Page 1 of 1

BREAKING NEWS የቤቴል ሆስፒታል ባለቤት ዶክተር ይገረም ቤቴን ሽው ሽው ተደረኩኝ በመጨረሻም እንደተቃጠልኩ ሞትኩ በማለት ይናዘዛሉ!!

Posted: 14 Sep 2020, 00:15
by clear12
የኢትዮጵያ የሽምደዳ ዶክተሮች በየነብዩ ቤት ሊያስጠነቁሉ እየሔዱ መጫወቻ ሆኑ.. እስቲ ጌታ ፈውሶኛል ብሎ ዶክተርን የሚያክል የተማረ ሆስፒታል የከፈተ ሰው ሲጃጃል ምን ይባላል :idea: :idea: :idea: እረ ህዝባችን ሌላ የፍልስፍና የሳይንስ የሳይኮሎጂ መጸሃፎችን ያንብብ የማንም ደደብ ነብይ ነኝ ባይ ጌታ መልዐክ አላህ መንፈስ ምንምን ተናገረኝ እያለ አይንዳችሁ :shock: ምንም ጌታ ምናምን የሚባለው ነገር የለም በሙሉ በችግርህ/ሽ ሰዐት የሳይኮሎጂ ሽወዳ ነው :shock: :shock: :mrgreen: :mrgreen:

Re: BREAKING NEWS የቤቴል ሆስፒታል ባለቤት ዶክተር ይገረም ቤቴን ሽው ሽው ተደረኩኝ ይላሉ

Posted: 14 Sep 2020, 00:22
by simbe11
A doctor paying Israel Dansa a visit and handling his house over????
Bravo Israel. You are the best.

Re: BREAKING NEWS የቤቴል ሆስፒታል ባለቤት ዶክተር ይገረም ቤቴን ሽው ሽው ተደረኩኝ ይላሉ

Posted: 14 Sep 2020, 00:32
by clear12
እዚህ የምንለጥፈው ዶክተርና ፕሮፌሰሮቹን ማዋረዳችን ሳይሆን በየአደባባዩ ራሳቸውንና የተማረውን ክፍል ከማዋረድ ቢነቁ :idea: ብለን ነው

Re: BREAKING NEWS የቤቴል ሆስፒታል ባለቤት ዶክተር ይገረም ቤቴን ሽው ሽው ተደረኩኝ ይላሉ

Posted: 14 Sep 2020, 00:59
by ethioscience

Re: BREAKING NEWS የቤቴል ሆስፒታል ባለቤት ዶክተር ይገረም ቤቴን ሽው ሽው ተደረኩኝ በመጨረሻም እንደተቃጠልኩ ሞትኩ በማለት ይናዘዛሉ!!

Posted: 14 Sep 2020, 01:53
by clear12

Re: BREAKING NEWS የቤቴል ሆስፒታል ባለቤት ዶክተር ይገረም ቤቴን ሽው ሽው ተደረኩኝ በመጨረሻም እንደተቃጠልኩ ሞትኩ በማለት ይናዘዛሉ!!

Posted: 14 Sep 2020, 16:02
by clear12