Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4214
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

"እስክንድር ነጋ የ8 ሚልዮን ብር መኪና ልስጥህ ብለው እምቢ አለኝ : እሺ ካለህ ንገረው " ታከለ ጎማ ለ..

Post by Abaymado » 05 Sep 2020, 13:15

"እስክንድር ነጋ የ8 ሚልዮን ብር መኪና ልስጥህ ብለው እምቢ አለኝ : እሺ ካለህ ንገረው "ይህ አነጋገር የተወሰደው ከተመስገን ደሳለኝ ፍትህ መፅሄት ላይ ነው:: ታከለ ለተመስገን የነገረው ነው::
ከዚህ ፅሁፍ የታዘብኩት:
፩) አገሪቱ በሌባ መወረሯን እና ሌባውንም ማሸሽ እንደያዙ ወይም ወደ ሌላ ስልጣን በማሸሽ ዘረፋው እንደሚቀጥል::
አብይ በቅርቡ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ሲወያይ "ሌባ ብቻ ነው ያለው " ብሎ ነበር:: እሱስ? እንዲህ አገር ሲዘረፍ በሕግ ከመጠየቅ ይልቅ ማሸሽ ነው የያዙት::

፪) ታከለ ለተመስገን ስላለው ሂደት እያስረዳው ሳለ ተጨማሪ እንዲሰማ ፈልጎ ሰናይትን ይደውልላትና ትመጣለች "ሰናይት የተሰሩት ቤቶች ሳምንት ነው እጣ የሚወጣላቸው አይደል?" ሲላት "እረ ታከለ እኛ መስጠት ከጀመርን ቆይተናል::"ብላው እርፍ ::
፫) የኦሮሞ አክትቪስት ዮናታን ተስፋዬ 700 ካሬ ሜትር ቦታ እንስጥህ ሲባል አልፈልግም ማለቱን በፈስ ቡኩ መግለፁን
፬) "ጃዋር መሐመድ ስልጣን ቢይዝ እንኩዋን እንዲህ አይብስም "
፭)"በወያኔ ግዜ በኦህዴዶች የተሰራውን የአዲስ አበባ ጥናት ጋሎች ሲያወግዙት ነፍጠኛው መቀበሉ shame ነው::የአማራ ተወካዮችም ስለነበሩበት ይመለከታቸዋል::"
፮) "down down ነፍጠኛ የሚለው ለአዲስ አበቤም ነው "
፯) ተመስገን የራሱን ሃሳብ ሲያስቀምጥ እንዲህ ይላል"ኦሮምያ የሚባል ሀገር በየትኛውም ዘመን እንዳልነበር እየታወቀ :አዲስ አበባ የኦሮምያ መዲና ናት ብሎ መደምደም ምን ማለት ነው?"
፰)ታከለ ጎማ የወረደው በደመቀ መኮንን እና ሙፍርያት ካሚል እንደሆነ እና :
ሀ)"በቀጣዩም የኦህዴድን የኪራይ ሰብሳቢ ኢኮኖሚ ንጣፎች ለመፈነቃቀል ከበረቱ ወደ ፊት የምናየው ይሆናል:: "
ለ ) ኦዱ አበቤ(አዳነች አበቤ ) የምትሰራቸውን ማስቆማቸውን እናያለን
አለበለዝያ ወያኔ ተመልሶ ነው የመጣው::




Abaymado
Member
Posts: 4214
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: "እስክንድር ነጋ የ8 ሚልዮን ብር መኪና ልስጥህ ብለው እምቢ አለኝ : እሺ ካለህ ንገረው " ታከለ ጎማ ለ..

