Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሻሸመኔን፣ ዝዋይን፣ አርሲን፣ ባሌን ያነደዱት የአይሲስ፣ አልሻባብ፣ እስላሚክ ኦሮሞ ቴረሪስቶች ናቸው (ኢትዮ360)

Post by Horus » 29 Aug 2020, 16:37

ለምንድን ነው ያቢይና የሺመልስ መንግስቶች የሚደብቁት? ሻሸመኔ የወደመችው በእሳሊክ ጂሃዲስቶች አይሲስ፣ አልሻባብ እና በቄሮ ስም የቆሙ የእስላሚክ ኦሮሞ አሸባሪዎች ነው። ይህን ለህዝብ መንግስት ማሳወቅ ንው ።

Abere
Senior Member
Posts: 11039
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሻሸመኔን፣ ዝዋይን፣ አርሲን፣ ባሌን ያነደዱት የአይሲስ፣ አልሻባብ፣ እስላሚክ ኦሮሞ ቴረሪስቶች ናቸው (ኢትዮ360)

Post by Abere » 29 Aug 2020, 16:59

Silence is violence. Does this help to answer your question? You know what I mean violence as well, Aba violence/ Aba geda/. I would rather appeal to Ethiopians about this not to them. The country does not have legitimate government yet, so it is citizens responsibility to stay vigilant. If any Aba violence dear to touch you, take the matter into your hands and take them out first. I don't want to hear whining and complaining. Take it to the next level, if they come with machete meet them with a gun, if they burn one house burn theirs in tenfold. Don't trust Abiy he is oen heck of Gala decoy to get you hunted by the Al-Queeros.

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ሻሸመኔን፣ ዝዋይን፣ አርሲን፣ ባሌን ያነደዱት የአይሲስ፣ አልሻባብ፣ እስላሚክ ኦሮሞ ቴረሪስቶች ናቸው (ኢትዮ360)

Post by tlel » 29 Aug 2020, 17:45

የምጠረጥረው ነገር። እነ ዶር ኣብይና ኣባ ዱላ በ ሀዋሃት በ ሻብያ ተይዘዋል፣ ለመኖር ሲሉ በኢሃደግ ውስጥ ሆነው ህዋሃት ሻብያ የነገራቸውን ተልኮ ለኣመታት ኣስፈጽመው ይሆናል። ይህ ማለት ኢትዮዽያን ይጠላሉ ማለት ሳይሆን ሻብያና ህዋሃት በሚያዟቸው ነው መሄድ ያለባቸው ኣለበለዚያ ትዛዛቸው እንዲፈፀም ለቅኝ ገዚዎች በማስተላለፍ ለእንደነ ሦሮሥ ግለሠቦች እምቢተኝነታቸውን ያስተላልፋሉ። የውጭ ሃይሎች ደሞ በማስፈራራት ትዛዙን እንዲፈጽሙ ይገደዳሉ ማለት ነው። ካሁን በሗላ እነ ህዋሃትና ሻብያ የበለጠ ተጽኖ ኢትዮዽያ ላይ መፍጠር የሚችሉት በዚሁ ሁኔታ ነው። ስለዚህ ህዋሃትም ሆነ ሻብይ ለብዙ ግዜ እንደሚኖሩ ጥርጣሬ የለኝም። እስከዛ ድረስ፣ ኦሮሞም ሆነ ኣማራው እንደ ህዋሃትና እንደ ሻብያ ህዝባቸውን በማስተባበር እንደ ህዋህት እንደ ሻብይ ይሆናሉ ማለት ነው ጸረ ኢትዮዽያ በመሆን። በዚሁ ሁኔታ፣ ኣይደለም ኢትዮዽያ, ኣንድችም ህዝብ ኣይተርፍም ምክኛቱም፣ ልክ እንደ ሻብያና ህዋሃት፣ ኣይደለም ኢትዮዽያንና ሌላው ማህበረሰብ ላይ፣ ህዝባቸውን ፈጅተውና ኣስፈጅተው ኖረዋል። ለምን? ምክኛቱም ከበፊቱም ለኢትዮዽያም ሆነ ለ ህዝባቸው መስራት ሳይሆን፣ ልክ እንደ ሳውዲ ኣረብያ የኣንድ ቤተሰብ እስ ስር ግዛት ነው ህዋህትም ሆነ ሻብያ የፈጠሩት ማለት ሁሉም በጋብቻ፣ በዝምድና የተያያዙ ናቸው። ለምን ታማኝነታቸው በህዝባቸውም ኣይደለም ግን በኣካባቢነት፣ በዝምድና በጋብቻ መከዳዳት ኣይኖርም በለው ሰለሚያስቡ ነው። እርግጥ እንደነ ስዋዲ ኣረብያ ይህ ኣይነት ኣገዛዝ ህዝበን እየገደሉ እየጨቆኑ ለብዙ ኣመታት በመኖር ኣስመስክረዋል። ህዋህትና ሻብይ ህልምም እንደዚሁ ነው። ይህ ሲሆን በከፍተኛም ድጋፍ ከውጭ ኣገር ያገኛሉም ኣግኝተዋል። ህዝብን መጨቆንና መከፋፈል ማለት ለውጭ ሃይል በጣም ጠቃሚ ነው። ህዝብ እኩልነትን ማምጣት ኣይችልም፣ የኣገር ማዕድንን መቆጣጠር ኣይችለም ለብዙሃኑ። ኣውሮፓ ብታዩ ግን፣ ህዝብ ተደስቶ ነው የሚኖረው ከመሪዎቻቸው ጋር ለምን ህዝብ ነው የሚቆጣጠረው ኣገራቸውን በዲሞክራሲ።
Last edited by tlel on 29 Aug 2020, 18:06, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 11039
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሻሸመኔን፣ ዝዋይን፣ አርሲን፣ ባሌን ያነደዱት የአይሲስ፣ አልሻባብ፣ እስላሚክ ኦሮሞ ቴረሪስቶች ናቸው (ኢትዮ360)

