Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 11128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አጋመዎች ገደሉን በሳቅ

Post by Abere » 29 Aug 2020, 11:27

ወይ ጉድ የእናቱን ቀሚስ ለብሶ የአማራ ምርኮኛ ሆነ! ቂቂቂቂ ! ወይ ጅጋኑ ወያኔ ቀሚሱ ወደ ማጠብያ ማስገባት ነው ችግር ፈጥሮበት ይሆናል።

ነግሬሽ ነበረ- በአጥር ተንጠልጥዬ፣
ወያኔ ፈሪ እንጅ ወንድ አይደለም ብዬ።

Post Reply