Post by Abaymado » 06 Sep 2020, 03:15

ህዝቡ አምርርዋል፡ ኮመንት ይከታተሉ፡

Abdulmejid Mohammed
Abdulmejid Mohammed
15 hours ago
ያሳዝናል በትንንሽ ሰዎች የምትመራው ታላቋ
ሀገር ኢትዮጵያ ወደ ማትመለስበት የውድቀት አዘቅት እየተንሸራተተች ነው።

20


Selam lehagere Fikir
Selam lehagere Fikir
18 hours ago
የአዲስአበባ ልጅ አራዳ ነኝ እያልክ በጫትና በሱስ ስትነፍዝ አንዴ ከመቀሌ አንዴ ከሰላሌ ቁማር ይጫወቱብሀል ንቃ አዲስአበቤ!!!!!!!!!!!!!

93


New Desse
New Desse
17 hours ago
1.ኢዜማ አደራ እንደ ሌሎች ፓርቲዎች እንዳትከፋፈሉ.
2.የአዲስ አበባ ሕዝብ ፍርሃትህን ተውና ለመብት ትግል ጀምር.

35


A B
A B
15 hours ago
ብልፅግና አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት ዲሞግራፊ እየቀየርን ነው ካለ በኋላ ድንበሩ እዚህ ነው እዛነው እያለ ምን ያጭበረብራል

27


Lili Anderson
Lili Anderson
17 hours ago
እስኬው ሀቀኛው አንኳን መኪና አገርም ቢሰጡት አይበገሬ ነው።አስመሰክሯል!

27


Samuel Belay
Samuel Belay
18 hours ago
ተመስገን ደሣለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
የአዲስ አበባ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አትዘናጋ
መብታችን በሠላማዊ መንገድ በፋጣኝ በትጋት እናስመልሳለን
እናንተ የኦሮሞ ብልፅግና መሪወች ሰንት አመት ነው በዚች ምድር የምትኖሩት ???
አታፍሩም ከወያኔ በመባሣችሁ??
ሠላም አትፈልጉም ???

18


sizzla tadesse
sizzla tadesse
17 hours ago
ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ
የማንም ሰገጤ መፈንጫ ሆንሽ ወይ

54


Jone .M
Jone .M
16 hours ago
የአዲስ አበባ ህዝብ እየተፈናቀለ እና እያፈናቀሉ ኦሮሞ ነው የተፈናቀለው ይሉናል፡፡ እየተፈናቀለ ያለው የአዲስ አባባ ህዝብ ነው፡፡ ኦሮሞ ተፈናቅሏል ካሉ በነጻ ነው እንዴ የተፈናቀለው ?
ለመሬቱ የተከፈላቸው ካሳ ዝቅተኛ ከሆነ መንግስት ለአርሷ አደሮቹ በተወሰደባቸው የመሬት መጠን በአንድ ካሬ ሜትር( 1 ካሜ) ከ ሁለት መቶ ብር እስከ ሶስት መቶ ብር (200- 300 ብር ) እንደ አገሪቱ የሊዝ እስታንደር መሰረት እንዲከፋለቸው እና የመልሶ ማቋቋም ማሰራት ነው እንጂ ፤ የሚገበው ህግ አገሪቱ ውስጥ እንደሌለ በድሀ ገንዘብ የተሰራውን ኮንዶሚኒየም መስረቅ አይገባም ፡፡ ለዘረፋ እንዲያመቻቸው ዘትወር ኦሮሞ ተፈናቅሏል ነጠላ ዜማ አያዋጣም ፡፡ በትእግስት ሌብነታችሁን አይቶ ዝም ያለው ህዝብ ቁጣው ከባድ ነው፡፡

33


Hayat Mohammed
Hayat Mohammed
16 hours ago
በ2 አመታት ውሰጥ ይሄ ሁሉ ጉድ? ሲቆዩ አስቡት?? በምርጫ ቀጥታችሁ አባሯቸው በፓስተሩ ስብከት አትሸወዱ ፕሊስ😏😏😏

10


Justice For all
Justice For all
14 hours ago
አዲስ አበቤ ከእንቅልፍህ ንቃና ከባልደራስ ጋር ሳይመሽብህ ታገል::

