Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሃይሌ ሪዞርት በ500 ሚሊዮን ብር በናዝሬት/አዳማ ከተማ ያስገነባውን ሪዞርት አስመረቀ

Post by Ethoash » 05 Sep 2020, 07:39

temari wrote:
05 Sep 2020, 05:48

ወይ የፋራ ነገር አስር ግዜ ቢቃጠል ደግሜ እስራለሁ አለ። ምን ሊያረገው ነበር ሶስት አመት በፊት የተጀመረ ሁቴል በኪሱ ጠቅልሎ ልክ እንደፈረንጆቹ ሊሄድ ያምረዋል እንዴ። ፈረንጆቹ እኮ የሚዳኙት በኢትዬዽያ ሕግ አይደለም በአለም አቀፍ ሕግ ነው። አባይን አንጠልጥለው ነው የተቃጠለባቸውን አንድ ሳንቲም ሳትቀር አስከፍለውት ነው የሚሄዱት ድሮ ቀረ ነጮችን መዝረፍ ፤እንደ ደርግ

ከዚህ በፊት ሚልዬን ግዜ ተናግሬለሁኝ በሪዞርቱ ውስጥ አንዲት ነጭ ልትገደል፣ አስገድ ዶ መደፈር ሊያጋጥማት ይችላል ። ከአገር በቀል ጥፋት በላይ ነጮቹ ስምህን ነው የሚያጠፉልህ ታድያ ለቄሮም ለፋኖም ለድሩዬውም መልሱ Security ካሜራ ብዬ ነግሬህ ነበር አምስት ሚሊዬን ብታወጣ ታድያ ለካሜራ አንድ ሚሊዬን ብታወጣና ጠቅላላ ሪሶርት ህ በካሜራ ቢጠበቅ ምን አባህ ትጎዳለህ ። በጣም ተናድጄ ነው ይህንን የምልህ ይህንን ማወቅ ነበረብህ አንዲሺህ አገሮች ዞሬ አይቻለሁ ስትል ምነው ስኩሪቲ ካሜራቸውን አላየህም ወይ ። አንድ ሌብነት ቢፈፅም ጎልጉሎ ነው የሚያውጡ ። ታስታውሳለህ የሱማሌውን አትሌት ተዘረፍኩ ብሎ ሲል ካሜራ ቢኖርህ ማን ክፍሉን ከፍቶ እንደገባ ታወቅ ነበር። ግን እሱ ባለው አንተ ባልከው ላይ ተንጠልጥሎ ለጥቂት ነበር ስምህ የተረፈው።

ከአሁን በኋላ የሐይሌ ሪዞርት ተቃጠለ በቄሮዎች ቢሉኝ ። ምንም አዘኔታ አይስማኝም ላልስማ ላለ ገገማ መዳኒቱ ነው። እንደውም ሪዞርቱን ከማሳየት ስኩሪቲ ካሜራውን ማሳየት የጠቅም ነበር ።

ሁለተኛው ነገር ድግሞ ሁቴሎች ዶላር ከሀገራችን ውጭ የሚመጡ ቫኪውም ናቸው።

ለምሳሌ የሐይሌ ሁቴል በሙሉ ቁሳቁሶች ከአለም ሁቴሎች ለመወዳደር ሲል ወንበሮቹ ሳይቀሩ ከውጭ አገር የመጡ ናቸው ይህ ማለት ፬መቶ ሚሊዬን ዶላር አስፈልጎት ይሆናል እቃዎቹን ብቻ ለማምጣት ። በዚህም አያበቃም አንድ ነጭ አንድ ሺህ ዶላር ይዞ ቢመጣ እና የአሜሪካ እና የእንግሊዞችን ቢራ ቢጠጣ ያ ማለት ገንዘቡ ተመልሶ ለአሜሪካኖች ገባ ማለት ነው ትንሹ ማስተዛዘኛ ሐይሌ ሁቴሉን ባለቤት ስለሆነ ቢመስለኝም ስንቱን ነው የተበደረው ። የተበደረው ከባንክ ቢሆንም በየደቂቃው ሁቴሉን የሚከራዩት ነጮች ዶላራቸው ተመልሶ አገራቸው የገባል በብድርና በወለድ ሚክን ያት ። ታድያ ከዚህ ሁሉ ትርፋቱ የተላላኪዎች እና የዘበኞች ስራ ብቻ ነው ለኢትዬዽያ የሚተርፋት በሁቴል ስራ ። በምግብም አቅም ከውጭ የሚመጣው ይበዛል ስለዚህ ምኑን ነው የተጠቀምነው። በአገር እንፃር ከሐይሌ አንፃር እያልኩኝ እይደለም።

