Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

አስር ሻንጣ ሙሉ መድሃኒትና Viagra መቀሌ ፕላኔት ሆቴል ለተደበቁ ወንጀለኞች!!!

Post by Ejersa » 18 Sep 2020, 15:16

ባለፈው አመት የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ተዋህደው ብልፅግናን ለመመስረት በተስማሙበት ስብሰባ ላይ የተገኙት ዶ/ር ደብረፂዮን በወገብ ህመም ምክንያት ስብሰባውን አቋርጦ ለመውጣት ተገድዶ ነበር። በድምፅ አሰጣጡ ላይ ሁለት የህወሓት አባላት ድምፅ ሳይሰጡ በመቅረታቸው ብዙ ውዝግብ ተነስቶ ነበር። ድምፅ ያልሰጡት ሰብሰባውን አቋርጣ የወጣችው ወ/ሮ ኬሪያ እና ዶ/ር ደብረጽዮን ነበሩ። በወቅቱ ዶ/ር ደብረጽዮን በህመም ምክንያት ስብሰባውን አቋርጦ እንደወጣና ከጥቂት ቀናት በኋላ ለህክምና ወደ ዱባይ እንደሄደ መረጃ ወጥቶ ነበር። ከህክምና ሲመለስ ግን አስር ሻንጣ ሙሉ መድሃኒት ይዞ መምጣቱን ደግሞ የዘሐበሻ ሾካካ ሹክ ብሎናል። በጣም በሚገርም ሁኔታ ቦሌ አየር ማረፊያ ላይ በቁጥጥር ስር የዋሉት ሻንጣዎች ሲፈተሹ አብዛኞቹ መቀሌ ለመሸጉት ሽማግሌዎች የታዘዙ መድሃኒቶች ሲሆኑ ከእዚህ ውስጥ ደግሞ ብዛት ያለው Viagra መገኘቱን ዘግቧል። አያይዞም በመቀሌ የድንግልና ውድድር ከሰሞኑ ሊካሄድ እንደሆነ ሾካካው ሹክ ብሎናል። እኛም የውድድሩ ዳኛ ጌቾ ሊሆን ይችላል ብለን ጠርጥረናል። ይሄ ዘገባማ መደመጥ አለበት።

Kuasmeda
Member+
Posts: 6387
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: አስር ሻንጣ ሙሉ መድሃኒትና Viagra መቀሌ ፕላኔት ሆቴል ለተደበቁ ወንጀለኞች!!!

Post by Kuasmeda » 18 Sep 2020, 15:21

:lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
18 Sep 2020, 15:16
ባለፈው አመት የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ተዋህደው ብልፅግናን ለመመስረት በተስማሙበት ስብሰባ ላይ የተገኙት ዶ/ር ደብረፂዮን በወገብ ህመም ምክንያት ስብሰባውን አቋርጦ ለመውጣት ተገድዶ ነበር። በድምፅ አሰጣጡ ላይ ሁለት የህወሓት አባላት ድምፅ ሳይሰጡ በመቅረታቸው ብዙ ውዝግብ ተነስቶ ነበር። ድምፅ ያልሰጡት ሰብሰባውን አቋርጣ የወጣችው ወ/ሮ ኬሪያ እና ዶ/ር ደብረጽዮን ነበሩ። በወቅቱ ዶ/ር ደብረጽዮን በህመም ምክንያት ስብሰባውን አቋርጦ እንደወጣና ከጥቂት ቀናት በኋላ ለህክምና ወደ ዱባይ እንደሄደ መረጃ ወጥቶ ነበር። ከህክምና ሲመለስ ግን አስር ሻንጣ ሙሉ መድሃኒት ይዞ መምጣቱን ደግሞ የዘሐበሻ ሾካካ ሹክ ብሎናል። በጣም በሚገርም ሁኔታ ቦሌ አየር ማረፊያ ላይ በቁጥጥር ስር የዋሉት ሻንጣዎች ሲፈተሹ አብዛኞቹ መቀሌ ለመሸጉት ሽማግሌዎች የታዘዙ መድሃኒቶች ሲሆኑ ከእዚህ ውስጥ ደግሞ ብዛት ያለው Viagra መገኘቱን ዘግቧል። አያይዞም በመቀሌ የድንግልና ውድድር ከሰሞኑ ሊካሄድ እንደሆነ ሾካካው ሹክ ብሎናል። እኛም የውድድሩ ዳኛ ጌቾ ሊሆን ይችላል ብለን ጠርጥረናል። ይሄ ዘገባማ መደመጥ አለበት።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20578
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: አስር ሻንጣ ሙሉ መድሃኒትና Viagra መቀሌ ፕላኔት ሆቴል ለተደበቁ ወንጀለኞች!!!

Post by Fed_Up » 18 Sep 2020, 18:55

ወያኔዎች ውጊያውንተያይዘውታል ማለት ነው? አንሶላ ስር

አልሙዬ ያለ ነገር መች ለቆታ ሆነ ያለችኝ ትዝ አስባሉኝ :P

Post Reply