Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Horus
Senior Member
Posts: 16818
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በሚቀጥለው 30 ቀን የዶላር ጥቁር ገበያ $1 ዶላር እስከ $250 ብር ይወርዳል ተብሎ ይገመታል

Post by Horus » 15 Sep 2020, 00:52

ለምን በሉ?

በየስዉ ቤት ተደብቆ ያለው እስከ $115 ቢሊዮን ብር ይደርሳል ተብሏል ። ከዚህ ብር አብዛኛው ሱዳን፣ ኬኒያና ሱማሌ እና ጂቡቲ ውስጥ ነው። በሱዳን የተደበቀው ብር የሚለወጠው ዱባይ ውስጥ ነው ። ባሁን ሰዓት መለወጫው ከባንክ ልክ 4 እጥፍ ደርሷል ።

እጅግ ግዙፍ ብር በሚሊዮኖችና በቢሊዮንች የደበቁት ሌቦች በሚቀጥለው 30 ቀን ሕጋዊ ባንክ አካዉንት ማስገባት አለባቸው ። ለዘምድ አዝማድ ቢሰጡም ዘመዳሞቹ ከመመርመር ስለ ማይድኑ ብዙ ሚሊዮን ምናልባትም በቢሊዮንች ሚቆጠር ብር ወረቀት ሆኖ የመወርወር እድል አለው ። ይህም ስለሆነ ...

ከዛሬ ጀምሮ ዶላር፣ ዪሮ እና ያረብ ገንዘብ መለጫ በትንሽይ በ5 እስለ 10 እጥፍ ይጨምራል ተብሎ ይገመታል።

ስለሆነም $1 ዶላር በ$250 ብር ቢለወጥ አትገረሙ

ይህም ማለት በዲያስፖራ እርዳታ የሚኖረው ድሃ ኢትዮጵያዊ ለትንሽ ግዜ ጠቀም ያለ ብር ያገኛል ። ከሌቦቹ ብር ትንሽ ተጠቃሚ ይሆናል ማለት ነው። ይህ በ250 የተለወጠው ዶላር ያው ለተረጂው ምግብ መግዣ ነው የሚለው (ለትንሽ ግዜ ግሽበት ቢያስከትልም)። ጠቀም ያለ ዶላር መለወጥ የሚችሉ ብዙ እርካሽ መያዝ ይችላሉ ።

ነገር ግን ብር ለዋጮች ከፍተኛ ክትትል ላይ ስለሆኑ ድራማ እንዴት እንደ ሚዘጋ የምናየው ይሆናል !

Horus
Senior Member
Posts: 16818
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በሚቀጥለው 30 ቀን የዶላር ጥቁር ገበያ $1 ዶላር እስከ $250 ብር ይወርዳል ተብሎ ይገመታል

Post by Horus » 15 Sep 2020, 02:05

በእኔ ግምት መስቀልና አረፋን እንደ ጉራጌ ያመት ገቢውን 1/3ኛ አጥፍቶ የሚያከብር ሕዝብ የለም ። በአረብ አገራት፣ አሜርካ ፣ ካናዳ ፣ መላ አውሮፓ እና ደቡብ አፍሪካ ያላችሁ የጉርጌ ተወላጆች ሁሉ ማወቅ ያለባችሁ እነዚህ የቀን ጅብ ሌቦች እናንተን ከመርካቶ ነቅለው ነው ይህን ብር የዘረፉት ። አሁን የትም እንዳይደርሱ መንግስት ሰንሰለቱን አጥብቋል ።

እናንተ ለቤተ ሰብ ምትልኩት ሬሚታንስ እነዚህ ሌቦችን ተጠቅማችሁ ከሆነ የገበያው እንደ ሚከተለው ነው። ዶላርና ዪሮ 1 ቢር/ዪሮ = ለ250 ቢር ነው ። ይህ እነሱን የሚጥሉትን ብር ነው ለናንተ በዶላር የሚሸጡት ፣ ንቁ !! ያረብ ገንዘብ ከሆነ አሁን 5 እጥፍ ነው ወደ 10 እጥፍ አውርዱት !!!Horus
Senior Member
Posts: 16818
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በሚቀጥለው 30 ቀን የዶላር ጥቁር ገበያ $1 ዶላር እስከ $250 ብር ይወርዳል ተብሎ ይገመታል

