Page 1 of 1

ሰበር-ዜና : የፈንቅሉ መሪ የማነ ከዓብይ ጋር ቤተ-መንግስት ወስጥ ውይይት አደረገ

Posted: 15 Sep 2020, 00:34
by Thomas H
ዓብይ ለየማነ ቀለብ የሚያወጣው ወጪ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ስለደረሰ ነው ዛሬ ሁለቱ የተገናኙት:: ታዛቢዎች እንደሚሉት ዓብይ ለየማነ ቀለብ የመደበው በጀት አገሪቱ ለትምህርት ከመደበችው በጀት የ10% ብልጫ አለው::



ልብ በሉ ይሄ መክሰስ(snack) ነው

Re: ሰበር-ዜና : የፈንቅሉ መሪ የማነ ከዓብይ ጋር ቤተ-መንግስት ወስጥ ውይይት አደረገ

Posted: 23 Sep 2020, 10:25
by Thomas H
ወጪ ለመቆጠብ ሲባል የፈንቅሉ መሪ የእርሻ መሬት እና ከብቶች ተሰጠው