Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
yaballo
Member
Posts: 3501
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

VIDEO:"አማራ የሚባል ጎሳ የለም።አማርኛ የትግሬ ነገስታት የወረሯቸውን የአገው/ሻንቂላ/ወይጦ/ወዘተ፤ ሃገራትን ለማስገበር የፈጠሩት የቅኝ ግዛት ማስፋፊያ ቋንቋ ነበር" አንዳርጋቸው ፅጌ

Post by yaballo » 15 Sep 2020, 20:13

VIDEO: "አማራ የሚባል ጎሳ የለም። አማርኛ የትግሬ ነገስታት የወረሯቸውን የአገው፤ ሻንቂላ፤ ወይጦ፤ ወዘተ፤ ሃገራትን ለማስገበር የፈጠሩት የቅኝ ግዛት ማስፋፊያ ቋንቋ ነበር"። የኢዜማው አንዳርጋቸው ፅጌ።


VIDEO IS LOADING .. PLEASE WAIT ..Please wait, video is loading...


ALSO:

በአዳዲሶቹ የ200ብር ኖቶች ላይ የተሳለችው እርግ የክርስትያኖች የሰላም ምልክት እንጂ እስላሞችን የማትወክል ትና ተባለ። ቅኔው "ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት" የሚለውን የአክራሪ ነፍጠኞችን አመለካከት ለመካብ የተደረገ ተንኮል ነው ብለው የሚያስቡ የኢትዮጵያ እስላሞች ካሁኑ ተቋሞአቸውን እያሰሙ ነው።


<<ዛሬ የተለቀቀው 200 አዲስ የብር ኖት ላይ የተሳለችው እርግብ ለኢትዮጵያ ሰላም እንደሚያስፈልግ ለመግለፅ ታስቦበት የተሰራ የመንግስት ፖሊሲ ነው ተብሏል።
ይህ ተራ ማጭበርበር ነው።

በኢትዮጵያ ሰላም የሚመጣው በኢትዮጵያ እኩልነት፣ ፍትህ እና ርዕትህ በማስፈን እንጂ እርግብ በሁለት መቶ ብር ኖት ላይ በመሳል አይደለም።
በተጨባጭ በኢትዮጵያ የሰላም የሚመጣው ደግሞ፣ በእኩልነት፣ በፍትህ እና በርዕትህ የማያምነውን ዘረኛው፣አግላዩ እና ገፉውን የነፍጠኛ ስረዓት በማፍረስ ብቻ ነው።
በተጨማሪም፣ ይህ እርግብን እንደ ሰላም ምልክት የመጠቀሙ ትርክት ከመፅሃፍ ቅዱስ የተወሰደ እንደመሆኑ ለኢትዮጵያ ክርስቲያኖች እንጂ ለኢትዮጵያ ሙሲልሞች እና ዋቄፈታዎች ትርጉም አይሰጥም።

እርግብን እንደ ሰላም ምልክት የመጠቀሙ አባዜ በራሱ፣በነፍጠኛው ስረዓት ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ነች የሚባለውን ትርክት በተለመደው "ሰም እና ወርቅ" በኢትዮጵያ የሃይማኖቶች እኩልነት እንዳሌለ በማስረገጥ ህዝበ ሙስልሙን እና ዋቄፈታውን በማግለል ሰላም የሚነሳ መድሎ እንጂ ሰላምን የሚያመጣ የእኩልነት መልዕክት አይደለም።

ሌላው፣ የአዲሶቹ የብር ኖቶች ቅሌት ምንም ኢትዮጵያዊ የሚያስብል እሴት በምስል መልክ ያለመያዛቸው ነው።
በፖርቹጋሎች የተገነባውን የፋሲል ግንብን አካቶ እንዴት አገር በቀሉን የኮንሶን የእርከን ስራ ረሳው?

የአገዋ ህዝብ የክርስቲና አሻራ የሆነው ላሊበላስ ምን ዋጠው?

የኦሮሞ ገዳ ምልክት እና የገዳ ስረዓት የውይይት ዲሞክራሲ ተምሳሌት የሆነው ኦዳ እንዴት ከአባ ገዳ ልጆች ተሰወረ?

