Page 1 of 1

የህወሓት ህገወጥ የምርጫ ታዛቢ ቦሌ ኤርፖርት ላይ ሱሬውን በሽንትና ቅዘን አበሰበሰ!!!!!!

Posted: 14 Sep 2020, 06:49
by pushkin
ራሱን ዕውቅና የተሰጠው የውጭ ሃገር የምርጫ ታዛቢ ነኝ በማለት መቐለ ላይ ሲያውጅ የነበረው ትሮንቮል ዛሬ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በደኀንነት ኃይሎች ለጥያቄ ተይዞ ነበር። ነገር ግን በተደጋጋሚ እያስቀመጠኝ ነውና ወደ መፀዳጃ ቤት ውሰዱኝ በማለት ለ10 ደቂቃ እንኳን መነጋገር ሳይችል ቀርቷል። ፍራቻ ይሁን የምግብ አለመስማማት ግራ ያጋባቸው የፀጥታ አባላት በጉዳዩ ከኖርዌይ ኤምባሲ ተወካዮች ጋር ሲደዋወሉ ውለዋል። በኋላ ላይ ግለሰቡ ሽንቱንም መቆጣጠር እንዳቃተውና ሱሪውም ረጥቦ በመታየቱ ጥያቄው ተቋርጦ በነበረው በረራ ወደ ሃገሩ እንዲጓዝ ተደርጓል።

ግለሰቡን ሽንት በሽንት የሆነውና በተቅማጥ የተሰቃየው አዲስ አበባ ከደረሰ በኋላ መሆኑ እስካሁን እያነጋገረ ነው። የአየር መንገዱ የበረራ አስተናጋጆችም አስቀድሞ ከተያዘለት መቀመጫ በመቀየር ለመፀዳጃ ክፍል ቅርብ በሆነ ወንበር እንዲያስቀምጡት ተደርጎ ወደ ኦስሎ በመብረር ላይ ነው።
ሰበብ እንዳይሆን አቡነ አረጋዊ በምህረታቸው ይጎብኙት!

ለሌላ ጊዜ ሽንታም የምርጫ ታዛቢ ባለመጋበዝ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ!

Please wait, video is loading...

Re: የህወሓት ህገወጥ የምርጫ ታዛቢ ቦሌ ኤርፖርት ላይ ሱሬውን በሽንትና ቅዘን አበሰበሰ!!!!!!

Posted: 14 Sep 2020, 07:20
by Hameddibewoyane
:lol: :lol: :lol: :lol:
pushkin wrote:
14 Sep 2020, 06:49
ራሱን ዕውቅና የተሰጠው የውጭ ሃገር የምርጫ ታዛቢ ነኝ በማለት መቐለ ላይ ሲያውጅ የነበረው ትሮንቮል ዛሬ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በደኀንነት ኃይሎች ለጥያቄ ተይዞ ነበር። ነገር ግን በተደጋጋሚ እያስቀመጠኝ ነውና ወደ መፀዳጃ ቤት ውሰዱኝ በማለት ለ10 ደቂቃ እንኳን መነጋገር ሳይችል ቀርቷል። ፍራቻ ይሁን የምግብ አለመስማማት ግራ ያጋባቸው የፀጥታ አባላት በጉዳዩ ከኖርዌይ ኤምባሲ ተወካዮች ጋር ሲደዋወሉ ውለዋል። በኋላ ላይ ግለሰቡ ሽንቱንም መቆጣጠር እንዳቃተውና ሱሪውም ረጥቦ በመታየቱ ጥያቄው ተቋርጦ በነበረው በረራ ወደ ሃገሩ እንዲጓዝ ተደርጓል።

ግለሰቡን ሽንት በሽንት የሆነውና በተቅማጥ የተሰቃየው አዲስ አበባ ከደረሰ በኋላ መሆኑ እስካሁን እያነጋገረ ነው። የአየር መንገዱ የበረራ አስተናጋጆችም አስቀድሞ ከተያዘለት መቀመጫ በመቀየር ለመፀዳጃ ክፍል ቅርብ በሆነ ወንበር እንዲያስቀምጡት ተደርጎ ወደ ኦስሎ በመብረር ላይ ነው።
ሰበብ እንዳይሆን አቡነ አረጋዊ በምህረታቸው ይጎብኙት!

ለሌላ ጊዜ ሽንታም የምርጫ ታዛቢ ባለመጋበዝ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ!

Please wait, video is loading...

Re: የህወሓት ህገወጥ የምርጫ ታዛቢ ቦሌ ኤርፖርት ላይ ሱሬውን በሽንትና ቅዘን አበሰበሰ!!!!!!

Posted: 15 Sep 2020, 13:10
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: