Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

የህዋሃትና የሻብያ ዋና ኣላማ

Post by tlel » 05 Sep 2020, 17:12

ይኸው ኣብይ ኣብይ የሚሉ ይውሸት ሻብያዎች ድምፃቸውን ቀስ በቀስ በማሰማት፣ ኢትዮዽያን የዘር ፌዴራል በማድረግ ብቻ ኢትዮዽያን መቆጣጠርና እምቢ ካለች ኢትዮዽያን የማፈራረስ ኣጀንዳ ነው። ይኸው በኢኣር መዲያ ኣጋሜን ሲሰድቡ ከርመው ወደ ፀረ ኢትዮዽያንነት ደሞ ተመልስዋል። ሞኙ ኢትዮዽያዊ ለምን ሻብያን ሆነ ኤርትራዊውን ማረጋገጫ ሳይዝ ሆይ ሆይ እንደሚል ኣልገባኝም። እነ ብርሃኑ ነጋም ሆነ ኣንዳርጋቸው ፅጌስ እስካሁን ፀንተዋል ወይ እምነታቸውን በኤርትራም ሆነ በሻብያ ማድረግ? ሻብያ በውስጥ ኣንዳንድ ህዋሃቶች ጠላቶቹን ለማጥፋት እንጂ ኡኡ የሚለው እራሱ የፈጠረውን ህዋሃት እንዴት ይተዋል ይቅር ይባባላሉ እንጂ በፍፁም ኣይለያዩም።

ዋና ኣላማቸውም እኮ ግልፅ ነው፣ ትግራይንም ኣጠቃሎ ለመውሰድና ኣንድ ኣገር የመፍጠር ኣጀንዳነው። ይህ ሲሆን ትግራይ ካሁን ወዲህ ታግሎ የሞተለትን ትግራይን ወደ ቅኝ ግዛት በኤርትራ ውስጥ ይጠቃለላል ማለት ነው። ምክንያቱም ኤርትራ ቅኝ ስለተገዛችና ኣሁን የምትመራው፣ ቅኝ ገዢዎችን ደጋፊ የነበሩ፣ የኢትዮዽያ ነገስታት ላይ ቂም ያላቸው ትውልድ ናቸው። ለምንድን ነው እነ ብርሃኑን ነጋንም ሆነ ኣንዳርጋቸውን ሻብያዎች የሚያለሰልሱት ምክኛቱም ሻብያም ሆነ ኤርትራዎች ኢሃፓን ፈጥረው ኣላማው ዘር መግዛትንና ኣማራውን ለመንጠል ኣጀንዳ ነው። ብዙ ሻብያም ሆነ ህዋሃት ያልሆነ ኢሃፓ የሆነው ለዚህ ነው። ዛሬ ወሎ ጭንቅ ውስጥም የሆነው ኢሃፓ እዛ በኢሳያስ ስለተፈጠረ ነው። የወሎ ድርቅም የተፈጠረው ኣፄ ሃ ስላሴን ለማውረድ የተቀናጀ ከውጭ ሃይል ጋር ኢሳያስና ኣብሮ ኣበሮቹ የፈጠሩት ነው። ዛሬም ኢትዮዽያዊ የሆኑት ኢሃፓዎች የተበላሸውን ማስተካከል እንጂ፣ እንደ ታምራት ላይኔ የህዋሃት ቀኝ እጅ እንደነበረው፣ እነ ብርሃኑ ነጋም ሆነ ኣንዳርጋቸው ፅጌ በባዶ የሻብያ ቀኝ እጅ ከሆኑ ኣማራውንም ሆነ ኢትዮዽያ የሚለውን ሃይል ከማስመታት መቆጠብ ኣለባቸው ከታሪክ መማር ኣለባቸው። የሻብያ ቀኝ እጅ በመሆን በእጅ ኣዙር የህውሃት ቀኝ እጅ መሆናቸው ኣይቀሬ ነው።