ሱማሌው፣ አፋሩ፣ ሲዳማው፣ ወላይታው፣ ጋምቤላው ወዘተ ህዝብ በእነዚህ የኢትዮጵያ የወረቀት የብር ኖቶች ላይ እራሱን የሚያየው መቼ ነው?

በአጠቃላይ፣ የአዳዲሶቹ የብር ኖቶች የኢትዮጵያ ህዝብ ዘረኛውን የነፍጠኛውን ስረዓት አፍርሶ ለእኩልነት፣ ለፍትህ እና ለርዕትህ በመታገል ለዘላቂ ሰላም እንዲያሰፍን ትልቅ ፍንጭ ከመስጠት ውጭ ይህ ነው የሚባል ኢኮኖሚያዊ ፋይዳም አይኖራቸውም።>>
Guest1
Member
Posts: 1497
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: VIDEO:"አማራ የሚባል ጎሳ የለም።አማርኛ የትግሬ ነገስታት የወረሯቸውን የአገው/ሻንቂላ/ወይጦ/ወዘተ፤ ሃገራትን ለማስገበር የፈጠሩት የቅኝ ግዛት ማስፋፊያ ቋንቋ ነበር" አንዳርጋቸው

Post by Guest1 » 16 Sep 2020, 02:13

ለአንዳርጋቸው ጽጌ
በአክሱማይቶች ዘመን አማርኛ እንዳልነበር ማን ነገረህ? በአክሱማይቶች ጊዜ የነበር ትግርኛ ነው ዛሬም ያለው? አልተቀየረም? ቢያንስ ኣልተሻሻለም? ትግረኛ ሁሉ ኣንድ ኣይነት ነው? ኦሮምኛ ሁሉ አንድ ኣይነት?
አማርኛ የአሁኑ ዘመናዊ አማርኛ ከዬት ነው? ክሸዋ ኣይደለም? ከመቼ ጀምሮ? በስንተኛው ክፍለ ዘመን? 13ተኛ? የጎንደር አማርኛስ የመቼ ነው?
2ተኛ ሌሎች ብሄሮች አማርኛ ተምረው አማራ ሆነዋል ማለት ምን ማለት ነው? ዛሬ አማራ የሚባሉት መጤዎች ኣይደሉም መከተል ነበረት።
3ተኛ አማራና ትግሬ ወይም በአጠቃላይ ኣክሱማይት የነበሩት ከተቀላቀሉበት ህዝብ ጋር ኦሮሞ ወላይታ ወዘተ... ሆነዋል። ኣይደለም?
እንዳው ኣወቅን እያሉ የድሮን ትረካ ያውም በማይሆን ቦታ መለፍለፍ እውቀት ኣይደለም። ፕርስናል ኢሲዩ ነው የግል ስሜት ማንጸባረቅ ነው።
ዝም በል!
የአማራ ብሄር የለም ብቻ? ብሄር ምንድነው? አንድ ህዝብ የማይጣላ የማይገዳደርል ማለት ነው። ይህ ከሆነ ብሄር የሚባል ኢትዮ የለም። ብሄር የሚባል ነገር እያስጠላም ነው። ኣውሬ ኣስመስላችሁት!

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 1769
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: VIDEO:"አማራ የሚባል ጎሳ የለም።አማርኛ የትግሬ ነገስታት የወረሯቸውን የአገው/ሻንቂላ/ወይጦ/ወዘተ፤ ሃገራትን ለማስገበር የፈጠሩት የቅኝ ግዛት ማስፋፊያ ቋንቋ ነበር" አንዳርጋቸው

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 16 Sep 2020, 03:05

አባታችን አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን እንዲህ ብለው ተናገሩ።
"yaballo የተባለውን የዓድዋ ወያኔ ካድሬ ትምህርት አልተማረም፡ የፅድቅ ሥራም አልሰራም፡ ምክርንም አልተመከረም፡ ተግሳጽም አልተገሰጸም። ትውልድ አገሩ ትግራይ ስደትና ችግር አንበጣ ካቦ ትልና አይጥ ይበዛበታል።"
:shock: :shock: :shock:


Post Reply