Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Halafi Mengedi, The best Ever Good news for You!! $10 Billion is coming to Crused land Tigray!! WEEY GOOD!!

Post by Wedi » 15 Sep 2020, 13:21

Halafi Mengedi, The best Ever Good news for You!! $10 Billion is coming to Crused land Tigray!! WEEY GOOD!! :oops: :oops: :oops:

Woubshet Taye
2h ·
ሰበር መረጃ !

ከሕወሓት ተወካዮች አንዱ ከግብጽ የደህንነት አካላት ጋር ለመደራደር ከለንደን ካይሮ መግባቱን አስተማማኝ የመረጃ ምንጭ አረጋግጧል።

በድርድሩ ሕወሓት 10 ቢሊዮን ዶላር እና ራሷን የቻለች አገር ለመሆን፥ የግብጽን ሁለንተናዊ ድጋፍ የጠየቀች ሲሆን ለዚህ በምላሹ ግብጽ በአባይ ላይ ላላት ፍላጎት አስፈላጊ የስልት ድጋፎችን ማድረግ እና በትግራይ ክልል ወታደራዊ ቀጠና መስጠት ተካተውበታል።

የመረጃው ሙሉ ዝርዝር ከተደራዳሪዎቹ አንዱ በነበረና በመጨረሻው ሰዓት "አገራዊ ክህደት አልፈጽምም" ባለ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጵያ ልጅ ለመንግሥት መድረሱ ሙሉ ለሙሉ ተረጋግጧል።


Please wait, video is loading...