፍጠር ነው፤ አበቃ።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9914
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ትርኢት

Post by DefendTheTruth » 30 Sep 2020, 08:58

Ibidda wrote:
30 Sep 2020, 08:18

ሁሉም ኦሮሞ አላማውም ጥያቄውም አንድ ነው፤ ራሳችንን ማስተዳደር፤ በመረጥነው፤ መንገድ፤ በመረጥነው መሪ፤ የሌሎችንም ብሄሮች እኩልነት ማጽደቅ ራሳቸውን እንዲመሩ ማድረግና፤ ጠንካራ ኢትዮጲያን መፍጠር ነው፤ አበቃ።
የት ነበር ሁሉንም ኦሮሞ ሰርቬይ የደረከው ና እንድህ ብሎ የነገሩህ ?

ከ 30 ሚልዮን በለይ የሆነ ህዝብ እንዴት አላማውም ጥያቄውም አንድ ይሆናል?

We are living in a time when many people no more consider lying is a shameless human trait, unfortunately.

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ትርኢት

Post by Dawi » 30 Sep 2020, 12:50

Guest1 wrote:
30 Sep 2020, 05:56
ህግ ማስከበር የመንግስት ስራ ነው። ግዴታውም ነው።
ይህን ሰልፍ ለምን አያስደስትም? የተቀየረ ነገር የለምና። ሙዚቃው አማርኛ፤ ወዘተ... በሃይለስላሴ ዘመን የታየ ትርእት መሰለ። ወደፊት መራመድ ኣልቻለም።
ቢያንስ ፓሊሶቹ ሰልፋቸውን ሲረግጡ፤ ታካ ላማ ሳዲ ... እያለ እርገጥ! መስማት ነበረብን። ብሩ ላይም ኦሮሞኛ መኖር ነበረት ወዲያልኝ!
ቀሺሞች!!!
በአንድ ወቅት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው ብሎ ነበር። አማርኛ የጎሳ ቋንቋ አይደለም፣ የነ አፄ ዮሐንስ ቋንቋ ነው።

His explanation makes a lot of sense to me. Check the clip out!

ዝም ብለህ ከእንቅልፍህ ተነስተህ አብዛኛው የሚገባውን በዘመናት የተገነባውን ቋንቌ አትቀይረውም፣ መጀመሪያ ቋንቋህን ቢቻል አለተውሶ ፊደል ፃፍ፣ ብዙ ሰው በፍቅር እንዲወደው መፅሐፍት ድርሰቶች አስተዋውቅ፤ ሁሉ ነገር በወረራ አስተሳሰብ አይሰራም፣ ዐብይ ብልህ ሰው ነው ሚኒልክን ማክበሩ፣ ሚኒልክ/ጎበና ለዘመናቸው የመጠቁ ሰዎች ነበሩ።

Cheers!


Post Reply