Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

በትግራይ ምርጫ አንድ ጉዳይ በይፋ ተረጋግጦአል፡፡ የብሔር/ብሔረሰቦችን አገር ጨፈልቆ ኢትዮጵያን ሊገዛ የሚቻለው የአማራ መንግስት ሊኖር አይችልም፡፡

Post by AbebeB » 11 Sep 2020, 20:17

የመጨረሻ ውድቀት ሊሆን የሚችለው በአብይ አመድ የሚመራው የአማራ መንግስት በከፈተበት ጦርነት ኦሮሞ የሚሸነፍ ከሆነ ነው፡፡ ይህ ያለመሆኑ ዕድል 99.999 በመቶ ሲሆን ይሆናል ብለን ለጊዜው እናስብ፡፡

ትግራይ ደግሞ መንግስቷን መርጣ ማንነቷን ለዓለም ሕዝቦች አሳይታለች፣ ለነፍጠኞች ቀረርቶም የሚጨበጥ መልስ ሰጥታለች፡፡ ስለዚህ አሁን ያለውን ሕገ-መንግስት ያለ ብሔሮች ፈቃድ እነካለሁ የሚል ከመጣ እንደ አንበሣ ዘላ አንገቱን ስለሚታንቀው እንደ ጅብ መጮህ ይሆናል ዕድሉ እንጂ የሕዝቦችን ሕገ-መንግስት ንክች ሊያደርግ አይችልም፡፡ በሂደት ደግሞ ሊመጡ ያሉ በርካታ የአማራን የጭፍለቃ አይዶሎጂ የሚጻረሩ ብዙ ጉዳዮች አሉ፡፡

ስለዚህ የአብይ መንግስት ያለው አማራጭ ወደ ኦሮሞ ተመልሶ፣ ኦሮሞን ይቅርታ ጠይቆ ህገ-መንግስቱን በማክበር ምርጫ አካሂዶ ለሚመረጠው የኦሮሞ መንግስት ስልጣን ማስረከብ ብቻ ነው፡፡ አለበለዚያ የኢትዮጵያ ዕድሜ ከሚጠበቀውም ያጠረ ይሆናል፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: በትግራይ ምርጫ አንድ ጉዳይ በይፋ ተረጋግጦአል፡፡ የብሔር/ብሔረሰቦችን አገር ጨፈልቆ ኢትዮጵያን ሊገዛ የሚቻለው የአማራ መንግስት ሊኖር አይችልም፡፡

Post by AbebeB » 12 Sep 2020, 13:23

AbebeB wrote:
11 Sep 2020, 20:17

ከየአቅጣጫው ተጠራርተው ሲያደነቁሩን የኖሩት የነፍጠኛ ርዝራዦች ሚዲያቸው ጥለው ጠፉ እንዴ? Ethio 360 አመለጠ?

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: በትግራይ ምርጫ አንድ ጉዳይ በይፋ ተረጋግጦአል፡፡ የብሔር/ብሔረሰቦችን አገር ጨፈልቆ ኢትዮጵያን ሊገዛ የሚቻለው የአማራ መንግስት ሊኖር አይችልም፡፡

Post by Dawi » 12 Sep 2020, 14:57

AbebeB wrote:
12 Sep 2020, 13:23
ትግራይ ደግሞ መንግስቷን መርጣ ማንነቷን ለዓለም ሕዝቦች አሳይታለች፣ ለነፍጠኞች ቀረርቶም የሚጨበጥ መልስ ሰጥታለች፡፡
ይድረስ አንተን ለመሰሉ የአይምሮ ድርቀት ያጠቃቸው ሰዎች፡

ትህነግ 100% አቨነፈች በጣም ተደንቀናል! :roll:

ኪሳችሁ ሲደርቅ ትጠፋላችሁ!

እኛ "ነፍጠኞች" ትተናችሁ ሌላ ስራ እየሰራን ነው።

መልካም አዲስ ዓመት!

አብቹ ነኝ

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: በትግራይ ምርጫ አንድ ጉዳይ በይፋ ተረጋግጦአል፡፡ የብሔር/ብሔረሰቦችን አገር ጨፈልቆ ኢትዮጵያን ሊገዛ የሚቻለው የአማራ መንግስት ሊኖር አይችልም፡፡

Post by AbebeB » 12 Sep 2020, 19:35

Dawi wrote:
12 Sep 2020, 14:57
AbebeB wrote:
12 Sep 2020, 13:23
ትግራይ ደግሞ መንግስቷን መርጣ ማንነቷን ለዓለም ሕዝቦች አሳይታለች፣ ለነፍጠኞች ቀረርቶም የሚጨበጥ መልስ ሰጥታለች፡፡
ይድረስ አንተን ለመሰሉ የአይምሮ ድርቀት ያጠቃቸው ሰዎች፡
ትህነግ 100% አቨነፈች በጣም ተደንቀናል! :roll:
ኪሳችሁ ሲደርቅ ትጠፋላችሁ!
እኛ "ነፍጠኞች" ትተናችሁ ሌላ ስራ እየሰራን ነው።
መልካም አዲስ ዓመት!
አብቹ ነኝ
Dawi aka Ermiyas L,

ሂሳብ ተምሬያለሁ ስትል የሰማሁ መሰለኝ፡፡ የጨበጣ ነበር? በማኔጅመንትም ቢሆን እኮ አራቱን የሂሳብ ስሌቶች ያስተምራሉ እኔ ሳውቀው፡፡ ማለቴ የትግራይ ምርጫ ውጤት ሮኬት ሳይንስ ያህል ሆነብህ ብዬ ነው፡፡
ህወሃት እኮ ያንተ አለቃ ነው የነበር እንጂ ከእኔ ጋር በምንም አይገናኝም፡፡ ለማንኛው ስለ ተላላኪዎችና ገልቱዎች እናውራ፡፡ ከልምድና ማንነትህ አንጻር አስረዳን እስኪ፡፡ አይመችህም? መልካም እሱንም ተውኩኝ፡፡
ምናባቴን ሳወራ ይመችኃል? ታርክ ያስፈራችኃል፣ ስለ ዘር ሲነሣ ትሳቀቃላችሁ፣ ምርጫ አትወዱም፣ ሌላውም ሲመርጥ ታለቃቅሳላችሁ፡፡ አቅም ስላለችሁ ደግሞ ከመጮህ ያለፈ ተስፋ አጣችሁ፡፡
ምክሬ ይህ ነው፡፡ የኦሮሞን መንግስት ተቀብላችሁና አፋን ኦሮሞ ተናግራችሁ ሳትሳቀቁ፣ ቢዛ አድሱ ሳትባሉ ኦሮሚያ ውስጥ በነጻ መኖር ቻሉ፡፡

Post Reply