10


Bb BB
Bb BB
18 hours ago
አዲስ አበባን መዝፈን ይቻላል ከቅርምትና ከግድያዉ ግፍ ኗሪዋን ግን መታደግ አልተቻለም።

7


Emebet Teferi
Emebet Teferi
18 hours ago
የኦሮሞ ክልል እንጂ ኦሮሚያ የሚል አናውቅም ስለዚህ የኦሮሞ ክልል እያላችሁ ተጠቀሙ

11


Aman Tube
Aman Tube
21 hours ago
ትርሓስ ምርጫ ትመርጣለች
ጫልቱ ኮንደሚኒየም ትገነባለች
ብርቄ ዳቦ ትገምጣለች
😂 አደም እና አሊ ፍራሽ ላይ ይቅማሉ

72


fatare tarakan
fatare tarakan
20 hours ago
አገርህን እንወቅ ጫማ አስቀይረን ከመከሙን ፀጉር አሰቆርጠን ቁምጣን በቦላሌ ለውጠን እኛ ሳንቀየር አሁን ደግሞ ከተማን በማጽዳት አይምሮን በማንቃት አኗኗርን በማስተማር ልንኖር ነው የአሁኑ ባሰ ወየው አገሬ እስክንድር ወዴት ነህ አሳምነው ጽጌን የሚተካ አረ ከወዴት

13


T T
T T
16 hours ago (edited)
ለመንግስት ስራተኛ ተስጠ ሲባል:
ከስራ ሲስናበቱ እቤቱን ይመልሳሉ?
በክራይ ነው የተስጠው ወይስ በግዥ?
15 ዓመት የጠበቅውስ ግለስብ ኢትዮጵያዊ መብቱ የት ድረስ ነው???
የመንስት ስራተኛ መሆን ነበረበት??

መቼ ነው መንግስት ከመሀል ከተማ ለልማት ብሎ ያፈናቀለውን መሬቱ ተወሰዶ በብዙ ብር በሌዝ ተሸጦ የአዲስ አበባ ህዝብ በቂ ካሳ የሚከፍለውስ ?
በድጋሚ የተደረገውን ካሳ ተብሉ የተስጣቸውን ግለስ ቦች ካሳው በቂ መሆኑንና አለመሆኑን የሚያጣራው???

8


AMORAW WELOYEW
AMORAW WELOYEW
19 hours ago
ዘሀበሻ ግን ለተሜ ትከፍሉታላችሁ ወይንስ በነፃ ነው በሰብስክራይፕ የምትሰበስቡበት

10


Jef W.
Jef W.
7 hours ago
AMORAW WELOYEW : ጥሩ ሃሳብ ስለሌለህ ነው እንጂ ፅፈህ ብታመጣ እናቀርብልህ ነበር:: ሃሳበ ቢስ! 😆 ✌️



ሰን ሳባ
ሰን ሳባ
19 hours ago
ይሄ ጋዜጠኛ ግን ሁሌም ይደንቀኛል 👌

19


Makonnen S. G
Makonnen S. G
14 hours ago
የጅብ ልጅ ፣ ጅብ እንጅ ድብ አይሆንም። ብልጽግና የኢህአዴግ ልጅ ማይደል እንዴ?

6


Emane Mohammed
Emane Mohammed
19 hours ago
ታሜ እናመሰግናለን
አዲስ አበባዬ ንቃ በማንም ቂቢያም አትሸወድ

10


ZeShewa Media ዘሸዋ ሚዲያ
ZeShewa Media ዘሸዋ ሚዲያ
14 hours ago
የአዲስ አበባ ልጂ ይህ ሰገጤ ቡድን በዝምታህ አንተን ባያገኝህ ልጂህን በቤትህ ያርድልሀል ንቃና እራስህን አስከብር

