Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!

Post by sholagebya » 25 Aug 2020, 11:07

የዚያን ትውልድ ትግልና ታሪክ የማጠልሽታችሁን ተግባር በ አ ስ ቸ ኮ ይ የማታቆሙ ከሆነ
ለምትከፍሉት ዋጋ እራሳችሁ ብቻ ነው ኃላፊነት የምትወስዱት ፤፤ የዚያ ትውድ እንቁዎች ትናንት
እናንተ ከደርግና ከወያነ ጋር ስትሞዳሞዱ እነሱ ብዙ ውድ መስዋ እ ትነት የከፈሉ ናቸው ፤፤
አቻምየለህ ታምሩና ቴዎድሮስ ጸጋየ ትናንት ወያኔ ያን ሁሉ መከራ በአገራችንና በሕዝባችን ላይ
ሲያደርስ እናንተ ምን ታደርጉ እንደነበር እናውቃለን ፤፤ ከዚያ አለፍ ሲል የዚያ ትውልድ እንቁዎች
በኃላቀር የፊውዳል ባላባታዊ ሥር አ ት አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕ ዝ ብ በርሃብና በርዛት ሲያልቅ
< መሬት ላራሹ ! › የብ ሔሮችና የብ ሔረሰቦች የራሳቸውን እድል በራሳቸው የመወሰን መብታቸው ይከበር !>
ወ.ዘ.ተ የሚሉትን መፈክሮች አንስቶ የታገለ ነው ፤፤ ያ ትውልድ ይህን ያደረጉት ለውጭ ኃይሎች ወኪሎች
ሁነው ነው እያላችሁ ሌት ከቀን ታላዝናላችሁ ፤፤ ሁለተኛ ስለ አለፈው የኢትዮጵያ ታሪክ ከእናንተ በላይ አዋቂዎች
የለም በሚል የታሪክ ትርከቶች አዛብታችሁ ሁሉንም ነገር በዚያ ትውልድ ላይ ትለድፋላችሁ ፤፤ ቆይ እስኪ ያ ትውልድ
አገራችን ኢትዮጵያ በችግር ፣ በድንቁርና ፣ ኃላቀር በሆነ የባላባታዊ ስር አ ትና በደርግ አምባገነንነት ስትሰቃይ ዝም ብሎ
መመልከት ነበረበትን ? ትናንት ሰው በላው የደርግ አገዛዝ ያን ሁሉ ጭራቃዊ ጭፍጨፋ ሲያካሔድ ያ ትውልድ ዝም ብሎ ማየት ነበረበትን ?
ወያኔ ኢትዮጵያን በጎሳና በብ ሔር ከፋፍሎ እንደዚያ አይነት አፓርታይድ ስ ር አ ት በአገራችን ላይ ሲያሰፍን ያ ትውልድ እንደ እናንተ
አይቶ እንዳላየ ትምህቱን ቀጥሎ እራሱን ባለ ሀብት ማድረግ ነበረበትን ? በአጠቃላይ ስለዚያ ትውልድ ያላችሁን ጥላቻና ቅርሻታችሁን
ብቻ ሳይሆን እየተፋችሁ ያለው ጥሩ የትግል ታሪኩን ጥላሸት እየቀባችሁት መሆኑን አውቃችሁ ከዚህ ተግባራችሁ በትቆጠቡ የተሻለ ይሆናል ፤፤
አለበለዚያ ግን ወደፊት ስለሚገጥማችሁ አደጋ እራሳችሁ ብቻ እንጂ ያ ትውልድ ተጠያቂ አይሆንም ፤፤ በመጨረሻም አንዳርጋቸው ጽጌ ስለ ፈለገው
ነገር መጽ ሐፍ የመጣፍ መብት አለው ፤፤ አንዳርጋቸው ጽጌ ከእናንተ በሺህ እጅ ለኢትዮጵያ የታገለ ኢትዮጵያዊ ነው ፤፤ እናንተ ከወያኔ ጋር ስትሞዳሞዱ
እሱ ምንም እንኮን ከኤርትራ ጋር ሆኖ ወያኔን ለመውጋት መሞከሩ ከንቱ ቢሆንም ማድረግ የሚችለውን አድርጎል ፤፤ ለዚህም ከፍተኛ መስዋ እ ትነት
ከፍሎበታል ፤፤ በጻፈው መጽ ሐፍ የመተቸት መብት ቢኖራችሁም አላማው ግን ቅኑእ ስለነበር ይህን መጠየቅ ትልቅ ስህተት ነው ፤፤ በዚህ አጋጣሚ
ከዚህ ፎረም ያላችሁ የዚያ ትውልድ አባላት ታሪካችሁ ፣ ትግላችሁና ገድላችሁ በ እነዚህ ሁለት የወያኔ የጭቃ ሾሆች እየጠፋና ጥላሽት እየተቀባ
ስለሆነ ይህን ተግባራቸውን በማንኛውም መንገድ መታገል ይኖርባች ኃል ፤፤ አለበለዚያ ግን በዚህና በመጭው የኢትዮጵያ ትውልድ እንደ ዮዲት ጉዲት
እየተቆጠራችሁ ነው ፤፤ የዚያን ትውልድ ገድል እንደዚህ ጥላሽት እየቀቡስ እንዴት ወጣቱን እንደገና ለአገሩ እንዲታገል ማድረግ ይቻላል ? < የፊተኛው ወዳጅህን
በምን ሽኘኸው በሻሽ ፤ የኃለኛው እንዳይሽሽ !! › እንደሚባለው አይሆንምን ? አቻምየለህ ታምሩ ፤ ቴዎድሮስ ጸጋየ ከዚህ አይነት የዚያን ትውልድ ታሪክ
አላማ ፣ ቀናኢ ትግልና የከፈለውን ክቡር መስዋእትነት ማርከሳችሁን እንድታቆሙ ደግሜ ደጋግሜ አሳስባችኃለሁ !! እናንተ ዝም ብሎ መመልከት ግን
የዚያ ትውልድ ደምና አጥንት ይፋረደናል ፣ ይፋረዳችኃል !!!!

