-
- Senior Member+
- Posts: 33606
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
-
- Senior Member+
- Posts: 33606
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Re: This is crazy! Laughed out loud! The weyane are hilarious!
Africa should re-evaluate how it deals with the pseudo-journalists that claim to be journalists, when they infact are conflict instigators & conflict entrepreneurs. Time to have a collective voice on this!
(Amanuel Biedemariam: @Amanbiede)
Last edited by Zmeselo on 10 Sep 2020, 06:35, edited 1 time in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 33606
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Re: This is crazy! Laughed out loud! The weyane are hilarious!
Last edited by Zmeselo on 10 Sep 2020, 14:37, edited 1 time in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 33606
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Re: This is crazy! Laughed out loud! The weyane are hilarious!
Sad to see Oromo comrades falling for TPLF’s “election” charade, being cheered on by western “observers.” This was written in July putting into context what‘s been going on in Ethiopia, which has been victimized by Western imperialism. Divide and rule! It’s a trap!
Frantz Fanon, in his “Wretched of the Earth” warned against the threat of ethnic politics and its “stupidity.” Yet the trauma of many of years of oppression of Oromos in Ethiopia has rendered some blind to history/facts, which is truly a tragedy. Ethnic politics destroys Africa!
_______________
-
- Senior Member+
- Posts: 33606
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
-
- Senior Member+
- Posts: 33606
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Re: This is crazy! Laughed out loud! The weyane are hilarious!
ህወሓት “ጭንቅላቱ ደርቋል” – ጠ/ሚ/ር ዐቢይ
By Editor
http://www.goolgule.com/tplfs-head-is-rotten/
September 9, 2020
ህወሓት የተሰኘው የበረሃ ወንበዴዎች ስብስብ ላለፉት ሁለት ዐሥርተ ዓመታት የኢትዮጵያ ሕዝብ እስኪደነቁር ድረስ ሕገመንግሥት መናድ እያለ ተቃዋሚዎቹን ሁሉ ሲያሸማቅቅ እንዳልኖረ ዛሬ ያንኑ ሕገመንግሥት በመጻረር በትግራይ ሕገወጥ ምርጫ እያካሄደ ይገኛል።
ትላንት ማታ በETV በተላለፈው ቃለ ምልልስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በትግራይ የሚካሄደውን ሕገወጥ ምርጫ ከጨረቃ ቤት ሥራ ጋር እንደሚያመሳስሉት ገለጹ። ጠያቂው
ብሎ ለጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ላቀረበላቸው ጥያቄበትግራይ ክልል የሚካሄደውን ክልላዊ ምርጫ እንዴት ይመለከቱታል?
ብለዋል።የትግራይን (የዛሬ) ምርጫ እንደ ጨረቃ ቤት ነው የምመለከተው፤ እዚያ ያለው ኃይል ጭንቅላቱ ደርቋል፤ ኪሱ ሲደርቅ ይጠፋል። እኛ የትግራይ ሕዝብን በልማት እንደግፋለን እንጂ ጦር አናዘምተበትም
ብለዋል።የትግራይ ምርጫ የጨረቃ ምርጫ ነው! ኮሽ ባለ ቁጥር ይደነግጣሉ! ሲኖትራክ ሲያልፍ ዶዘር መጣ ሊያፈርሰን ነው ብለው ይፈራሉ ሕጋዊ ምርጫ አይደለም።
የሚሊሻ ብዛት አሳሳቢ አይደለም አሁን ትግራይ የሚያስፈልጋት ጦርነት ሳይሆን ውሃ ነው፣ የህወሓት የቁራ ጩኸት አሳሳቢ አይደለም፣ እኔ ለትግራይ የፊት ማስክ እንጂ ጥይት አልክም
ሲቀጥሉም
የጨረቃ ቤት ካርታ አንደሌለው ሁሉ ይሄም ምርጫ ሕጋዊ ያልሆነ ምርጫ ቦርድ የማያውቀው ነው።
ብለዋል።… አገራዊው ምርጫ ሲካሂድ እዚያ ያለው ቡድን ካልተሳተፈ ፓርላማ መቀመጫ አይኖረውም። ለዚህ ብለን ጦርነት አንከፍተም። ለትግራይ ሕዝብ ኮሮናን አንዲከላከል አፍ መሸፈኛን እንሰጣለን አንጂ፣ ውሃን እናስገባለን፣ እድገትን እናመጣለን እንጂ የሆኑ ቡድኖችን ለመዋጋት ጦርነት አንከፍትም ። እዛ ያለው ሀይል ጭንቅላቱ ደርቋል። ኪሱ ሲደርቅ ይጠፋል። በድሮ በሞተ ሀሳብ የሚንቀሳቀስ ነው
ሙሉው ቃለ ምልልስ።