5


ነፍጠኛ ነኝ ህገ -መንግስቱ ይስትካከል !!!!
ነፍጠኛ ነኝ ህገ -መንግስቱ ይስትካከል !!!!
16 hours ago (edited)
ሸዋ (በረራ )😍😍😍 ተቀራመቱሽ ጽናቱን ይስጥሽ ‼️‼️

12


Mulu Woldetinsae
Mulu Woldetinsae
16 hours ago
የእግዚአብሔርን ስም እየጠሩ ህዝብን ማታለል ና መበደል እግዚአብሔርን መበደል ነው:: እየተገፉ ላሉት ምስኪኖች እግዚአብሔር ይዋጋል :::

6


አርሴማ ars
አርሴማ ars
18 hours ago
ለአቤቤዎች በቃ በዳቦ ኬኛ ደግሞ ቤት ያድላል ወይ አብይ ጉድ ነው ያንተ ነገር እንዲ እንደተቀለደብን አይቀርም

6


Tihune Andualme
Tihune Andualme
21 hours ago
አዲስ አበባማ ሿሿ ተሰርታለች በታከለ ጎማ

abel qael
Senior Member
Posts: 10765
Joined: 07 May 2007, 03:21
Location: gumamistan

Re: "እስክንድር ነጋ የ8 ሚልዮን ብር መኪና ልስጥህ ብለው እምቢ አለኝ : እሺ ካለህ ንገረው " ታከለ ጎማ ለ..

Post by abel qael » 06 Sep 2020, 03:37

budagojiew,
ante Qomiche fa'gut, lying is your gudelamharu culture, AssQinxir nega of BaldiRas would have taken a 10 dollar bicycle let alone a car,
You're gossping brother Takele umma becoz he is ousted by the qomaxa fi'nafint Meshrefet and he is currently embattled.
Werada yehonk hametegna qomiche.

Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: "እስክንድር ነጋ የ8 ሚልዮን ብር መኪና ልስጥህ ብለው እምቢ አለኝ : እሺ ካለህ ንገረው " ታከለ ጎማ ለ..

Post by Wedi » 06 Sep 2020, 06:45

ታከለ ኡማ ለአዲስ አበባ በተሰራው ኮንደምዮም ቤቶ በርካታ የአዲስ አበባ ኮራዳዎች በነጻ ኮንደምዬም ቤት እሰጣችኋለሁ እያለና እየሰጠ በርካታ ወጣት ቆንጃጅቶችን ሲያምግጥ እንደኖእረ በርካታ መርጃዎች አሉ!!

እናም አውራ ዶሮ በሰው ስጦ ምሽቶችኑን ይጋብዛል እንደሚባለው ሁሉ ታከለ ኡማ በአዲስ አበባ ህዝብ ገንዝብ ከፍተኛ ሙስና ሲሰራ የቆየ ሰው ነው፡፡ በጣም የሚያሳዝነውና አብይ አህመድ እና ታከለ ኡማ ይህን ሁሉ ውስና እየተነጋገሩ ነው እየሰሩ ያለው የሚለውን ውንጀላ እውነት የሚያደርገው ታከለ ኡማ ለሰራው ለዚህ ወንጀሉ ወደ እስር ቤት መላክ ሲገባው አብይ አሀመድ ግ ን የወንጀሉ ተባባሪ ስለሆነ ታከለ ኡማን ሚንስቴር አድርጎ ሾሞ ሌላ ስልጣን ሸለመው

አብይ አህመድ በጣም መጥፎ ሰው ነው የምንለው ያለምክኛት አይደለም!!

Abaymado
Member
Posts: 4214
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: "እስክንድር ነጋ የ8 ሚልዮን ብር መኪና ልስጥህ ብለው እምቢ አለኝ : እሺ ካለህ ንገረው " ታከለ ጎማ ለ..

Post by Abaymado » 06 Sep 2020, 07:59

Actually I don't blame them because it looks it is inherited in their(galla's) blood. once, when qeroos robbed the banks, no one came to give a counter attack on them or criticized them. All this show that the real thieves were on their way.

Post Reply