ያ ት

Abere
Senior Member
Posts: 11128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!

Post by Abere » 25 Aug 2020, 11:59

ማሳሰብያ ለሾላ ገባያ እና እሱን ለሚመስሉ ሁሉ፤

--ስለዛ ተራራ አንቀጠቀጥኩኝ ስለሚለው ከንቱ ትውልድ፣ ገና ተምሮ ሳይጨርስ ዓለም ታየችኝ በማለት ኢትዮጵያን ስላፈረሰው፣ክብሯን ሳላሳነው እርጉም ትውልድ እውነቱን የገለጡትን አቻምዬለህ ታምሩ እና ቴዎድሮስ ፀጋዬን መውቀስም ይሁን ማስፈራራት አንድም ውሸቴ አይነገርብኝ ባይ ሁለተኛም የፈሪ ስብዕና ያለው ሰው ብቻ ነው።

-- ያ እርጉም ትውልድ የእርጉም ፍሬ የዘራው ዘረኝነት፣የደም መፋሰስ፣ የዘር ማፅዳት እንጅ ሌላ ምንም ነገር የለም። ታዲያ ቴዎድሮስ እና አቻምዬለህ በዕድሜያቸው ያዩት ይሄን ነው ። እናነት እሾህ ዘራችው ይህ መከረኛ ትውልድ ደግሞ እሾህ እየከሰበ ነው። እናንተ ባትፈጠሩብን አገራችን አሁን ሠላም በሆነች ነበር። ወደ ሰው ልጅ ሞት በአዳም ምክንያት መጣች በእናንተ እርጉም ትውልድ ምክንያት ደግሞ ውርደት፣ የአገር መፍረስ፣ የታሪክ እና የአገር ልዑላዊነት ከንቱ ሆነ።
-- ሀፍረት የሌለው ያ ትውልድ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እንዴ መጠዬቅ ጭራሽ ታሪካዊ ገድል እንዴ ፈፀመ ሁሉ ጀብዱ ያወራል። ወይ አታፍሩ ወይ አታርፉ - ለነገሩ ተፈጥሮ በእራሷ ጊዜ እየለቀመች ታፀዳችሁ አለች።