Post by Abere » 29 Aug 2020, 17:59

ዋናው ነጥብ ኢትዮጵያ መንግሥት አላይ ወይስ የላትም ኢትዮጵያ የፈረሰችው ሶማላያ ትመስለኛለች ምክንያቱም የአሸባሪ እስላም መፈንጫ አትሆንም ነበር። የዘር አጥፊ ቡድንም መነኻርያ አትሆንም ነበር። ኢትዮጵያ ነፃ የሚያወጣት ኃይል ትፈልጋለች። ዐብይ የኢትዮጵያ ጉዳይ ምኑም አይደለም። የቤቱን ችግር ሳይፈታ ለውጭ ጆሮ ነው የሚሰራው። ወያኔ የቀፈቀፈውን የቤት ውስጥ ችግር ሳይፈታ የኢትዮጵያ ህዝብ ያልበላውን ነው ሲያክ የከረመው - ሁለት ድፍን ዓመታት ያሳለፈው። ለእኔ ኢትዮጵያ እንዳለች አልቆጥራትም። ትንሣዔዋን የሚያመጣ ጀግና ህዝብ ነው ማየት የምሻው።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ሻሸመኔን፣ ዝዋይን፣ አርሲን፣ ባሌን ያነደዱት የአይሲስ፣ አልሻባብ፣ እስላሚክ ኦሮሞ ቴረሪስቶች ናቸው (ኢትዮ360)

Post by tlel » 29 Aug 2020, 18:01

ወደ ዋናው ልመለስና፤ ዶር ኣብይም ሆነ ኣባዱላ በኢሃደግ ውስጥ ሆነው በሻብያና ህዋሃት ስር ስለነበሩ፣ ታዘውም ማህበረሰብን ሳይገድሉ ኣይቀሩም፣ ከስ ህተት መመለስ በጎ ነው ግን። ኣሁን ምንም ማስተማመኛ የለም የለመዱት ሆኖ፣ ህዋሃትና ሻብያ ኣባታቸው እስካሉ ድረስ፣ ይኸው ትውልዱ እየተታለለ ይቀጥላል። ሰው ተገደለ ሲባልም ምንም የማይመስላቸው በዛ መንገድ ስላለፉ ነው። እግዚኣብሄር ከረዳቸውና ከ ነፃውጪዎች አባታቸው ከራቁ የኢትዮዽያን ህዝብ እስከተጋድሎ ድረስ መስዋዕት እንኳን ተደርጎ የኢትዮዽያን ህዝብ ነፃ ማውጣት ተገቢ ነው። እውነታው ይህ ካልሆነ እነ ኣብይን የሚደግፉ ሰዎች ህዝብን ኣደጋ ላይ የበለጠ ሊያስጥሉ ይችላሉ፣ እንደገና ከዜሮ መጀመር ነው ማለት ነው። ያም ሆነ ይህ፣ ኢትዮዽያዊው የተከፋፈለ ሆኗል ኣብይ መሪ ከሆነ በሗላ። በኣንድ በኩል ኢትዮዽያ በማለት ባንድ በኩል ህዝብ ሲገደል ዝም ማለት፣ ይህ ሁለት ተቃራኒ ድርጊት የሚነግረን፣ ለውጡ እውነት ኣለመሆኑ ነው የሚያሳየው። ልውጡ እውነት ከሆነ፣ በጣም ይዘገያል የመንግስት ኣካሄድ፣ ለዚህ ነው ህዋህት በጣም እየሰራ ያለው በኣለም፣ እስከዛ ድረስ ኢትዮዽያዊው እንደ ሻብያና ህዋሃት ዘር ውስጥ ገብቶ ኣክራሪ መሆኑ ኣይቀርም። የሻብያም ሆነ የ ህዋሃት ህልማቸው ኢትዮዽያዊው ጎጥ ውስጥ መግባቱ ስለማይቀር እየጠበቁ ነው የለየለት ጦርነት ኢትዮዽያውያን እስከሚገቡ ድረስ። ለዚህም ነው የምለው የኢትዮዽያ መንግስት በጣም የዘገየውም ሆነ የሚዘገየው።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ሻሸመኔን፣ ዝዋይን፣ አርሲን፣ ባሌን ያነደዱት የአይሲስ፣ አልሻባብ፣ እስላሚክ ኦሮሞ ቴረሪስቶች ናቸው (ኢትዮ360)