ሁቴል ስራ ቢያዋጣ ኖሮ ጃማይካዎች በጣም አብታም ይሆኑ ነበር። የጃማይካዎች ሁቴሎች በነጭ ባሌቤትነት ስለሚስሩ ዶላሩ በሙሉ ከጃማይካ በአንድ ሌሊት ተማጦ ይወጣል ይህ እኮ ልክ እንደ ፈረንሳይ አይሮፕላን ኢትዬዽያ ውስጥ ንግድ እንደሚያረግ ቁጠሩት ያተረፈውን ገንዘብ ይዞ ኖ የሚሄዱት ቀን በቀን።

ታድያ ምንድነው መፍት ሄው ። ሐይሌ ቁርጥ አርጎ አገር ቤት የሚስሩትን ወይም ሊስሩ የሚችሉትን ነገሮች በሙሉ ከሐገር ቤት መግዛት አለበት ለምሳሌ ሶፋዎቹ እና መቀመጫዎቹ በሙሉ አገር ቤት መስራት ይችላሉ ብዙ ጥራት ያላቸው ሶፋዎች የሚስሩ ዲዛነሮች አሉ ። ለነሱ እንኩዋን ስራ ይከፍት ነበር።

በሚቀጥለው በዶሮ አቅም ከውጭ ይመጣ ይሆናል ይህንን እና ሌሎች እንድ ችዚ የመሳስሉት ቅቤ ስጋ ራሱ ከውጭ ባይመጣ ይገርመኛል ። የኢትዬዽያ አየር መንገድ የራሱን ምግብ ያደረጃጃል ታድያ በዛው መስረት ከአየር መንገዱ ጋራ ተነጋግሮ ወይም ሌላ አቅራቢ ድርጅቶችን ፈጥሮ ለሁቴሎች በሙሉ ማቅረብ መቻል አለበት ። ከስጋ ሳይቀር ኦርጋኒክ ስጋ ። አታክልቶችም እንዲሁ ኦርጋኒክ ተድርጎ በጥራት ተተክለው ለሁቴሎች ቢቀርቡ በጥሩ ዋጋ ሊሽጡ ይችላሉና ይህ መታየት አለበት። ያለበለዚያ የዶላር ገደል ማሚቶ ናቸው ማንኛውም ትላልቅ ሁቴሎችና ባለኮከብ ሁቴሎች

this thread visited by 74 people now let see how many can visit and not reply

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሃይሌ ሪዞርት በ500 ሚሊዮን ብር በናዝሬት/አዳማ ከተማ ያስገነባውን ሪዞርት አስመረቀ

Post by Ethoash » 08 Sep 2020, 07:26

አንድ የረሳሁት ነገር።

ሀብት ቢጠፋ ሀብት ይተካል የሚሉት ፈሊጥ በፍፁም አይገባኝም ። ሐይሌ ንብሬቴ ቢቃጠል ። በመጨረሻ ከስወ ሕይወት አይበልጥም ብሎ ተናግሮዋል። ግን ይህ ትልቅ ስተት ነው። የሐይሌ ሪዞርት ሲቃጠል እኮ አራት መቶ ስራተኞች እያንዳንዳቸው የሚያስተዳድሩዋቸው ቤተስቦች ጋራ እንደሞቱ እንደተገደሉ ነው የሚቆጠረው ይህ ማለት አራት ሺህ ስዎች ።ለሐይሌ ሁቴል አታክልት የሚያቅርቡ ወይም ሌላ አገልግሎት የሚስጡ በሙሉ እንዲሁ እንደተገድሉ ነው የሚቆጠረው። ስለዚህ ዝም ብሎ ብቻ ንብረት ነው የጠፋው ንብረት ይተካል ብሎ ነገር የለም።

