Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 2069
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

“ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጣም ፈሪ ናቸው ! ”

Post by Tiago » 10 Sep 2020, 15:46

“የፌዴራል መንግስት ጠንከር ያለ መግለጫ በማውጣት ሀገሪቱ አንድ መንግስት ብቻ እንዳለ በተግባር ምርጫውን በመከልከል ያሳያሉ ተብሎ ሲጠበቅ ሀገሪቱን ከመበታተን ይታደጋሉ ተብሎ ሲጠበቅ ህውሀት ትግራይን ለመገንጠል የሚያስችለውን ጉዞ ያለምንም ማንገራገር ፈቅደዋል ::

በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ ጠ/ ሚ አብይ በመሪ ደረጃ ጠንካራ አቋም ያሌለው እጅግ በጣም ፈሪ ባንኩንም ታንኩንም ይዘው የሚለማመጡ ሀገር ላይ እጅግ ብዙ ጉዳት ከደረሰ በኃላ ከረፈደ እርምጃ ለመውሰድ የሚጣጣሩ ጠ/ ሚ ሆነው ክልሎች እንደፈለጉ የማይታዘዟቸው ከጠ/ ሚ ሀያለማሪያም እንኳ ያነሰ ልብ ያላቸው እጅግ በጣም ፈሪ መሪ ናቸው ::

ህውሀት እንዲገነጠል ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ፈቅደዋል ! ነገር ግን በጉልበት የወሰዳቸውን የአማራ መሬቶች ሳይመልስ ጉዳዩ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ተይዞ እያለ ምርጫ እንዲያደርጉ መፈቀዱ መሬቶቹንም ለህውሀት መወሰናቸውን በተዘዋዋሪ ያሳዩበት መንገድ ነው ::

ትግራይ ከዚህ በኃላ ራሷን ችላ ሌላ ሀገር ነች ! የሀገሪቱን የፌዴራል መንግስት በየትኛውም መንገድ ትእዛዝ የማትቀበል ራሷ በመረጠችው መሪ የምትተዳደር በየትኛውም ግዜ በማንኛውም አካል ላይ ጦርነት መክፈት የምትችል ሉአላዊ ሀገር አድርገዋታል ጠ/ ሚ አብይ አህመድ ::

ጠ/ ሚ ጉልበታቸው የፈረደበት የአማራ ህዝብ ላይ ነው ክልሉ ላይ ባስቀመጧቸው ምስለኔዎች አማካኝነት የፈለጉትን እያደረጉ ህዝቡን ጥያቄውን እንዳያሰማ መሬቶቹን እንዳያስመልስ ሳንካ በመሆን የህውሀት የተግባር ልጅ መሆናቸውን በተግባር አረጋግጠዋል ::

ጠ/ ሚሩ ምንም አይነት የኢትዮጵያዊ ቆራጥ መሪ ስብእና በፍፁም በፍፁም የላቸውም ! ከመሪነታቸው ይልቅ የፓስተር ስብእናቸው ተቆጣጥሯቸዋል

ይህ ፌሎ ሽፒ ሀይደልም በስብከት ብቻ ሰውን ማሳመን የሚቻለው ሀገር ነው ! ኮስተር ኮፍጠን ማለትን ይጠይቃል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግን አሁንም ይህን ለማስተባበል ሌላ ስብከት ይዘው ብቅ ይላሉ ::

የአማራ ህዝብ እና መንግስት ግን አማራጩን በራሱ መንገድ ሊፈታ ይገባል ! ፋኖ የወልቃይት አስመላሽ ኮሚቴ ትግል መጀመር አለባቸው ! በጉልበት የተወሰዱበትን እርስቶቹን መንግስት እንዳሌለ አውቆ የራሱን አማራጭ መውሰድ አለበት ::

የዶ/ር ኣብይ ድፍረቱ ኮንዶምኒየም ስርቆት ላይ እና እንደ እስክንድር ባሉ ንፁሀን ብቻ ላይ ነው!”

ተፃፈ በዳዊት ፣


https://www.etzena.com/amharic/archives/77408

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45811
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: “ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጣም ፈሪ ናቸው ! ”

Post by Halafi Mengedi » 10 Sep 2020, 15:51

Qimant and Agew capital city is Gonder city, the rest hide it in your mother pusssy tick bushie bush???



