Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

አብይ እስቲ ወንድ ነህ ባጀት አቋርጥ

Post by Ethoash » 08 Sep 2020, 07:50

አንዳንዴ በጣም ይገርመኛል የነዚህ የአማሮች ነገር ። ትግሬዎችን መግጠም ሳይችሉ ሲቀር ሌላ ስወ ይልካሉ። በእርግጥ ነው አማሮች ምንም አይነት ጦርነት አካሂደው አያውቁም ። ሱማሌዎች ባቅማቸው ግማሽ ኢትዬዽያን ይዘው ነበር እድሜ ለኩዩባና ራሽያኖች ። በጣም የሚገርመው ደግሞ ምንም ስለኩባኖች ወለታ የሚወራ ነገር የለም ካራማራን እኛ ነን ያሽነፍነው ከማለት በስተቀር ። ሐይሌስላሴም በአቅምቲ እንግሊዞች ጣሊያንን አስወጥተውለት ስልጣኑን ሲያስረክቡት ታሪኩን ቀስ በቀስ አጥፍቶ ። እንግሊዞች ባይመጡም እኮ አርበኞች አሽንፈው ነበር ብሎ ሙልጭ አርጎ ከድቶ የእንግሊዝን ወለታ በላ ታድያ እንግሊዞች ቢቆይም ተበቀሉት በአንድ ቢቢሲ የረሀብ ወሬ ንጉሱን አስወገዱት።

አሁን ደግሞ አማሮች ልክ እንደልማዳቸው የፌክ ወሬ ማዛመት ጀምረዋል ። አባይ ባጀቱን ሊያቆም ነው ። በሚቀጥለው ወር ሊጀምር ነው ብለው ይፅፋሉ ታድያ አባይን አሳፈረው ባጀቱን እንዲያቆም ሊያስገድዱት ነው ማለት ነው።

ጥያቄው የኖቤል የስላም ተሽላሚ ንጉስ ስባተኛው ፮ሚሊዬንን ሕዝብ በረሀብ መቅጣት ይችላል ወይ ባጀት ከልክሎ ። መልሱ አይችልም ነው። መቶ የማይሞሉ ሽማግሌዎችን መያዝ አቅቶት የሕዝብ እልቂት ማረግ አይችልም።

ቢያረግስ ። ቢያረግ ጦርነት አወጀ ማለት ነው ። ትግሬዎች ጦርነት ማካሄድ ይችላሉ ማለት ነው ። ከዚያ ያሽነፈው ይለይለታል። እንጂ ቁጭ ብለው በረሀብ አይሞቱም አገሩን በሙሉ አጥረውባቸው። ኢርትራ ድግሞ ሳይቸግራት ጠፍ ትበደራለች ። እወነት ጦሩዋን አንቀሳቅሳ አንዲት ስንዝር ወርቃማዎቹ ድንብር ብታልፍ ። እኔን አያርገኝ ነው። ኢሳያስ ቤቱን ጎንደር ላይ ስርቶ ሶፋውን ከአሁኑ መላክ አለበት።

እንደሌላው ግዜ ትግሬዎች ኢትየዽያን አያድኑም ኦሮሞቹን ከፈለጉ እንዲገነጠሉ ካልፈለጉም የፈለጉት እንዲያረጉ ትተዋቸው ነው ወድ ትግሬው ምድር የሚመለሱት። ግን አማራን ለአራት ከፍለው አናሳን ጎሳዎች ነፃ ያወጣሉ። ደቡብም ቢሆን ሱማሌም ቢሆን ያለመንግስት ስለሚቀር የፈለጉትን ያርጉ ማንም ደንታ አይስጠውም ። ይህንን ከፈራህ ከትግሬዎች ነገር አትፈልግ። አርፈህ ተቀመጥ።

በጣም የሚገርም ነው ትግሬዎች ሽሽተው ትግሬ ገቡ ብልው አፋቸውን መክፈታቸው ። አር ሕግዛብሔርን አመስግኑ ። ትግሬዎች አብይን መርጠው ጦር ስትተውት አገሪቱን በስላም ስላስረከቡት ነው ፈርጠጠው ገቡ የምትሉት ። ማን ይከለክላቸው ማን ያፈናቅላቸው ነበር እስከመጨረሻው ቢታገሉ። ኦሮሞን ሱማሌን ገንጥለው ቢሄዱ ማን አባቱ ይናገራቸው ነበር ። አረ አንዳንዴም ለፈጣሪ ምስጋና አቅርቡ ። ይህንን ግፍ ከስራቹህ እና አልበቃ ብላቹሁ ትግረዎችን ለማፈን ብትፈልጉ ከጎናቹሁ ታገኙታላቹሁ።