አንዳንድ በርገር ቦርጭ በቦርጭ የረገው ቁና ቁና የሚተነፍስ ቡድ አሜሪካ ተቀምጦ ። አሜሪካ ውስጥ ንብረት ቢጠፋ ንብረት ይተካል የስው ልጅ ነው ክብር ያለው ብሎ የማያውቀውን ስርቶ ያላየውን አፉ ያመጣለትን ያወራል። አሜሪካ አገር እኮ እንሹራስ አለ ።እንሹራንሱ ንብረት ህን ይተክልሀል። የኢትዬዽያ እንሹራስ ደግሞ ስበብ ፈልጎ ላይከፍልህ ይፈልጋል እንጂ ምን እዳ አለበት የሐይሌን ሪዛርት የሚተካለት ። ቆሮዎች ያቃጠሉት ጦርነት ተነስቶ ነው ። አንተ ደግሞ የጦርነት ከለላ የለህም ብለው ወይም ሌላ ስበብ አምጥተው ክፍያውን ቢከፍሉት እንኩዋን ከአስር እና ከሀያ አመት በላይ ያቆዩበታል።
በብዛት የኢትየዽያ ነጋዴ ደግሞ እንሹራስ የለውም እነሱስ ምን ሊውጣቸው ነው። በአንድ ሴኮንድ መንገድ ላይ ሲያወጡዋቸው ያ የስው ልጅ መብት ረገጣ አይደለም ወይ።

እኔ ለዚህ መፍት ሄው ታክስ በሻሽመኔ ላይ መጣልና የክልሉ መንግስት ለነዚህ ለተቃጠለባቸው ሰዎች ንብረታቸውን መመልስ አለበት ።

ደግሞ በዘረፍ የተሳተፉትን መያዝ በጣም ቀላል ነው ። ወዴታውና ፍላጎቱ ካለ። አንድ አዋጅ ብቻ ማውጣት ነው ። አንድ ስው አዲስ ቲቪ ካለው ያለመግዥያ ደረስኝ። በስላም ወድ ፖሊስ ጣቢያ ሄዶ ንብረቱን መመለስ አለበት እናም ተገቢውን ቅጣት መቀጣት አለበት ። ይህ በወዴታ ካረገው ነው። ግን የዚህን አዋጅ ቀን ቀጠሮ ተላልፎ አንድ ሰው አዲስ ቲቪ እናም የመሳስሉት እቃዎች ቤቱ ቢገኝ እኔን አያድርገኝ ነው። ቤቱ እንዳለ መወረስ አለበት እነሱም መንገድ ላይ መወደቅ አለባቸው ። እናትም አባትም ተባባሪ ናቸው አዲስ ቲቪ ልጃቸው ይዞ መጥቶ ዝም ካሉ። ወይ አዋጁን ስምተው ዝም ካሉ።

ከዚያማ ቤት ለቤት ፍተሻ ማረግ ነው። አንድ ጀግና ነኝ የሚል ቄሮ ወንድ ከሆነ ከቤቱ ይውጣ ይህቺን የፈተሻ ስሞን እና ወታደሮቹን ይዳፈር ። እኔን አያርገኝ ብሎ የጦር ጀነራሉ መናገር አለበት ቤት ለቤት ፍተሻ ተድርጎ ሲጨረስ የዛን ግዜ አዋጁ ይነሳል። ይህ ፍተሻ ቲቪ ለመፈለግ ብቻ ሳይሆን ማን ጌታቸው እንደሆነ ለማረጋገኝ መካሄድ አለበት። ደግሞ ከባድ ማስጠንቀቅያ ከተስጠ ። አዳሜ ሳይጠሩት አቤት በማለት በጥቆማ እያንዳንዱን ለቅሞ ነው የሚያወጣው በጥቆማ የተገኙ ልጆች ፖሊስ ጣቢያ እጃቸውን ሳይስጡ የቀሩ ደግሞ ቤታቸው ነው የሚያጡት ተብሎ ከተነገረ እመነኝ ፈስ ያመለጠው ቄሮ እጁን ነው ሳይጠይቁት የሚስጠው።

ይህ የቅርብ ግዜ ትውስታ ነው። እሽንግዳ የአሮሞ እሽሽግዳ ሲያከብሩ ። ረብሻ ፈልገው ቢለመኑ እንቢ ብለው ። አልዳኝ ብለው ሲቀብጡ አንድ ወርቃማ ወታደር ነው ገደል የከተታቸው በመቶ ሺህ የሚሆኑት ሮጠው ኬን ያ ገቡ ። የዚህን ያህል ፈሪ ቄሮ አሁን ደንፍቶ ሳይ ይገርመኝል አንዱ የትግሬው ወታደር ነበር አራት ሚሊዬን አህያ ቶሽ ብሎ የነዳው።

