Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4208
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

በአብይ ላይ የወጣው ሚስጥር

Post by Abaymado » 21 Sep 2020, 12:23


በእኔ እይታ
ባጠቃላይ ሲታይ
ኤርምያስ የሆነ ችግር ሳይኖርበት አይቀርም: ለምን? ብዙ ሕዝብ ሲጠብቅ የነበረው ብዙ ስለነበር::: አበበ ገላው ይህ ምስጢር እንዳይወጣ ለምን ተከላካይ ሆነ? በጣም አነጋጋሪ ነው:: ይህ መውጣት የነበረበት ግዜው ጥንት ነበር:: ኤርምያስ ሰባት ወር ሙሉ አቆይቶ ነው የሽመልስ አባድሳን ሚስጥር ያወጣው:: ለምን? የሆነ ችግር አለ::

ይህ ማለት ግን አብይ ንፁህ ነው ማለት አይደለም:: ይሄው በእጃችን እኮ መረጃ አለ: አገሪቱ ታይቶ በማይታወቅ ቀውስ እየተናጠች ነው:: የመንግስት እጅ እንዳለበትም ብዙዎች እየወቀሱ ነው:: እናም አብይ ለ ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ጥሩ እጩ ሳይሆን ይቀራል::
ይህ የወጣውን ሚስጥር የገለፀው የትግራይ ተወላጅ ነው:: ይህ ትግሬ የስለላ መዋቅሩ አገሪቷን እንዳትሄድ እንቅፋት ሆኗል ብሏል:: ሙሁራንን እንዲሺሹ ያረጉ ነበር ብሏል:: የሳይኮሎጂ ችግር የደረሰብንን ለመግለፅ ይከብዳል ብሏል::

ለjamming የሚወጣው ብር ለሕዝብ ጥቅም ይዋል ብለን ስንጠይቅ ክፉኛ ተበሳጭተውብናል ከዛም ወደ ተለያየ መስርያ ቤት በታተኑን ብሏል::
ለዚህ ሁሉ መዘዙ ደሞ አብይ አህመድ ነበር ብሏል:: አብይ ስልጣኑን የያዘው ከማይክሮልንክ ባገኘው ሰርተፊኬት ነበር ብሏል:: ከዛም ዲግሪ እንዳገኘ ነው::ጋዜጠኛው ሲጠይቀው አብይ እንዴት ታድያ ይህን ሥራ መስራት ቻለ ሲለው: ጭንቅላቱ የመቀበል አቅም አለው ብሏል::

ሌላው የማይካደው ነገር አብይ ኦሮሞ ቢሆንም እንደኦሮሞ act እንደማያረግ ነበር ልጁ የገለፀው::
የሆኖ ሆኖ ከዚህ የባሰ አደገኛ ነገር የለም:: እርግጥ እኛ ከምናውቀው አዲስ ነገር የነገረን ነገር ባይኖርም:: አጋመዎች ቁም ስቅላቸውን የሚያዩት አፈኑ ተብሎ አልነበር? እናም ለምን እሱ አይጠየቅም?
እንደገና አፈና ሊመጣ መሆኑ ጥርጥር የለም::

ሚስጥሩ የሶስት ሰዓት ነው የተባለው: የሁለት ሰዓት ይቀራል :እንጠብቃለን::
አብይ እስር ቤት መቅመስ አለበት!
ሲጠቃለል: እነዚህ ሰዎች እንዲህ የናቁን; አልቃሽ ስለበዛ ይመስለኛል:: ይልቅ ጉሮሮውን እንቅ አርጎ አንጠልጥሎ “አንተ ማነህ?” ብሎ ፍጥፍጥ አርጎ መወርወር ነው:: ወንድ ነው የሚያስፈልገን:: ግልፅ አስለቃሽ አይደለም የሚያስፈልገን;: ሁሉ በእጃችን ነው::

ጋላን መሬትህ አይደለም ብሎ ጥርት ባለ አማርኛ ወይም ጋልኛ ሊነገረው ይገባል::