በአለም አቅፍ ሕግ ኤርትራኖች ትግሬዎችን ወደብ መከልከል በፍፁም አይችሉም ። እንኩዋን መከልከል ዋጋ ማስወደድም አይችሉም ለአንድ ኤርትራዊ የሚከፈለውን ታሪፍ ነው ማስከፈል የሚችሉት ። ከአለም ጋራ ተስማምተን እንኑር የሚሉ ከሆነ ይህ የኔ ሕግ አይደለም የአለም አቀፍ ሕግ ነው። አንዳንድ ገለባ ኤርትራኖች ያልገባቸው ትግሬዎችን ከስሜን እናፍናታለን ይላሉ ። ወቸው ጉድ ለማያውቅ እኮ ስማይ ቅርቡ ነው። እስቲ ወንድ ናች ሁ ትግሬን አፍኑ ። ይህ ማለት ጦርነት እንደማወጅ ነው። ባዳምን ደና ስንብቱ ማለት ነው ። መሉ ጦርነት ከተነሳ ደግሞ ኤርትራ ወድብ አጥ ት ሆናለች ለምን ቢባል ሁለቱ ወድብ ጎሳዎች ያራሳቸውን አገር ገንጥለው ይውሳዳሉና ነው። በትግሬዎች ምርቃት ። ልክ ኤርትራን ሀገር እንዳደርቁ እነዚህ ወርቃሞች አስብና ምፅዋን አገር ያረጉና ኤርትራን አጋሜዎች ባዶ እጃቸውን ያስቀሩዋቸዋል ምን አለ በሉኝ።

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: አብይ እስቲ ወንድ ነህ ባጀት አቋርጥ

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 08 Sep 2020, 08:16

The federal money allocated to Kilil Tigray will continue to flow, except it will not be given to you Weyane, because you have become a national security threat, soon to be designed a terrorist organization by the Ethiopian parliament. Now what agame! :P :P :P

Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አብይ እስቲ ወንድ ነህ ባጀት አቋርጥ

Post by Wedi » 08 Sep 2020, 08:24

Ethoash wrote:
08 Sep 2020, 07:50
አብይ እስቲ ወንድ ነህ ባጀት አቋርጥ
እንዴት አድርጌ? ቅርቃር ውስጥ ገብቸ ግራ ገባኝ እኮ!! :P

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አብይ እስቲ ወንድ ነህ ባጀት አቋርጥ

Post by Ethoash » 10 Sep 2020, 07:00

Wedi wrote:
08 Sep 2020, 08:24
Ethoash wrote:
08 Sep 2020, 07:50
አብይ እስቲ ወንድ ነህ ባጀት አቋርጥ

እንዴት አድርጌ? ቅርቃር ውስጥ ገብቸ ግራ ገባኝ እኮ!! :P

ቀላል ነው ከቅርቃር ለመውጣት ። የአማሮች ቼ በለው አለመስማት ነው።

ታላቁ መሪያችን ወርቃማው መለስ የአማሮችን ወሬ ስምቶ አንዴ ገደል ገብቶ ነበር ግን ከዚያ በኋላ የሽንታምን አማራ ምክር መስማት አቁሞ ታላቅ ሚሪ ሊሆን ቻለ ። ላስረዳ

አማሮች ኤርትራኖችን ስለሚጠሉ ቀንና ማታ ኤርትራኖች ዘረፉን አንድ ቡና ዛፍ ሳይኖራቸው እንዴት አንደኛ የቡና ላኪ ይሆናሉ፥ እንዴት ኤርትራኖች ኢትዬዽያ ውስጥ መስራት ይፈቀድላቸዋል እኛ ቪዛ ተከልክለን ። የማይሉት ነገር የለም ብቻ ቀስ በቀስ መለስን ጦር ውስጥ ከተቱት እነሱን ስምቶ ኤርትራኖችን ከኢትዬዽያ አስወጣቸው። ታድያ አማሮች አሁን ተገልብጠው መለስ እንጂ እነሱ ምንግዜም ኤርትራን ሕዝብ እንደሚወዱ ይደስኩሩልናል መለስን ተጠቅመወበት ጣሉት።