Post by Horus » 15 Sep 2020, 11:24

ያዲስ አበባ ጥቁር ገበያ ሱቆች እና ጥቁር ነጋዴቆች መዝጋትና ማሰር ተጀመረ ። ይህም ማለት ገዢ ሚያጣው ድብቅ ብር ኧየበዛ የ30 ቀን እያለቀ ይሄዳል ። ያ ነው ዶላሩን 250 ቢያገባው!!!

kerenite
Member
Posts: 2711
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: በሚቀጥለው 30 ቀን የዶላር ጥቁር ገበያ $1 ዶላር እስከ $250 ብር ይወርዳል ተብሎ ይገመታል

Post by kerenite » 15 Sep 2020, 12:22

Horus wrote:
15 Sep 2020, 00:52
ለምን በሉ?

በየስዉ ቤት ተደብቆ ያለው እስከ $115 ቢሊዮን ብር ይደርሳል ተብሏል ። ከዚህ ብር አብዛኛው ሱዳን፣ ኬኒያና ሱማሌ እና ጂቡቲ ውስጥ ነው። በሱዳን የተደበቀው ብር የሚለወጠው ዱባይ ውስጥ ነው ። ባሁን ሰዓት መለወጫው ከባንክ ልክ 4 እጥፍ ደርሷል ።

እጅግ ግዙፍ ብር በሚሊዮኖችና በቢሊዮንች የደበቁት ሌቦች በሚቀጥለው 30 ቀን ሕጋዊ ባንክ አካዉንት ማስገባት አለባቸው ። ለዘምድ አዝማድ ቢሰጡም ዘመዳሞቹ ከመመርመር ስለ ማይድኑ ብዙ ሚሊዮን ምናልባትም በቢሊዮንች ሚቆጠር ብር ወረቀት ሆኖ የመወርወር እድል አለው ። ይህም ስለሆነ ...

ከዛሬ ጀምሮ ዶላር፣ ዪሮ እና ያረብ ገንዘብ መለጫ በትንሽይ በ5 እስለ 10 እጥፍ ይጨምራል ተብሎ ይገመታል።

ስለሆነም $1 ዶላር በ$250 ብር ቢለወጥ አትገረሙ

ይህም ማለት በዲያስፖራ እርዳታ የሚኖረው ድሃ ኢትዮጵያዊ ለትንሽ ግዜ ጠቀም ያለ ብር ያገኛል ። ከሌቦቹ ብር ትንሽ ተጠቃሚ ይሆናል ማለት ነው። ይህ በ250 የተለወጠው ዶላር ያው ለተረጂው ምግብ መግዣ ነው የሚለው (ለትንሽ ግዜ ግሽበት ቢያስከትልም)። ጠቀም ያለ ዶላር መለወጥ የሚችሉ ብዙ እርካሽ መያዝ ይችላሉ ።

ነገር ግን ብር ለዋጮች ከፍተኛ ክትትል ላይ ስለሆኑ ድራማ እንዴት እንደ ሚዘጋ የምናየው ይሆናል !
So optimistic you are!, I would say the exchange rate is gonna be 1US $ vs. Birr 1:3000 birr. Your Neighbor Sudan is a good example while they have encountered similar situation and I tell you, for instance, if a sudanese tried to buy one kilo of sugar, he was forced to carry a sack filled with Jineh (sudanese monetary) and If he was weak to carry it he was looking for a ኩሊ. But in the meantime, I believe they have partially resolved the issue.

your country is heading into that direction.

Just a tip, I detest hgdef the ruling government in eritrea but they kept the exchange rate of nakfa vs. US$ intact.

Hence, convert your birr to Nakfa. Then buy US dollars or Euro or Yen or other hard currency.

I think it makes sense. Doesn't it?

P.S. just a kind reminder, it ain't easy to convert your birr to Nakfa, of course abi and his big mentor issu should concur on that. After all in the long run, it is aimed to strangulate TPLF.