አብይ ከቸገረው ወርቃማዎቹን ይጥራቸው።

this thread visited by 451 people now let see how many can visit and not reply

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ሃይሌ ሪዞርት በ500 ሚሊዮን ብር በናዝሬት/አዳማ ከተማ ያስገነባውን ሪዞርት አስመረቀ

Post by Degnet » 08 Sep 2020, 07:46

Ethoash wrote:
05 Sep 2020, 07:39
temari wrote:
05 Sep 2020, 05:48

ወይ የፋራ ነገር አስር ግዜ ቢቃጠል ደግሜ እስራለሁ አለ። ምን ሊያረገው ነበር ሶስት አመት በፊት የተጀመረ ሁቴል በኪሱ ጠቅልሎ ልክ እንደፈረንጆቹ ሊሄድ ያምረዋል እንዴ። ፈረንጆቹ እኮ የሚዳኙት በኢትዬዽያ ሕግ አይደለም በአለም አቀፍ ሕግ ነው። አባይን አንጠልጥለው ነው የተቃጠለባቸውን አንድ ሳንቲም ሳትቀር አስከፍለውት ነው የሚሄዱት ድሮ ቀረ ነጮችን መዝረፍ ፤እንደ ደርግ

ከዚህ በፊት ሚልዬን ግዜ ተናግሬለሁኝ በሪዞርቱ ውስጥ አንዲት ነጭ ልትገደል፣ አስገድ ዶ መደፈር ሊያጋጥማት ይችላል ። ከአገር በቀል ጥፋት በላይ ነጮቹ ስምህን ነው የሚያጠፉልህ ታድያ ለቄሮም ለፋኖም ለድሩዬውም መልሱ Security ካሜራ ብዬ ነግሬህ ነበር አምስት ሚሊዬን ብታወጣ ታድያ ለካሜራ አንድ ሚሊዬን ብታወጣና ጠቅላላ ሪሶርት ህ በካሜራ ቢጠበቅ ምን አባህ ትጎዳለህ ። በጣም ተናድጄ ነው ይህንን የምልህ ይህንን ማወቅ ነበረብህ አንዲሺህ አገሮች ዞሬ አይቻለሁ ስትል ምነው ስኩሪቲ ካሜራቸውን አላየህም ወይ ። አንድ ሌብነት ቢፈፅም ጎልጉሎ ነው የሚያውጡ ። ታስታውሳለህ የሱማሌውን አትሌት ተዘረፍኩ ብሎ ሲል ካሜራ ቢኖርህ ማን ክፍሉን ከፍቶ እንደገባ ታወቅ ነበር። ግን እሱ ባለው አንተ ባልከው ላይ ተንጠልጥሎ ለጥቂት ነበር ስምህ የተረፈው።

ከአሁን በኋላ የሐይሌ ሪዞርት ተቃጠለ በቄሮዎች ቢሉኝ ። ምንም አዘኔታ አይስማኝም ላልስማ ላለ ገገማ መዳኒቱ ነው። እንደውም ሪዞርቱን ከማሳየት ስኩሪቲ ካሜራውን ማሳየት የጠቅም ነበር ።

ሁለተኛው ነገር ድግሞ ሁቴሎች ዶላር ከሀገራችን ውጭ የሚመጡ ቫኪውም ናቸው።

ለምሳሌ የሐይሌ ሁቴል በሙሉ ቁሳቁሶች ከአለም ሁቴሎች ለመወዳደር ሲል ወንበሮቹ ሳይቀሩ ከውጭ አገር የመጡ ናቸው ይህ ማለት ፬መቶ ሚሊዬን ዶላር አስፈልጎት ይሆናል እቃዎቹን ብቻ ለማምጣት ። በዚህም አያበቃም አንድ ነጭ አንድ ሺህ ዶላር ይዞ ቢመጣ እና የአሜሪካ እና የእንግሊዞችን ቢራ ቢጠጣ ያ ማለት ገንዘቡ ተመልሶ ለአሜሪካኖች ገባ ማለት ነው ትንሹ ማስተዛዘኛ ሐይሌ ሁቴሉን ባለቤት ስለሆነ ቢመስለኝም ስንቱን ነው የተበደረው ። የተበደረው ከባንክ ቢሆንም በየደቂቃው ሁቴሉን የሚከራዩት ነጮች ዶላራቸው ተመልሶ አገራቸው የገባል በብድርና በወለድ ሚክን ያት ። ታድያ ከዚህ ሁሉ ትርፋቱ የተላላኪዎች እና የዘበኞች ስራ ብቻ ነው ለኢትዬዽያ የሚተርፋት በሁቴል ስራ ። በምግብም አቅም ከውጭ የሚመጣው ይበዛል ስለዚህ ምኑን ነው የተጠቀምነው። በአገር እንፃር ከሐይሌ አንፃር እያልኩኝ እይደለም።