ታድያ መለስ ነገሩ ሲገባው አማሮችን መስማት አቆመ። ሱማሌ ሲሄድ አትሂድ ሲሉት ዝግት አርጎዋቸው ሄዶ ለአለም ስላምን አስከበረ። አባይን አትገንባ ሲሉት ግብፆች ይወጉናል በለው ሲንቀጠቀጡ ዝም ብሎዋቸው አባይን ገነባ። አንድ ቃለመጠይቅ አለ አንዲት አማራ ግብፆች ቢወጉንስ ቢመጡብንስ ፈራሁ ባል የጠየቀችው ታድያ መለስ እየሳቀ መልሱ አትፍሪ ከማለት በስተቀር ምን ልልሽ እችላለሁ አለት ። መልስ በዛን ስዓት ልክ እንድ ጅሉ አባይ አንድ ሚሊዬን ጦር አስልፋለሁ ማለት ይችል ነበር ግን አራዳው መለስ ግብፅም አሽንፋ ኢትዬዽያም አሽንፋ የሚመጣ ድልን ነው የምፈልገው ። አንዳችን ከተሽነፍን ወይም ከተጎዳን ያ ጥሩ ድል አይደለም እያለ ነበር ግብፆችን ከጎኑ ያስለፈው።

እነዚህ ተራ ቡዳዎች ጦርነት ናፍቀው አሼሼ ገዳሜ ይላሉ ። ያዙኝ ልቀቁኝ ይላሉ ከጦርነት በኋላ ማን እንደሚያሽንፍ ማንም አያውቅም አሜሪካኖች አፍጋን ሲሄዱ በሁለት ሳምንት ጦሩነቱን የሚጨርሱ መስሎዋቸው ነበር ይሄው አያ አመቱን ጦሩነቱ ተጠግቶዋል አሜሪካኖች እንደቅጠል እየረገፉ ነው። ስለዚህ አንድ ልቡ ያበጠበት ወጠጤ ጦርነት እናሽንፋለን ቢልህ ደደብ በለው ወይም አንተ ራስ ህ ጦር ሜዳ ሄደህ ተዋጋ በለው የዛን ግዜ ልኩን ያውቀዋል።

መለስ ለስላሳ አመት በስላም መራን ። ደርግ ለአስራስባት አመት በጦርነት መራን ። አሁን ደግሞ ቡዶዎቹ ሁለት አመት ሳይሞላቸው ጦርነት ይሉናል። ከግብፅም ጋራ ነገር እየፈለጉ ነው የጦርነት ጥሪ በየቦታው እያነሱ ነው። ለዚህች አገር ጌታ ይሁናት ወይ የአባይ በልጠት ይሁናት ።

አባይ ብልጥ ቢሆን ዝም ማለት አለበት ምን አገባው ትግሬዎች ምርጫ ቢያረጉ አርገው ዳቦ አያገኙ ዝም ከተባሉ እነሱም ምርጫ አርገው ወድ ድህነታቸው ይመለሳሉ ። እኛም ምንም እንዳልተደረገ ኑሮዋችንን እንቀጥላለን አንዲት ጉድለት የሚያመጣብን ነገር የለም ። ግን ምርጫቸውን ለማቆም ጦር ከስበቅን ውጤቱን በፍፁም አናውቀውም። በለስ ቀንቶን እንደሱማሌ ሽር ብለን ሽር ብለን ልንወጣ እንችላለን። የትግሬዎች የሉዕላዊ ቤተስቦችን በሙሉ ለማስር ይቻለን ይሆናል ። ይህ ምኞች በጣም የሚያጎጎ ምኞት ነው ። ጦርነት ይስባል ና ና በአጭር ግዜ ትጨርስዋለህ አሽናፊም ትሆናለህ ይልሀልና ። አባይን ልብ ይስጠው ነው የምለው
( ͡° ͜ʖ ͡°) wrote:
08 Sep 2020, 08:16
The federal money allocated to Kilil Tigray will continue to flow, except it will not be given to you Weyane, because you have become a national security threat, soon to be designed a terrorist organization by the Ethiopian parliament. Now what agame! :P :P :P

ደድቦ ምንም የምትለው አልገባኝም በአማርኛ ፃፍልኝ፨ ወይ በእንግሊዘኛ የወፍ ቋንቋ አላነብም። ወይ አስብህ የሚበታተን ከሆነ ። ከዚህ በላይ ማብራራት ካልቻልክ ምንም አትችገር ተውው።

Abere
Senior Member
Posts: 11101
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አብይ እስቲ ወንድ ነህ ባጀት አቋርጥ

