Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
yaballo
Member
Posts: 3634
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

PHOTO & REPORT: የ7ኛው ንጉስ ወታደሮች በጠራራ ፀሃይ ከህዝብ ሲዘርፉ።የአዲስ ብሮችና "የገንዘብ ዝረፉ" አዋጅ ምክንያቶች የወታደሮችና የካድሬዎች ደሞዝ መክፈል አለመቻል ነው ተብሏል

Post by yaballo » 17 Sep 2020, 19:26

PHOTO & REPORT: የ7ኛው ንጉስ ወታደሮች በጠራራ ፀሃይ ከህዝብ ሲዘርፉ። የአዲስ ብር ኖቶችና "የገንዘብ ዝረፉ" አዋጅ ምክንያቶች የወታደሮችና የካድሬዎች ደሞዝ መክፈል አለመቻል ነው ተብሏል. (RAJO MEDIA - SOMALI KILIL)

photo: Abiy's Ethiopian soldiers plundering/stealing money from the unarmed locals in Somali & Oromia Kilils. It is to be remembered that due to lack of tax revenues following the unrest in Oromia & the south, Abiy's regime has been unable to pay the salaries of its soldiers & cadres in recent months. The rushed attempt to change the currency [birr] is also the result of this desperation & aims to force people to bring their money to government banks so that the same is used to pay the salaries of Col Abiy's cadres & soldiers .. WOW - poor Aethiopia is faced with a regime even worse than Col. Mengistu's DERG .. የህዝቡ ጩሄትና ልመና!

"“7ኛው ንጉስ” ለጸጥታ ዘርፉ ያገኛችሁትን ብር መውረስ ትችላላችሁ ማለትን ተከትሎ ከሶማሊ ማህበረሰብ ላይ የመከላከያ ሰራዊት እና ፋይናንስ ፖሊስ ግልጽ ዝርፊያ በማካሄድ ላይ ናቸው፡፡ በሀራዋ 250ሺህ ብር፣ በጎዴ በ130ሺህ፣ በቶሎጎጫሌ 200ሺህ ብር ከግለሰቦች ላይ ዘርፈዋል፡፡

“7ኛው ንጉስ” አፉ እንዳመጣለት መናገሩ የሚያመጣውን ቀውስ አያስተውልም፡፡ ለወታደሮች ገንዘብ ወርሳችሁ ተቋም ገንቡበት ማለት ህዝቡን ዝረፉ፣ ያሻችሁን አድርጉ ማለት እንደሆነ ማን ይንገረው?

ይህንን ጠ/ሚ ይዘን ነው ወደ ከፍታ የምንሄደው🙆‍♂️🤔" ...

"ብዙሃኑ የሶማሊ ማህበረሰብ የባንክ ተጠቃሚ አይደለም፡፡ ብሩን በቤቱ ነው የሚያስቀምጠው፡፡ አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ደንብ እንደሚደነግገው ከ1.5 ሚልዮን ብር በላይ ቤት አታስቀምጡ ነው የተባለው፡፡ አሁን ላይ የመንግስት የጸጥታ አካላት ከኅብረተሰቡ እየዘረፉ ያሉት ግማሽ ሚልዮን ብር እንኳ አይሞላም፡፡ ከ130 ሺህ እስከ 250ሺህ ብር መቀማት እና መውረስ አሁን ምን ይባላል?
የክልሉ ምክትል ፕሬዝደንት ሙስጠፌ እያስተዳደረ ያለውን ህዝብ ለቀማኞችና ዘራፊዎች ሰጥቶ ዓለሙን እየቀጨ ነው(ብልጽግና ላይ ነው😎) መቼም ይህን እየተዘረፈ ያለውን የሶማሊ ብር እንደለመደበት “ህወሃት በመንግስትና በህዝቡ መካከል ቅራኔ ለመፍጠር የሰራችው ተንኮል ነው😛“ብሎ ቢናገር ሊገርመን አይገባም🤔" ...