ሁቴል ስራ ቢያዋጣ ኖሮ ጃማይካዎች በጣም አብታም ይሆኑ ነበር። የጃማይካዎች ሁቴሎች በነጭ ባሌቤትነት ስለሚስሩ ዶላሩ በሙሉ ከጃማይካ በአንድ ሌሊት ተማጦ ይወጣል ይህ እኮ ልክ እንደ ፈረንሳይ አይሮፕላን ኢትዬዽያ ውስጥ ንግድ እንደሚያረግ ቁጠሩት ያተረፈውን ገንዘብ ይዞ ኖ የሚሄዱት ቀን በቀን።

ታድያ ምንድነው መፍት ሄው ። ሐይሌ ቁርጥ አርጎ አገር ቤት የሚስሩትን ወይም ሊስሩ የሚችሉትን ነገሮች በሙሉ ከሐገር ቤት መግዛት አለበት ለምሳሌ ሶፋዎቹ እና መቀመጫዎቹ በሙሉ አገር ቤት መስራት ይችላሉ ብዙ ጥራት ያላቸው ሶፋዎች የሚስሩ ዲዛነሮች አሉ ። ለነሱ እንኩዋን ስራ ይከፍት ነበር።

በሚቀጥለው በዶሮ አቅም ከውጭ ይመጣ ይሆናል ይህንን እና ሌሎች እንድ ችዚ የመሳስሉት ቅቤ ስጋ ራሱ ከውጭ ባይመጣ ይገርመኛል ። የኢትዬዽያ አየር መንገድ የራሱን ምግብ ያደረጃጃል ታድያ በዛው መስረት ከአየር መንገዱ ጋራ ተነጋግሮ ወይም ሌላ አቅራቢ ድርጅቶችን ፈጥሮ ለሁቴሎች በሙሉ ማቅረብ መቻል አለበት ። ከስጋ ሳይቀር ኦርጋኒክ ስጋ ። አታክልቶችም እንዲሁ ኦርጋኒክ ተድርጎ በጥራት ተተክለው ለሁቴሎች ቢቀርቡ በጥሩ ዋጋ ሊሽጡ ይችላሉና ይህ መታየት አለበት። ያለበለዚያ የዶላር ገደል ማሚቶ ናቸው ማንኛውም ትላልቅ ሁቴሎችና ባለኮከብ ሁቴሎች

this thread visited by 74 people now let see how many can visit and not reply
Are you crazy why all this negative men ale sle

Tigray meshashal betaseb gen men yedreg be melkamnetu aytehew atawkem.Sorry for the space, just a mistake.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሃይሌ ሪዞርት በ500 ሚሊዮን ብር በናዝሬት/አዳማ ከተማ ያስገነባውን ሪዞርት አስመረቀ

Post by Ethoash » 10 Sep 2020, 07:11

ደግነትን

ለማንበብ አራት መቶ ስዎች ይህንን ገፅ ጎብኝተዋል። እንዴት ያለ ጥልቅ አሳብ ነው ድግነት የሚያስተላልፈው። ምንም የሚቀባጥረው ባይገባኝም ። ምን እንዳወራ እራሱም እንደገና ቢያነበው ባይገባውም ። እንደው ስሙን ሳያሳስት በመፃፉ ብቻ የሆነ ነገር ጥልቅ አሳብ ተናግሮዋል በማለት ነው። እኔ ስለትግሬዎች ምንም አላነሳሁም እንደውም ደግነት ምንም የፃፍኩትን ያነበበ አይመስለም የት ጋ ነው ስለትግሬዎች የተናገርኩት። ወቼው ጉድ አንዳንዴ እኮ የት ሄጄ ልፈንዳ ያስኛል።

እንደዚህ አይነቱን ይዘን ነው ኢትዬዽያ ትቀድም የምንለው። ኤርትራዊ ግን ከሆነ ይቅር በሉት ሁላቸውም እንድ ደደብ ማለት ደግነት በመሆናቸው።

Post Reply