Post by tlel » 29 Aug 2020, 18:26

ዛሬ የሚሰደበው ቄሮ እኮ ህዋህትን ለመጣል የታገለ ከወንድሞቹ ፋኖና ዘርማ ነበር። ኣብይና ለማ ስልጣን ከመውሰዳቸው በፊት እነዚህ ወጣቶች ኣንድ ላይ ሆነው ህዋህትን የጣሉ ናቸው ማለት ምንም ኣይነት ክፍፍልም የለም ነበር። ቄሮዎች እንደውም ጣና ሃይቅ ድረስ ሄደው ከውንድሞቻቸው ፋኖ ጋር ህዋህት የበተነውን ኣረም ጣና ሃይቅ ላይ ኣብረው ሆነው ነቅልዋል። ከዛስ ምን ሆነ፧ እነ ቡድን ለማ ሲመጡ እነዚህ ወጣቶች እሳትና ጭድ ኣደረጏቸው ኣክራሪ ኦነግንና ጃዋርን ኣገር እንዲገቡ በማድረግ፣ የዕውነት ኢትዮዽያዊ ቄሮዎችን በጃዋርና ኣል ሻባብ ወጣቶች ኣስገደሏቸው ለምን እነዚህ ኢትዮዽያውያን ቄሮዎች ኣይ እኛ ኢትዮጵያውያን ነን ኣንከፋፍልም ብለው እምቢ ስላሉ። እያንዳንዱን ቀስ በለው ፈጇቸው። ኣሁን ያለው የ ኣልሻባብና የጃዋር ቄሮዎች ኢትዮዽያ በቀል ኣይደሉም። ህዋህትና ሻብያ፣ ሶማሊያና ኬንያ ውስጥ ያሳድጏቸው ኦሮሞዎች፣ ትግራዮች፣ ሶማሊያዎችና ኤርትራውያኖች ናቸው ጥቁር ልብስ ለብሰው እንዳይታወቅባቸው። ይህንን ደሞ በደንብ ኣድርገው እነ ዶር ኣብይ ሳያውቁ ኣይቀሩም። ባንድ በኩል ዝም ማለታቸው ለነሱ ጥቅም ኣለው፣ ዝም ማለት ኣቅም ስለሌላቸው ነው ብለው ሰው እንዲያዝንላቸው፣ በሌላው በኩል ደግሞ ዝም ሲሉ እኛ የለንበትም ለማለት ነው። ለመሆኑ መሪነት ማለት ለህዝብ ሃላፊነት መውሰድ ነው ማለት ነው። ግን ኣሁንም ቢሆን እጁን ኣጣጥፎ የተቀመጠ ህዝብ መሪ ይረዳናል ማለት ህዝቡ እራሱ ጥፋት ኣለው ለምን ያ ነፃ ኣገር ነበርን ነን ብሎ መናገር እኮ ያንን ነጻነት የሚያስቀጥል ሃላፊነትን የመውሰድ ስራ መሬት ላይ በመስራት እንጂ በኣፍ ኣይደለም።

sun
Member+
Posts: 9322
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ሻሸመኔን፣ ዝዋይን፣ አርሲን፣ ባሌን ያነደዱት የአይሲስ፣ አልሻባብ፣ እስላሚክ ኦሮሞ ቴረሪስቶች ናቸው (ኢትዮ360)

Post by sun » 29 Aug 2020, 18:42

Abere wrote:
29 Aug 2020, 16:59
Silence is violence. Does this help to answer your question? You know what I mean violence as well, Aba violence/ Aba geda/. I would rather appeal to Ethiopians about this not to them. The country does not have legitimate government yet, so it is citizens responsibility to stay vigilant. If any Aba violence dear to touch you, take the matter into your hands and take them out first. I don't want to hear whining and complaining. Take it to the next level, if they come with machete meet them with a gun, if they burn one house burn theirs in tenfold. Don't trust Abiy he is oen heck of Gala decoy to get you hunted by the Al-Queeros.

Really? :P

Now extremist drooling Naftagna bandits are coming out of their rat holes thinking that the time is on their side as oromos are eager to fight each other, getting emotional and blinded even when they are being stabbed from the back by evil Neftagna baboon Chimp parrots. Keep twerking hoping to become the King! :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሻሸመኔን፣ ዝዋይን፣ አርሲን፣ ባሌን ያነደዱት የአይሲስ፣ አልሻባብ፣ እስላሚክ ኦሮሞ ቴረሪስቶች ናቸው (ኢትዮ360)

Post by Horus » 29 Aug 2020, 20:52

ዞሮ ዞሮ ሱማሌ የሚባሉ ስብርባሪ አገሮች ያሸባሪ መፈልፈያ መሆን ከቀጠሉ የኢትዮጵያ አካል እንዲሆኑ ማድረግ ይሆናል መፍትሄው !!

Post Reply