-- መቼም ያው የለመደባችሁ የኦነጎች እና የዚያ እርጉም ትውልድ ቅሪቶች እውነቱን ሲነግሯችሁ ነፍጠኛ ወይም አማራ ብላችሁ በእርሱ ላይ ተቸክላችሁ ወደ ቁም ነገር አትገቡ እንጅ እስኪ እንዴ 1984 የህዝብ ቆጠራ ውጤት በመነሻነት በመጠቀም በወቅቱ የአማራ እና የኦሮሞ ህዝብ ብዛት እኩል ነበር - ያውም የአማራ ህዝብ በሰሜን ወሎ ሰሜን ጎንዴር በጦርነት ቀጠናነት ሳብያ ሳይቆጠር ብቻ። ይኸን ያልኩት አሁን በግምት ከ40 እስከ 45 ሚልዮን ለሚቆጠረው የአማራ ህዝብ የእናንተ እርጉም ትውልድ ያመጣለት መልካም ለውጥ ምንድን ነው። ደርግን እና ወያኔን ያመጣችሁት እናንተ ናችሁ። በተከታታይ ለ50 ዓመታት ይህን አማራ በአገሩ ላይ ባይተዋር መሬት ዐልባ፣ የዘር ጭፍጨፋ ዋና ሰለባ፣ ድህነት እና ስዴት ነው። ለሺ ዓመታት ቅድመ አባቶቹ በአጥንት እና ደማቸው የፃፉትን ታሪክ ይቀየርልን፣ይጥፋልን፣የታሪክ ድሃ ይሁን ብላችሁ አሁንም ሳታፍሩ ትሟሟታልችሁ። ፀፀት የማይገባው ሰው ወይ ደንቆሮ አልያም ጨካኝ ዐረመኔ ነው - ለዚያ ያ እርኩስ ትውልድ የሚለው የአሁኑ ትውልድ።

-- ያኔ ትምህርት በቅጡ ስላልተማራችሁ ወይም ስላልጨረሳችሁ ትንሽ ቀለም እስካራ በጢምብራ ስለዞረቻችሁ አሁን ምሁራኑ ከአቻምዬለህ ታምሩ እና ቴዎድሮስ ፀጋዬ ተማሩ። እውነት ሲነገር ከእሬት እና ከኮሶ ይመራል። እናንተን የሚመረግጋችሁ ሁሉ ለእኛ ደግሞ ከስኳር እና ማር ይበልጥ ይጥመናል - ምክንያቱም በእውነት ላይ ያልተመሰረተ አገር እና መንግስት ጥፋት ስለሆነ።

እግዜር ለአቻምየለህ እና ለቴዎድሮስ ዕድሜ ይስጥልን!!!

Abere
Senior Member
Posts: 11128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!

Post by Abere » 25 Aug 2020, 12:12

ያ እርጉም ትውልድ እንዴ ድስት እራሱን እዬቀያዬረ አገር ያፈረሰ ትውልድ።
5ኛው ንጉሥ መጣ ሲባል - አምስተኛ የሚሆን
6ኛው ንጉሥ መጣ ሲባል - ስድስተኛ የሚሆን
አሁን 7ኛው ንጉስ መጣ ሲባል - ሰባተኛ ናቸው።
ነገ ደግሞ ዕድሜ ከሰጣቸው 8ኛው ወይም 9ኛ ንጉስ ይሆናሉ። ኢትዮጵያ ላይ የግፍ ቁር እና ሀሩሩ ሲፈራረቅባት እነርሱ ይገላበጣሉ። ከዓለም ዳርቻ በአንድ የስልክ ደወል ሻንጣቸውን ቆልፈው የገደሏትን ኢትዮጵያ ሊቃረጡ እንዴ ጆቢራ ጥንብ አንሣ ይከንፋሉ። ያ የ1960ዎቹ እርጉም ትውልድ ከንቱ ፍሬ።

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!