Post by Abere » 10 Sep 2020, 10:20

Ethoash wrote:
08 Sep 2020, 07:50
አንዳንዴ በጣም ይገርመኛል የነዚህ የአማሮች ነገር ። ትግሬዎችን መግጠም ሳይችሉ ሲቀር ሌላ ስወ ይልካሉ። በእርግጥ ነው አማሮች ምንም አይነት ጦርነት አካሂደው አያውቁም ። ሱማሌዎች ባቅማቸው ግማሽ ኢትዬዽያን ይዘው ነበር እድሜ ለኩዩባና ራሽያኖች ። በጣም የሚገርመው ደግሞ ምንም ስለኩባኖች ወለታ የሚወራ ነገር የለም ካራማራን እኛ ነን ያሽነፍነው ከማለት በስተቀር ። ሐይሌስላሴም በአቅምቲ እንግሊዞች ጣሊያንን አስወጥተውለት ስልጣኑን ሲያስረክቡት ታሪኩን ቀስ በቀስ አጥፍቶ ። እንግሊዞች ባይመጡም እኮ አርበኞች አሽንፈው ነበር ብሎ ሙልጭ አርጎ ከድቶ የእንግሊዝን ወለታ በላ ታድያ እንግሊዞች ቢቆይም ተበቀሉት በአንድ ቢቢሲ የረሀብ ወሬ ንጉሱን አስወገዱት።

አሁን ደግሞ አማሮች ልክ እንደልማዳቸው የፌክ ወሬ ማዛመት ጀምረዋል ። አባይ ባጀቱን ሊያቆም ነው ። በሚቀጥለው ወር ሊጀምር ነው ብለው ይፅፋሉ ታድያ አባይን አሳፈረው ባጀቱን እንዲያቆም ሊያስገድዱት ነው ማለት ነው።

ጥያቄው የኖቤል የስላም ተሽላሚ ንጉስ ስባተኛው ፮ሚሊዬንን ሕዝብ በረሀብ መቅጣት ይችላል ወይ ባጀት ከልክሎ ። መልሱ አይችልም ነው። መቶ የማይሞሉ ሽማግሌዎችን መያዝ አቅቶት የሕዝብ እልቂት ማረግ አይችልም።

ቢያረግስ ። ቢያረግ ጦርነት አወጀ ማለት ነው ። ትግሬዎች ጦርነት ማካሄድ ይችላሉ ማለት ነው ። ከዚያ ያሽነፈው ይለይለታል። እንጂ ቁጭ ብለው በረሀብ አይሞቱም አገሩን በሙሉ አጥረውባቸው። ኢርትራ ድግሞ ሳይቸግራት ጠፍ ትበደራለች ። እወነት ጦሩዋን አንቀሳቅሳ አንዲት ስንዝር ወርቃማዎቹ ድንብር ብታልፍ ። እኔን አያርገኝ ነው። ኢሳያስ ቤቱን ጎንደር ላይ ስርቶ ሶፋውን ከአሁኑ መላክ አለበት።

እንደሌላው ግዜ ትግሬዎች ኢትየዽያን አያድኑም ኦሮሞቹን ከፈለጉ እንዲገነጠሉ ካልፈለጉም የፈለጉት እንዲያረጉ ትተዋቸው ነው ወድ ትግሬው ምድር የሚመለሱት። ግን አማራን ለአራት ከፍለው አናሳን ጎሳዎች ነፃ ያወጣሉ። ደቡብም ቢሆን ሱማሌም ቢሆን ያለመንግስት ስለሚቀር የፈለጉትን ያርጉ ማንም ደንታ አይስጠውም ። ይህንን ከፈራህ ከትግሬዎች ነገር አትፈልግ። አርፈህ ተቀመጥ።

በጣም የሚገርም ነው ትግሬዎች ሽሽተው ትግሬ ገቡ ብልው አፋቸውን መክፈታቸው ። አር ሕግዛብሔርን አመስግኑ ። ትግሬዎች አብይን መርጠው ጦር ስትተውት አገሪቱን በስላም ስላስረከቡት ነው ፈርጠጠው ገቡ የምትሉት ። ማን ይከለክላቸው ማን ያፈናቅላቸው ነበር እስከመጨረሻው ቢታገሉ። ኦሮሞን ሱማሌን ገንጥለው ቢሄዱ ማን አባቱ ይናገራቸው ነበር ። አረ አንዳንዴም ለፈጣሪ ምስጋና አቅርቡ ። ይህንን ግፍ ከስራቹህ እና አልበቃ ብላቹሁ ትግረዎችን ለማፈን ብትፈልጉ ከጎናቹሁ ታገኙታላቹሁ።

