Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Abiy Ahmed's Seismic Stratagem: Project X (የቀን ጅቦች ተመቱ! ሌቦች ተሸበሩ !!)

Post by Horus » 14 Sep 2020, 14:57


ጠ/ሚ አቢይ አህመድ እነጃዋርን ዘብጥያ ከማውረድ ቀጥሎ ያደረገው ምድር ሚያቀጠቅጥ እርምጃ ይህ ፕሮጀት ዜክስ ነው ። ይህ ባስደናቂ ምስጢር የተወጋ የኢኮኖሚ ደፈጣ ወጊያ ዎያኔን ባይሮፕላን ከመደብደብ ያላነው እርምጃ ነው !!
113 ቢልዮን ብር ከባንክ ወጭ በየቤቱ ተደብቋል።
አሁን አንድ ሰው ክ200 ሺ ብር በላይ ከባንክ ማውጣት አይችልም።
አሁን አንድ ሰው 1 ሚሊዮን ተኩል ብር በላይ በቤቱ ካለው ይወረሳል ፣ በሌላ ሰው ስም ባንክ ካስቀመጠ ያ ገንዘብ ያስቀማጩ ንብረት ይሆናል
ይህ ሁሉ ማለትም 113 ቢሊዮን ብር በ30 ቀን ውስጥ ባንክ ካልገባ ወረቀት ሆኖ ይጣላል
በዉሸት የሚያገቡ ባንክ መሪዎች ይታሰራሉ ባንኩ ተወስዶ የሌላ ባንክ ቅርንጫፍ ይገረጋል ።
የዉሸት ብር አውቆ የሚቀባል ባንክ ይዘጋል
የጦር አይሎች በየድንበሩ የሚዙት ሕገወጥ ገንዘብ የራሳቸው ይሆናል ። ፖሊስም እንዲሁ (ይህ ኢንሴንቲቭ ይባላል)

ባንድ ቃል ሌባ ጉድ ፈላበት !!!

Last edited by Horus on 14 Sep 2020, 15:52, edited 1 time in total.


simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: Abiy Ahmed's Seismic Stratagem: Project X (የቀን ጅቦች ተመቱ!)

Post by simbe11 » 14 Sep 2020, 15:29

It wasn't that long Abiy saying "ወያኔ ራሱ ደርቋል" "ኪሱ ሲደርቅ .........."


Aster Aweke - Gude Fella


Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Abiy Ahmed's Seismic Stratagem: Project X (የቀን ጅቦች ተመቱ!)

Post by Horus » 14 Sep 2020, 15:41

የፕሮጀክት ኤክስ ብልህነትና ጥበብ ምን ላይ መሰላችሁ?

አንደኛ ሌቦችን በራሳቸው ስግብግብነት ተገፍተው የመንግስት ደህንነት እጅ እንዲገቡ ያደርጋል ።

እንዴት በሉ? ይህ የሰረቀ፣ ያጭበረበረ በቤቱ በዶኒያ ብር ደባቂ ሁሉ ገብጋባ ስለሆነ ላለ መያዝ ብሎ ብሩን ቆሻሻ ውስጥ አይጥልም ። ግማሹ የተፈቀድውን ሚሊዮን ተኩል ይዞ ባንክ ሲሄድ መርመራ ወጥመድ ውስጥ ይገባል ። ግማሹ አዲስ ብር መለወጫ ዘዴ ሲፈጥር ይያዛል ።

አሁን የባንክ ማኔጀሮች፣ የቦርድ አባላት የባንክ ቴለሮች ሁሉ ለጸጥታ እንዲያመለክቱ ታዘዋላ። አይ ብላ ከሌባ ዘመዷ ጋር ምትመሳጠር የባንክ ቴለር ራሷ ቃሊቲ ትወርዳለች ። ከባድ ከባድ ወጥመድ ነው አቢይ የዘረጋው !!!

ሌላው ብልህነት ይህ ሁሉ ገንዘብ ባንክ ሰርኩሌሽን ገብቶ ሃቀኛ ነጋዴ እየተበደረ ይከብርበታል ፣ አያችሁ ሌላ ሰቆ ያከማቸውን ብር አሁን ለመልካም ነገር ዋለ ማለት ነው።

ሌላው በፕሮጀችት ኤክስ የተመታ የዘር ባንክ፣ የጎሳ ባንክ ነው። በየክልሉ በተለይ ትግሬ የዉሸት ወረቀትብር እየታተመ በክልል ባምክ ይቀመጣል አሁን የዉሸት ብር የሚያጉሩ ክልል ባንኮች ይዘጋሉ በቃ ።

ለኢላው ትልቁ ነገር 100 ቢልዮን ብር ባንክ ገባ ማለት ባንኮች ከበሩ ወፈሩ ማለት ነው ። በተለይ ጥሩ ማኔጅመት ያላቸው ባንኮች አሁን ከፈተኛ ሊኩዲትይ እና የማበደር አቅም ይሰጣቸዋል ። ነጋዴና ቤት ሰሪሚም በዝቅተኛ ወለድ ብድር ያገኛል ማለት ነው ።

ድንቅ የፋይናንስ ጦርነት ነው አቢይ የወጋው !!!!

Post Reply