Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: VIDEO:"አማራ የሚባል ጎሳ የለም።አማርኛ የትግሬ ነገስታት የወረሯቸውን የአገው/ሻንቂላ/ወይጦ/ወዘተ፤ ሃገራትን ለማስገበር የፈጠሩት የቅኝ ግዛት ማስፋፊያ ቋንቋ ነበር" አንዳርጋቸው

Post by Guest1 » 16 Sep 2020, 02:13

ለአንዳርጋቸው ጽጌ
በአክሱማይቶች ዘመን አማርኛ እንዳልነበር ማን ነገረህ? በአክሱማይቶች ጊዜ የነበር ትግርኛ ነው ዛሬም ያለው? አልተቀየረም? ቢያንስ ኣልተሻሻለም? ትግረኛ ሁሉ ኣንድ ኣይነት ነው? ኦሮምኛ ሁሉ አንድ ኣይነት?
አማርኛ የአሁኑ ዘመናዊ አማርኛ ከዬት ነው? ክሸዋ ኣይደለም? ከመቼ ጀምሮ? በስንተኛው ክፍለ ዘመን? 13ተኛ? የጎንደር አማርኛስ የመቼ ነው?
2ተኛ ሌሎች ብሄሮች አማርኛ ተምረው አማራ ሆነዋል ማለት ምን ማለት ነው? ዛሬ አማራ የሚባሉት መጤዎች ኣይደሉም መከተል ነበረት።
3ተኛ አማራና ትግሬ ወይም በአጠቃላይ ኣክሱማይት የነበሩት ከተቀላቀሉበት ህዝብ ጋር ኦሮሞ ወላይታ ወዘተ... ሆነዋል። ኣይደለም?
እንዳው ኣወቅን እያሉ የድሮን ትረካ ያውም በማይሆን ቦታ መለፍለፍ እውቀት ኣይደለም። ፕርስናል ኢሲዩ ነው የግል ስሜት ማንጸባረቅ ነው።
ዝም በል!
የአማራ ብሄር የለም ብቻ? ብሄር ምንድነው? አንድ ህዝብ የማይጣላ የማይገዳደርል ማለት ነው። ይህ ከሆነ ብሄር የሚባል ኢትዮ የለም። ብሄር የሚባል ነገር እያስጠላም ነው። ኣውሬ ኣስመስላችሁት!

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: VIDEO:"አማራ የሚባል ጎሳ የለም።አማርኛ የትግሬ ነገስታት የወረሯቸውን የአገው/ሻንቂላ/ወይጦ/ወዘተ፤ ሃገራትን ለማስገበር የፈጠሩት የቅኝ ግዛት ማስፋፊያ ቋንቋ ነበር" አንዳርጋቸው

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 16 Sep 2020, 03:05

አባታችን አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን እንዲህ ብለው ተናገሩ።
"yaballo የተባለውን የዓድዋ ወያኔ ካድሬ ትምህርት አልተማረም፡ የፅድቅ ሥራም አልሰራም፡ ምክርንም አልተመከረም፡ ተግሳጽም አልተገሰጸም። ትውልድ አገሩ ትግራይ ስደትና ችግር አንበጣ ካቦ ትልና አይጥ ይበዛበታል።"
:shock: :shock: :shock:


Post Reply