Abere
Senior Member
Posts: 11270
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: “ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጣም ፈሪ ናቸው ! ”

Post by Abere » 10 Sep 2020, 16:15

Tiago,

ስለ ዐብይ አህመድ ፈሪነት የተነተንከው ትክክል ነው። የሚረባ ሰው አይደለም - የበለጠ ችግር እንድቀፈቀፈ የሚሰራ ዓላማ ቢስ ። አንድ ነገር ግን ከአንተ እለያለሁ። በመጀመሪያ ትግራይ አገር መሆን የምትችል አይደለችም። ለመሆን ብትሞክር እንኳ መሆን የሚይስችል ቋሚ እና ህጋዊ የግዛት ወሰን የላትም። ከዚያም በላይ እራት እና ምሣ ያህል ስንቅ ይዞ እስር ቤት እኖራለሁ የሚል ጅልነት ነው ባይ ነኝ። ከዚያም አልፎ የሰው ሰርቆ አያድሩም ተኝቶ ይሉ ዘንድ የአማራ እና የአፋር መሬቶች የትግራይ አካል ስላልሆኑ በጉለበት ይመለሳሉ። እንዳይመለሱ የአማራ ህዝብ ጀርባ ላይ ተጠምጥሞ የሚያሰናክለው ዐብይ አህመድ እና ብአዴን ነው። ከባድመ ታሪክ እንማር ወያኔ ያን ያህል ህዝብ አስጨርሳ እና በዐደባባይ አስጨፍራ በመጨረሻ ባድመ እና በርካታ በፊት ትግራይ ካርታ ውስጥ የምናውቃቸው መሬቶች ተመንጥቀው ለኤርትራ ይሰጣሉ ተብሎ በዓለም ፍርድ ቤት ሲበየን። ወያኔ ግልበትም ሆነ አቅም የለውም። ግን ጊዜ ጫንቃውን በአማራ እና ሌሎች ወገኖች ላይ ስለጫነባቸው እንዴ እነ ዐብይ ኦነጎቹን ዓይነት ለጊዜው ብሶት ይሰማል።

Hawzen
Member+
Posts: 7274
Joined: 07 Jun 2012, 05:03

Re: “ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጣም ፈሪ ናቸው ! ”

Post by Hawzen » 10 Sep 2020, 18:36




The Nobel Peace Prize Winner Honorable Prime Minister Dr. Abby is not close to coward the way you want to portray him. Dr. Abby Ahmed happens to be a very nice and God fearing person and a very responsible leader. I understand many people including myself expected his government to take swift actions against TPLF belligerent behavior of the terrorist TPLF group. The difference is the Prime Minister cares about the people of Tigray more than the coward TPLF goons as well as the people who blame him like myself for not taking an action. However, after carefully observing the whole situation and the way he has been handling TPLF goons, I am convinced the Dr. Abby's approach the his government has been handling the coward TPLF goons is very smart approach. There is a difference between using our head instead of our heart/emotion..He is killing them slowly but surely.... Not only that, the way Dr. Abby's government handle the ethnic extremists like Obbo Jawar is the best one..... If Dr. Abby was as emotional as myself or some Ethiopians who blame him, probably the existence of Ethiopia as a country would be much worse...Probably it could have been different story....

May God bless Ethiopia and Dr. Abby Ahmed.

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF

Aurorae
Member
Posts: 635
Joined: 10 Nov 2019, 02:21

Re: “ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጣም ፈሪ ናቸው ! ”

Post by Aurorae » 10 Sep 2020, 23:46

Guys,

TPLF is armed to the teeth. Do you want to expedite the country's disintegration ? He did the right thing, Ethiopia is divided whether to keep or discard Ethnic federalism. The majority of the Oromo population will side with the Tigrayans on this issue. Abby is just testing the waters. It will be very interesting next year when election is due. Tigray is a problem for Abbiy, and the weyanes know it too. They will continue to do so until the situation resolves itself. It all depends on Abby. If he plays the peace maker who releases prisoners with a big smile, he will survive. Give him some room. He may turn out to be the best or worst prime minister/king/dictator you ever had.

Tiago
Member
Posts: 2069
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: “ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጣም ፈሪ ናቸው ! ”

Post by Tiago » 11 Sep 2020, 14:49

የአማራ ህዝብ እና መንግስት ግን አማራጩን በራሱ መንገድ ሊፈታ ይገባል ! ፋኖ የወልቃይት አስመላሽ ኮሚቴ ትግል መጀመር አለባቸው ! በጉልበት የተወሰዱበትን እርስቶቹን መንግስት እንዳሌለ አውቆ የራሱን አማራጭ መውሰድ አለበት ::

የዶ/ር ኣብይ ድፍረቱ ኮንዶምኒየም ስርቆት ላይ እና እንደ እስክንድር ባሉ ንፁሀን ብቻ ላይ ነው!”
Abiy has shown his true color by taking swift action against the amharas. how do you interpret Abiy's administration bogus accusation of እስክንድር as a terrorist??

Post Reply