Horus
Senior Member
Posts: 16818
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በሚቀጥለው 30 ቀን የዶላር ጥቁር ገበያ $1 ዶላር እስከ $250 ብር ይወርዳል ተብሎ ይገመታል

Post by Horus » 15 Sep 2020, 17:45

ከረናይት ፣
እኔኮ ያልኩት አዲሱ ብር እስከ ሚለወጥ ነው እንጂ ከዚያ በኋላ ብር በጣም እየጠነከ ነው የሚሂደው ። የኤርትራና ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማወዳደር አትችልም። በሚቀጥለው አመት ኢትዮጵያ ስንዴ ካለም አትገዛል ፣ በሶስት አመት ውስጥ ስንዴ ኤክስፖርት ታረጋለች ። ልብ በል በሚቀጥለው አምስት አመት ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኤክስፖርት የምታድድርግ 120 ሚሊዮን ሕዝብ ነች ። ይልቅስ ቶሎ ኢኮኖሚክ ት ስ ስ ር ጀምራችሁ የኤርትራ እድገት ጀምሩ ። ኢትዮጵያ በሁለት አመት ውስጥ አሁን ያለው የፖለቲካ ችግር ካቃለለች ያሚያቆማት ነገር የለም ። ብር እየጠነከረ ይሄዳል

Hawzen
Member+
Posts: 5870
Joined: 07 Jun 2012, 05:03

Re: በሚቀጥለው 30 ቀን የዶላር ጥቁር ገበያ $1 ዶላር እስከ $250 ብር ይወርዳል ተብሎ ይገመታል

Post by Hawzen » 15 Sep 2020, 18:07

Horus wrote:
15 Sep 2020, 00:52
ለምን በሉ?

በየስዉ ቤት ተደብቆ ያለው እስከ $115 ቢሊዮን ብር ይደርሳል ተብሏል ። ከዚህ ብር አብዛኛው ሱዳን፣ ኬኒያና ሱማሌ እና ጂቡቲ ውስጥ ነው። በሱዳን የተደበቀው ብር የሚለወጠው ዱባይ ውስጥ ነው ። ባሁን ሰዓት መለወጫው ከባንክ ልክ 4 እጥፍ ደርሷል ።

እጅግ ግዙፍ ብር በሚሊዮኖችና በቢሊዮንች የደበቁት ሌቦች በሚቀጥለው 30 ቀን ሕጋዊ ባንክ አካዉንት ማስገባት አለባቸው ። ለዘምድ አዝማድ ቢሰጡም ዘመዳሞቹ ከመመርመር ስለ ማይድኑ ብዙ ሚሊዮን ምናልባትም በቢሊዮንች ሚቆጠር ብር ወረቀት ሆኖ የመወርወር እድል አለው ። ይህም ስለሆነ ...

ከዛሬ ጀምሮ ዶላር፣ ዪሮ እና ያረብ ገንዘብ መለጫ በትንሽይ በ5 እስለ 10 እጥፍ ይጨምራል ተብሎ ይገመታል።

ስለሆነም $1 ዶላር በ$250 ብር ቢለወጥ አትገረሙ

ይህም ማለት በዲያስፖራ እርዳታ የሚኖረው ድሃ ኢትዮጵያዊ ለትንሽ ግዜ ጠቀም ያለ ብር ያገኛል ። ከሌቦቹ ብር ትንሽ ተጠቃሚ ይሆናል ማለት ነው። ይህ በ250 የተለወጠው ዶላር ያው ለተረጂው ምግብ መግዣ ነው የሚለው (ለትንሽ ግዜ ግሽበት ቢያስከትልም)። ጠቀም ያለ ዶላር መለወጥ የሚችሉ ብዙ እርካሽ መያዝ ይችላሉ ።

ነገር ግን ብር ለዋጮች ከፍተኛ ክትትል ላይ ስለሆኑ ድራማ እንዴት እንደ ሚዘጋ የምናየው ይሆናል !
I agree with you, brother Horus. In my opinion, three things will happen before the old TPLF Birr is discarded completely:

1. The exchange rate will exponentially increase.. probably the exchange rate will be $1 for over a hundred or two hundreds Birr.

2. The cost of Goods will also increase exponentially.

3. Birr will rain in the streets of Tigray and specially in the dark alleys of Mekelle... :lol: :mrgreen: :oops:

The good thing is the exchange rate and the price of goods will be back to normal or even less than what it is now once the whole changing of currency is completed. Most importantly, TPLF will not be the same financially and its power to create chaos in Ethiopia.

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF

Post Reply