ይትግራይ ህዝብ ማንነቱ ወደ ኤርትራ ቀኝ መገዛት ቡድንም ሆነ ወደ ኣረብ ኣባልነት እስከ ኣረብኛ የብሔራቸው ቋንቋ ለማረግ መዘጋጀት ኣለባቸው። በነገራችን ላይ፣ ማንንትን ትቶ የሌላ ኣገርን ማንነት መውረስ ማለት ስልጣኔነትን ጥቅምን የሚያመጣ ኣይደለም በ፪፩ኛው ክ ዘመን በማለት። ይህ ከበፊቱ ቅኝ ኣገዛዝነት ኣያስተናንስም፣ ግለሰቦች በነዚህ ኣረብ ኣገራት መጠቀም እንጂ ለኣብዛኛው ትግራዋይ ወደ ባርነት እንደሚገባ ጥርጣሬ የለውም። ኦርቶዶክስን በሚመለከት፣ ሻብያም ሆነ ህዋሃት የማንነታቸው ኦርቶዶክስን መተው ብቻ ሳይሆን፣ ኦርቶዶክስን በማጥቃት የዋሃቢን የኮሚኒዝምን የፕሮቴስታንትን መርሆ ነው የያዘው። ኢሳያስ የሚያታልለው ኣብዛኛው የክርስትያን ኤርትራውያንን ነው። ኢኣር ውስጥ ኣብዛኛው ያታልላል ኢሳያስ ኣጋሜ ነው በማለት። ይህ ማለት ኢትዮዽያውያንን ሆነ ትግራይ ላይ ሪቨርስ ሳይኮሎጂ በመጫወት ኣይ ኢሳያስ የኛው ነው በማለት እየተታለሉ ነው። በመጨረሻው ሰዐት ላይ እንደገና ይከዳል ተጠንቀቅ ህን ለመተው የማድረግ ዘዴ ነው ኣጋሜ ነው በማለት የሚያስተባብለው።

Temt
Member
Posts: 2781
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: የህዋሃትና የሻብያ ዋና ኣላማ

Post by Temt » 05 Sep 2020, 18:42

tiel,
አረ እባክህ ኣንተ ጂላንጅል፡ ሩጥ! ሩጥ! ዓረቦች መጡብህ! LOL
BTW, what the hell is "ሻብያ"፧ Do you mean ሻዕብያ, the kingmaker?

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: የህዋሃትና የሻብያ ዋና ኣላማ

Post by tlel » 05 Sep 2020, 18:57

Temt wrote:
05 Sep 2020, 18:42
tiel,
አረ እባክህ ኣንተ ጂላንጅል፡ ሩጥ! ሩጥ! ዓረቦች መጡብህ! LOL
BTW, what the hell is "ሻብያ"፧ Do you mean ሻዕብያ, the kingmaker?
ጥምት

ይቅርታ፣ በኣረቢክ ኣክሰንት ስላላልኩት፥ ሻዕብያ ወይም በኣረብኛ Oops!

https://www.babycenter.com/baby-names-s ... 631935.htm
https://muslimnames.com/shabia
https://en.wikipedia.org/wiki/Shabiha
ታውቃለህ ኣይደል ኢሳያስ ቱርክ ዘር እንዳለበት ዘሮቹ መረብ መላሽን የያዘ በታሪክ ቱርክ ነበር

Temt
Member
Posts: 2781
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: የህዋሃትና የሻብያ ዋና ኣላማ

Post by Temt » 05 Sep 2020, 21:03

tlel wrote:
05 Sep 2020, 18:57
Temt wrote:
05 Sep 2020, 18:42
tiel,
አረ እባክህ ኣንተ ጂላንጅል፡ ሩጥ! ሩጥ! ዓረቦች መጡብህ! LOL
BTW, what the hell is "ሻብያ"፧ Do you mean ሻዕብያ, the kingmaker?
ጥምት

ይቅርታ፣ በኣረቢክ ኣክሰንት ስላላልኩት፥ ሻዕብያ ወይም በኣረብኛ Oops!

https://www.babycenter.com/baby-names-s ... 631935.htm
https://muslimnames.com/shabia
https://en.wikipedia.org/wiki/Shabiha
ታውቃለህ ኣይደል ኢሳያስ ቱርክ ዘር እንዳለበት ዘሮቹ መረብ መላሽን የያዘ በታሪክ ቱርክ ነበር
The links you posted above, while fine, they have nothing to do with the word ሻዕብያالشعبيةا, which means "Peoples" or "Popular".

Post Reply