"ፒፒ የጠዋት እና ማታ ውዳሴው ብልጽግና፣ ብልጽግና አሁንም ብልጽግና ነው፡፡ ኢትዮጵያ በልማት፣ በቴክኖሎጂ ታድጋለች፣ ትመነደጋለች የከፍታ ማማ ላይ ትደርሳለች፡፡ ምኞት መቼም አይከለከልም፡፡ ነገር ግን ፒፒ አንድም ቀን በሀገሩ መሬት ላይ ስላለው ችግር ማውራት አይፈልግም፡፡ 7ኛው ንጉስ ለሊባኖስ እና ለሱዳን መንግስት የሀዘን መግለጫ ሲልክ ሀገሩ ውስጥ ለተፈናቀሉት አፋሮች፣ በኦሮሚያ ውስጥ ህይወታቸውን እና ንብረታቸውን ላጡት ዜጎች አንድም ቃል ሳይተነፍስ ቆይቷል፡፡ አሁንስ ለአማራው ጎርፍ እና መተከል ላይ የደረሰውን የሁለቱም ወገኖች እልቂት ይናገር ይሆን?
መሬት ላይ ያለውን እውነታ በመደበቅ ብልጽግና ማማ ላይ አይወጣም! እውነታውን መጋፈጥ ያስፈልጋል፡፡ ለዝህም ይመስላል ከፍተኛ ሚዛን ያላቸውን ፖለቲከኞችን ካሰረ በኃላ ስለ ሀገራዊ መግባባት የሚያወራው!ዘይግረም🤔"

SOURCE: RAJO MEDIA (SOMALI KILIL): https://www.facebook.com/rajopage/

Dawi
Member
Posts: 3526
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: PHOTO & REPORT: የ7ኛው ንጉስ ወታደሮች በጠራራ ፀሃይ ከህዝብ ሲዘርፉ።የአዲስ ብሮችና "የገንዘብ ዝረፉ" አዋጅ ምክንያቶች የወታደሮችና የካድሬዎች ደሞዝ መክፈል አለመቻል ነው

Post by Dawi » 17 Sep 2020, 20:07

yaballo wrote:
17 Sep 2020, 19:26

yabo!

ደርግ የኦሮሞ መንግሥት ነበር፣

የ7ኛው ንጉሥ የዖሮሞ መንግሥት የተሻለ እንደሚሆን ይገመታል፣

የአይምሮ ድርቅ የሆኑትን የሸኔና/ትሕነግ ደጋፊዎች ኪስ ማድረቅ የ7ኛው ንጉሥ ሐላፊነት ነው፤ ይመቸው!!

BTW, the average folk of local Somali & Oromia Kilil don't carry a Million Bir of $100 Bir notes in their pocket. Who are you kidding?

Get out of here!
መስከረም 2/1967 በኢትዮጵያ የሲኦል በር ተበርግዶ የተከፈተበት ወይስ የለውጥ ፋና የተለኮሰበት? ደርግ አፍቃሪ ኢትዮጵያ ወይስ የኦሮሞ ብሔርተኞች?

yaballo
Member
Posts: 3634
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: PHOTO & REPORT: የ7ኛው ንጉስ ወታደሮች በጠራራ ፀሃይ ከህዝብ ሲዘርፉ።የአዲስ ብሮችና "የገንዘብ ዝረፉ" አዋጅ ምክንያቶች የወታደሮችና የካድሬዎች ደሞዝ መክፈል አለመቻል ነው

Post by yaballo » 17 Sep 2020, 20:13

Post by Dawi » 17 Sep 2020, 20:38

አዎ! የዖሮሙማ ዘራፊዎችና ወራሪዎች ሠራዊቱ መሐል መኖራቸው የታወቀ ነው፣ የነሱን እጅ የ7ኛው ንጉሥ የዖሮሞ መንግሥት መቁረጥ አለበት።

የገንዘብ ኖት ቅያሪ እና ኢኮኖሚያዊ አንድምታ

AbebeB
Member+
Posts: 5631
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: PHOTO & REPORT: የ7ኛው ንጉስ ወታደሮች በጠራራ ፀሃይ ከህዝብ ሲዘርፉ።የአዲስ ብሮችና "የገንዘብ ዝረፉ" አዋጅ ምክንያቶች የወታደሮችና የካድሬዎች ደሞዝ መክፈል አለመቻል ነው

Post by AbebeB » 17 Sep 2020, 20:51

Dawi wrote:
17 Sep 2020, 20:07
yaballo wrote:
17 Sep 2020, 19:26
PHOTO & REPORT: የ7ኛው ንጉስ ወታደሮች በጠራራ ፀሃይ ከህዝብ ሲዘርፉ። የአዲስ ብር ኖቶችና "የገንዘብ ዝረፉ" አዋጅ ምክንያቶች የወታደሮችና የካድሬዎች ደሞዝ መክፈል አለመቻል ነው ተብሏል. (RAJO MEDIA - SOMALI KILIL)
yabo!