በአለም አቅፍ ሕግ ኤርትራኖች ትግሬዎችን ወደብ መከልከል በፍፁም አይችሉም ። እንኩዋን መከልከል ዋጋ ማስወደድም አይችሉም ለአንድ ኤርትራዊ የሚከፈለውን ታሪፍ ነው ማስከፈል የሚችሉት ። ከአለም ጋራ ተስማምተን እንኑር የሚሉ ከሆነ ይህ የኔ ሕግ አይደለም የአለም አቀፍ ሕግ ነው። አንዳንድ ገለባ ኤርትራኖች ያልገባቸው ትግሬዎችን ከስሜን እናፍናታለን ይላሉ ። ወቸው ጉድ ለማያውቅ እኮ ስማይ ቅርቡ ነው። እስቲ ወንድ ናች ሁ ትግሬን አፍኑ ። ይህ ማለት ጦርነት እንደማወጅ ነው። ባዳምን ደና ስንብቱ ማለት ነው ። መሉ ጦርነት ከተነሳ ደግሞ ኤርትራ ወድብ አጥ ት ሆናለች ለምን ቢባል ሁለቱ ወድብ ጎሳዎች ያራሳቸውን አገር ገንጥለው ይውሳዳሉና ነው። በትግሬዎች ምርቃት ። ልክ ኤርትራን ሀገር እንዳደርቁ እነዚህ ወርቃሞች አስብና ምፅዋን አገር ያረጉና ኤርትራን አጋሜዎች ባዶ እጃቸውን ያስቀሩዋቸዋል ምን አለ በሉኝ።
@Ethoash

ይኸ የጦር ሜዳ አመራር እኮ የሰለጠኑት አገራት እና መንግሥታት የሚያደርጉት ዐውደ ውጊያ ነው። አሜሪካ ኢራቅን፣ሊቢያን፣አፍጋኒስታን ጋር ጦርነት ስትዋጋ በርካታ አገራትን ከጎኗ አሰልፋ ነው። የNATO ቃልኪዳን አገራትን። የ2ኛው ዓለም ጦርነት ሲያካሂዱም አንድሁ በርካታ አገራትን አሰልፈው ነው። ስለዚህ የሰለጠነ መንግስት ያላት አገር ይኽን የመሰለ አካሂድ ይከተላል - የድፕሎማሲ ብቃት ነው። ግን ወያኔ ከዴዴቢት ብቻዋን ተንደርድራ አይደለም እኮ አዲስ አበባ ደርግን ጥላ የገባችው። ሻዕብያ መጀመሪያ አዲስ አበባ ከገባ በኋላ ተከትላ ነው ወያኔ የገባቸው። ቅደም ተከተላቸው እንድህ ነበር። ሻዕብያ አዲስ አበባ ቀድሞ ገባ ከዚያ ወያኔ በመጨረሻ ኦነግ በሦስተኛ ደረጃ ዕቃ ተሸክሞ ገባ። የአገራትን ታሪክ ስናወራ የሽፍታ እና የሌባ ተረት አምጥተህ ትዘባርቃለህ። አሁን የበጀት እጥረት ከገጠመህ መፍትሄው ቀላል ነው በለሥ ኢክስፓርት ማድረግ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አብይ እስቲ ወንድ ነህ ባጀት አቋርጥ

Post by Ethoash » 12 Sep 2020, 07:32

Abere wrote:
10 Sep 2020, 10:20

@Ethoash

ይኸ የጦር ሜዳ አመራር እኮ የሰለጠኑት አገራት እና መንግሥታት የሚያደርጉት ዐውደ ውጊያ ነው። አሜሪካ ኢራቅን፣ሊቢያን፣አፍጋኒስታን ጋር ጦርነት ስትዋጋ በርካታ አገራትን ከጎኗ አሰልፋ ነው። የNATO ቃልኪዳን አገራትን። የ2ኛው ዓለም ጦርነት ሲያካሂዱም አንድሁ በርካታ አገራትን አሰልፈው ነው። ስለዚህ የሰለጠነ መንግስት ያላት አገር ይኽን የመሰለ አካሂድ ይከተላል - የድፕሎማሲ ብቃት ነው። ግን ወያኔ ከዴዴቢት ብቻዋን ተንደርድራ አይደለም እኮ አዲስ አበባ ደርግን ጥላ የገባችው። ሻዕብያ መጀመሪያ አዲስ አበባ ከገባ በኋላ ተከትላ ነው ወያኔ የገባቸው። ቅደም ተከተላቸው እንድህ ነበር። ሻዕብያ አዲስ አበባ ቀድሞ ገባ ከዚያ ወያኔ በመጨረሻ ኦነግ በሦስተኛ ደረጃ ዕቃ ተሸክሞ ገባ። የአገራትን ታሪክ ስናወራ የሽፍታ እና የሌባ ተረት አምጥተህ ትዘባርቃለህ። አሁን የበጀት እጥረት ከገጠመህ መፍትሄው ቀላል ነው በለሥ ኢክስፓርት ማድረግ።
አበራሽ የቆየ የአታችንን ስም መስየም ምን ይሉታ ወይ ወንድ ወይ ሴት መሆንህን የማያስታውቅ ነገር።

