Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የአብን አመራሮች መለወጥ አለባቸው

Post by Abaymado » 26 Sep 2020, 03:30


(በአብን ያልተረዳሁት እና በስሜት ከሆነ ለመታረም ዝግጁ ነኝ )
በመጀመርያ ደረጃ አንድ ደስ የሚል ነገር አለ:: ትላንት ከነበረው በጣም በገዘፈ ሁኔታ አማራ ስለአማራ እየተጨነቀ እያሰላሰለ ነው:: አብዛኛው አማራ የአማራ ብሄርነትን መኖሩን እያመነታም እየተቀላቀለ ነው::አማራ ጥቃት በደረሰበት መጠን አማራነት መሰረት እየያዘ ይሄዳል:
አማራ በአንድ የተነሳ እለት እቺ አገር ባንድ እግሯ ትቆማለች:: ጋላ በአሁኑ ወቅት በአማራ ጫጫታ እየጨፈረ ነው: ግን ጥቂት ግዜ ታገሱን መልሰን እናስለቅሳቸዋለን!! Mark my word!

አብን
አብን ትላንት እንዲህ ብሎ ነበር:"ማንም የአብን አባል ምስጢር ማውጣት አይችልም " የሚል:: ምን እየሆነ ነው::

እስካሁን ፩) አብን ስለ አዲስ አበባ ሲያነሳ አልታየም:: ወይም አንዳንድ ቀልደኞች እንደሚሉት አዲስ አበባ የነዋርዎችዋ ናት ይሉናል:: ምን ማለት ነው?
፪) ታሪክን ባጣቀሰ መልኩ ለአማራ ሲታገል አልታየም :ለምን ?የአማራ የጥንቱን ርስት ለማስመለስ የሚፈልጉ አይመስሉም:: እነሱም ሌላ ብአዴን ናቸው? የአማራ መነሳት ያማቸዋል?

፫) ከዚህ በፊት አብን ከጋላዎች ጋር ሊደራደሩ ሲሉ የከረረ ተቃውሞ ሲገጥማቸው ትተውት ነበር: አሁን ግን ይፋ አረጉት:: ምንድነው አላማቸው? እኛ ከሁሉ በላይ የሚያስፈልገን ጥንታዊ መሬታችን ነው::
እነሱ ግን በአማራ ስም በመነገድ ለስልጣን ቁዋምጠዋል?


Tog Wajale E.R.
Member+
Posts: 9924
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: የአብን አመራሮች መለወጥ አለባቸው

Post by Tog Wajale E.R. » 26 Sep 2020, 04:10

Why Don't You Tell That To Your Dedebit Woorgach Agga*me Tigrayian Prostitu*tes Who*re Mother.

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: የአብን አመራሮች መለወጥ አለባቸው

Post by Abaymado » 26 Sep 2020, 04:19

አለቅላቂ top የ ER ሙጃሌ ሻብያ

free-tembien
Member
Posts: 1685
Joined: 02 Jul 2015, 20:56

Re: የአብን አመራሮች መለወጥ አለባቸው

Post by free-tembien » 26 Sep 2020, 06:20

Abaymado wrote:
26 Sep 2020, 03:30
አገው ነህ አይደል? ከዚህ በፊት አገው ነኝ ያልክ መሰለኝ። ለማንኛውም አብን የወያኔ መጫወቻ አይሆንም። ወያኔ መጀመሪያ መተከል ላይ አማራን ያስገደለችው የአማራን ክልል ለማተራመስ ነው። ባልደራስ ምናምን አይሰራም፤ ምርጫ ጥቂት ወራት ነው የቀሩት፤ መንግስት መሆን የሚፈልግ በምርጫ መወዳደር ብቻ ነው እንጂ ወያኔ የአማራን ክልል ለማተራመስ "ነጻ መንግስት" ምናምንቴ እያለች የምትለፈለፍወን አብን አይቀበልም። ፓርቲ መስርቶ መወዳደር ነው እንጂ የጨረባ መንግስት አይሰራም። አብን ይሄንን የወያንን ስራ ጠንቅቆ ያውቃል።

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: የአብን አመራሮች መለወጥ አለባቸው

Post by Abaymado » 26 Sep 2020, 06:57

By the way, we are seeing a lot of propaganda against ABN. Now significant propagandist coming to urge the government to ban ABN.
No, my intention is that I need more robust and dynamic leadership in ABN. We need Amhara's leaders that give much attention on our lost historical lands. We don't need leaders that are puppet to our inferiors.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የአብን አመራሮች መለወጥ አለባቸው

Post by Sam Ebalalehu » 26 Sep 2020, 07:35

The once “ promising” political strategy is dead: Ayatollah and company seems to have no significant political influence as of now. Well, it is time to [deleted] up to Amharas, pretending as one, and calling other Ethiopians “ inferiors.” How pathetic!

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: የአብን አመራሮች መለወጥ አለባቸው

Post by Abaymado » 26 Sep 2020, 08:24

አብን ወጥቶ ባለው አቅዋሙ አማራን ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል ወይም አብን አመራሮቹን መቀየር አለበት::

ቀደም ብዬ እንዳልኩት አሁን ያለንበት ግዜ ጥሩ ነው::ስለ ጋላ ማንነት በግልፅ የሚነገርበት ነው:: የአማራ ማንነቱ እና ድንበሩ በመፅሐፍ እየታተመ ያለበት ወቅት ነው:: አሁን የሚያስፈልገው ሰለ ጋላ የሚያትት መፃሀፍቶች ያስፈልጉናል:: ጋላ በሚገባው ማንነቱ ሊነገረው ይገባል::

ትላንት በርዮት ሚድያ ላይ የተደረገው ውይይት ድንቅ ነበር:: ከተነሱት መልክቶች መካከል አንዱ በዶክተር ሰማሀኝ የተላለፈው እንዲህ ይላል:

"የኢትዮጵያ ሁኔታ የሚቀየረው ተመጣጣኝ ጉልበት በመፍጠር ነው::"

"ብአዴን ኢትዮጵያንም አማራንም ማዳን እንደማይችሉ ካባ ሲሸልሙ ነው ያረጋገጥኩት:: እዛ ላይ በመቃብራቸው ላይ ነው ሚስማር የመቱት:: "

አቻምየለህ ታምሩ:
"አብኖች ይቅርታ ይጠይቁ አለበለዝያ እንደ ብአዴን መሆናቸው ታውቆ አማራ ሌላ አማራጭ የፖለቲካ ትግል መክፈት ይኖርበታል::"

"አብን የአማራ ሕዝብ ተቆርቁዋሪ ነኝ ካለ መጀመርያ ብአዴን ከአማራ ጫንቃ ላይ የሚነሳበትን ትግል ማድረግ አለበት:: "


Last edited by Abaymado on 26 Sep 2020, 10:08, edited 1 time in total.

experts
Member
Posts: 251
Joined: 26 Apr 2019, 10:55

Re: የአብን አመራሮች መለወጥ አለባቸው

Post by experts » 26 Sep 2020, 08:51

Abaymado፣፣: ትክክል ነህ። አሁን ያሉት የአብን አመራሮች ልክ እንደ ከሃዲዎቹ ደመቀ፣ ገዱና ተመስገን የአማራን ህዝብ ትላንት ለወያኔ እንደሽጡ አሁንም ለአብይና ሽመልስ ሽጠውታል። አማራው መነሳት አለበት። ውጭ ያሉ የአማራ ሊህቃን የት ገቡ?

Post Reply