ደርግ የኦሮሞ መንግሥት ነበር፣
የ7ኛው ንጉሥ የዖሮሞ መንግሥት የተሻለ እንደሚሆን ይገመታል፣
የአይምሮ ድርቅ የሆኑትን የሸኔና/ትሕነግ ደጋፊዎች ኪስ ማድረቅ የ7ኛው ንጉሥ ሐላፊነት ነው፤ ይመቸው!!
BTW, the average folk of local Somali & Oromia Kilil don't carry a Million Bir of $100 Bir notes in their pocket. Who are you kidding?
Get out of here!

መስከረም 2/1967 በኢትዮጵያ የሲኦል በር ተበርግዶ የተከፈተበት ወይስ የለውጥ ፋና የተለኮሰበት? ደርግ አፍቃሪ ኢትዮጵያ ወይስ የኦሮሞ ብሔርተኞች?
Dawi aka Ermiyas L.,
There was no Oromo regime in the empire of Ethiopia. As well, it will never be. Mere presence of Oromo individuals in the habesha regime can never be more than galtus (surrendered ones). Others are adopted individual who carry Oromo names or in-law sons of habesha which can't represent Oromo either.

yaballo
Member
Posts: 3634
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: PHOTO & REPORT: የ7ኛው ንጉስ ወታደሮች በጠራራ ፀሃይ ከህዝብ ሲዘርፉ።የአዲስ ብሮችና "የገንዘብ ዝረፉ" አዋጅ ምክንያቶች የወታደሮችና የካድሬዎች ደሞዝ መክፈል አለመቻል ነው

Post by yaballo » 17 Sep 2020, 21:08

ALSO:

One of the major consequences of Col. Abiy's unbelievably irresponsible "awaj", that gives permission to his soldiers to loot people's money at will, is the ASSUMPTION that his soldiers will follow his other directive that they should loot people who have/carry 1.5 million birr [=$37,000US] or more.

Reports are coming-in now that indicate that Abiy's thuggish soldiers are looting ANY amount of money & beating+killing the locals at will in the process. More, such acts are not limited to Oromia [Abiy's focus of his genocidal efforts] & Somali Kilils but are expanding to various Zones in Debub Kilil too - including the Gurage, Kambata, Wolaita, etc, Zones.

If this continues, poor Ethiopia WILL BE EDGING CLOSER TO WAR-TORN, CHAOTIC & ANARCHIC SOMALIA WHERE THE RULE OF LOCAL WARLORDS becomes the only force that could be relied-upon to provide some protection from Col Abiy's armed thugs & neftegna/occupying soldiers.

photo: today, this man named Nuuraddin Qasim Ja'ama was beaten-to-death by Col. Abiy's thuggish army simply because he refused to hand-over his meager 30,000birr (less than $1000US)he earnet selling chat/qat leaves in Hararghe.

yaballo
Member
Posts: 3634
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: PHOTO & REPORT: የ7ኛው ንጉስ ወታደሮች በጠራራ ፀሃይ ከህዝብ ሲዘርፉ።የአዲስ ብሮችና "የገንዘብ ዝረፉ" አዋጅ ምክንያቶች የወታደሮችና የካድሬዎች ደሞዝ መክፈል አለመቻል ነው

Post by yaballo » 18 Sep 2020, 07:02

#BREAKING NEWS - SOMALI KILIL ...18 SEPT, 2020.

Jigjigaonline
3h
·
#BREAKING
Mass protests in #Qorahay, Somali Region.

Reports reaching Jigjigaonline from Qorahay say hundreds of people gathered in the streets to protest about poor services in government offices and THE ETHIOPIAN MILITARY LOOTING THEIR PROPERTY! [MONEY, CAMELS, COWS, TRADABLE GOODS, ETC].

The reports also say that a number of people have been arrested and dozens tortured by the Somali Liyu Police Forces.
SOURCE: RAJO MEDIA (SOMALI KILIL). https://www.facebook.com/rajopage

Post Reply