እወነት ብለሀል ስው ሲወጋ ወገኖቹን መጥራት ። አፍጋኒስቶችም ራሽያ ስትወጋቸው አሜሪካን ጠርተው ነበር በግዜው ። ቡዳዎቹም ደርጎች ሱማሌ ። አዋ ሱማሌም በአቅሞ ግማሽ ኢትዬዽያን ብትይዝብን ። መቶ አመት ተዘጋጅተው ነው ። እኛ ሱሬያችንን አውልቀን ስንፅዳዳ ነው የያዙን ብለው ተረት ተረት ቢናገሩም ሱማሌውች አዋሽ ደርስው ነበር እድሜ ለኩባና ለራሽያ ሱማሌዎች አስወጡልን። ታድያ እውነት ታላቅ ቁምነገር ተናግረሀል በጦርነት ግዜ ማንም ያለውን አጋር ቢጠራ።

አንተ ኤርትራን ፍርፋሪ ወታደሮች ስትጠራ ትግሬዎች ደግሞ ግብፅን ጠርተው መሬት ብቻ ስጥተው ግብፆች ይዋጉላቸዋል ። እንግዲህ ማሽነፉ ወይም መሽነፉ የግብፆች ጉዳይ ነው ። ካወቁበት የሞት ሽረት ትግል አርገው አማሮችን እንዳልነበረ ገርፈው አራት ቦታ ስንጥቀው ። መመለስ ለእድሜ ልካቸው ስላም ማትረፍ ስለሆነ ። ግብፆችን ተናገር። አሁን ግብፆችን ትግሬዎች ይጠራሉ ስልህ ሱሬህን እንደምታበላሽ ይገባኛል ። ግን አንተው ያመጣህው ጣጣ ነው። አማራ ትግሬን መግጠም ይፈልጋል መንገዱም ፈረሱ ይሄው ግን ፈደራልን መንግስት ጦር እጠቀማለሁ ካለ ግን ትግሬዎች ምንም ምርጫ የላቸውም አጋር ከመፈለግ በስቲያ።

ታስታውሳለህ እንግሊዞችን መርተው ያንን የደርግ አባት የኮሳ ሻጭ ልጅን ፈስ በፈስ አርገውት እራሱን እንዲገድል ያረጉትን ምንም አትረሳም ። ይህ ደግሞ ሁለተኛ ዙር ነው እናት ህ ወልደሀለች ትግሬዎችን ለሁለተኛ ግዜ ንካ። ት ዝ ይልሀል ደርግ ቦንብ ሲያዘንብባቸው። ያ ግዜ በፍፅም አይመጣም ልክ እንደእስራሄሎች በፍፅም ዳግም አይደገምም። ዳግም የግፅዝ ቃል ነው።

ቄሮውችን ጠይቃችው በተደበቀ ጦር ጉድ እንዴት እንደስሩዋቸው እና ገደል እንደከተቱዋችው። ግብፆች በጣም ተሳስተዋል ከኦሮሞዎች ጋራ መስራታቸው ምን ሊፈይዱ ። ዋናው ትግሬዎችን ከያዙ የአማራን ጠንቅ ። ትግላቸው አበቃ ተባብረው ተስማምተን መብላት ። ውሃውን መጠጣት የመጣል በትግሬዎች እጅ። ስለዚህ ግብፆች ወንድሞቻችን እህቶቻችን ትግሬዎችን አትርሱ ።

እንኩዋን ግብፆች ትግሬዎችን ረድተው ይቅርና ይህ አሳብ በፈስ እንደጨረስ ህ ስለሚገባኝ ባቄላ በብዛት አትብላ ለግብፅ ኤክስፖርት አርግላቸው ፉል እንዲስሩበት።

Post Reply