Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ስብሃት ነጋን አለማድነቅ አይቻልም!!! ሞንጆሪኖ/ፈትለወርቅ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት!! WEEY GUUD!!

Post by Wedi » 16 Sep 2020, 20:20

ስብሃት ነጋን አለማድነቅ አይቻልም!!! ሞንጆሪኖ/ፈትለወርቅ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት!! :lol: :lol:

ዛሬ በትግራይ ክልል የተደረገው ሰልፍ በምክንያት ነው። ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ካስልጣኑ በማውረድ በምትኩ ፈትለ ወርቅ ገ/ብሄር የክልሉ ፕረዝዳንት በማድረግ አለም ገብረዋህድ ም/ል ፕረዝዳንት አድርጎ ለመሾም ነው።

ደብረፅዮን ከስልጣኑ ይውረድ ፈትለወርቅ ወደ ስልጣን ትሰቀል የሚል ሰላማዊ ሰልፍ ይደረጋል።

እንደሚታወቀው አቶ ስየ አብርሃ እና ጀነራል ፃድቃን ጀነራል አበበ ተክለሃይማኖት (ጆቤ) ለዶ/ር ደብረፅዮን ደግፈው የስብሓት ነጋ ጭፍራዎች አለም ገብረዋህድ ጨምሮ ለማስወገድ ትክክለኛ ህወሓት እኛ ነን ብለው አዋጅ ለማወጅ ተቃርበው እንደነበረ ይታወቃል ። ስብሓት ነጋ የዋዛ አልነበረምና ድምጥማጣቸው አጠፋቸው ። ዶ/ር ደብረፅዮን ለመምታት የደብረፅዮን የድጋፍ ስም በመንጠቅ ለወ/ሮ ፈትለ ወርቅ በምልኔየም አዳራሽ አየኺ ናይና (አይዞሽ የኛ) የሚል ድጋፍ ተሰጣት።

ያኔ ዶ/ር ደብረፅዮን አዲስ አበባ ያሉ ተጋሩ በህወሓት ቁጥጥር ስር እንዳሉ ተገንዝቦ ሊደርስበት ከሚችለው አደጋ አስቀድሞ በማስላት በቀጥታ የእነ ስየ አብርሃ ጀነራል ፃድቃን አበበ ተክለሃይማኖት የሃሳብ ምክር ወደ ሽንት ቤት በመክተት ወደ ስብሓት ነጋ እግር ጫማ ወድቆ ተማፀናቸው።

ስብሓት ነጋ ያለ ሂሳብ አይንቀሳቀስምና ግዜው ጠብቆ ልክ እንደነ ወልደስላሴ አባይ ወልዱ አዜብ መስፍን ለመበቀል ዛሬም ባለ እጣው ደብረፅዮን ሊበቀለው ሙሉ ዝግጅቱ አጠናቅቀዋል ።
ስብሓት ነጋ አለማድነቅ ግን ምንቀኝነት ነው!



Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ስብሃት ነጋን አለማድነቅ አይቻልም!!! ሞንጆሪኖ/ፈትለወርቅ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት!! WEEY GUUD!!

Post by Wedi » 16 Sep 2020, 20:45

:P :P :P
Please wait, video is loading...


Post Reply