Post by sholagebya » 25 Aug 2020, 15:19

አበረና እሱን የምትመስሉ የድሮ ሥርአት ናፋቂጽንፈኞ ች ፡

በእውነት ከአንተና አንተን አይነቱ ጋር መከራከር < ውኃ ቢወቅጡት እምቦጭ > የሚባለውን አይነት ሆኖ ከንቱ ድካም ነው ፤፤
የእኔ ማሳሰቢያ ከዚህ ፎረም ላለው silent majority እና የዚያ ትውልድ አባላት የእነዚህን ሁለት ጽንፈኞች ተግባር ተረድቶ
ትግላቸውን እንዲያስተባብሩና ይህን ታሪክ ጥላሽት የመቀባት አካሔድ በሚቻላቸው እንዲመክቱት ለማድረግ የታለመ ነው ፤፤
ምንድን ነው የሚባለው ተረቱ < ዱቄት ከደከመ ከላመ አግኝተሽው ...> የሚባለው አይነት ዛሬ ኢ ሕ አ ፓ ና የዚያ ትውልድ
አባላት ዝምታቸው በመብዛቱ ምክንያትና ከፓለቲካ መድረኩ ቀዝቀዝ ሲባል ይኸው የአንተና አቻምየለህ ቴዎድሮስ ጸጋየ አይነት
ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል የሚባለው እየሆነ ነው ፤፤ እነ አቻምየለህ ታምሩ፣ ቴዎድሮስ ጸጋየ እና የአንተ አይነቱ ችግራችሁ
የሚጀምረው የኢትዮጵያን መሰረታዊ ችግርና ቅራኔዎች ያ ትውልድ እንደፈጠረው አድርጋችሁ የመቁጠራችሁ የተሳሳተ አካሔድ
ነው ፤፤ ዶ/ር ለበሽተኛው wrong dygnosis የማድረግና የሚሰጠው መድኃኒትም የተሳሳተ ይሆናል ፤፤ 2ኛ የኢትዮጵያ ታሪክ
በተመለከተ አጼዎችን እንደ መሲኅ መቁጠርና ኃላቀር ባላባታዊ ስርአተን እንደ ጥሩ አስተዳደራዊ ስርአት የመቁጠራችሁ ጽንፈኛ
አመለካከታችሁ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያዊነት ማጠየቂያችሁ ምኒልክንና አጼዎችን እንደ ታቦት ማምለክ መሆኑ ጭምር ነው ፤፤
ይህ አይነት ጫፍ የረገጠ ትርከት አደገኛነቱ ለብሔር ብሔረሰብ አባላት ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ የሕዝብ አንደነት በሚያምኑት
በአንዳንዶቹ < አኃዳዊ > ተብለው በሚጠሩት ወገኖችም ጭምር ነው ፤፤ ምክንያቱም የአመለካከት ብዝህነትን ስለሚገድብ ፣
ጨፍላቂነትና ኢትዮጵያዊነት የሚመነጨው ከአንድ አይነት አኃዳዊ አመለካከት አደርጎ ስለሚቆጥር ነው ፤፤

እስኪ አቻምየለህ ስለ ዋለልኝ መኮነን በርእዮት ሬዲዮ ያለውን እንውሰድ ፤፤ ልብ በሉ እያልኩ ያለሁት በዋለልኝ መኮነን ያለማመን የመቃወም
መብት የለውም እያልኩ አይደለም ፤፤ ነገር ግን < ዋለልኝን እንደ ጥሩ ታጋይ የቆጠረ የኢትዮጵያ ወዳጅ አይደለም !> ብሎ
ድምዳሜ መድረስ ምን የሚሉት ነው ? ሁለተኛ ቴዎድሮስ ጸጋየ ያለውን እንውሰድ ፤፤ በመሰረቱ ቴዎድሮስ ጸጋየ በጣም አይምሮ
ብሩህ በጣም በሳልና sofesticated ምሁር ትግራዋይ/ኢትዮጵያዊ ነው ፤፤ ነገር ግን የትናንት የሃያ ሰባት አመታት የወያኔ
የዝም- ባይነት ታሪኩ የዛሬውን ፓለቲካዊ ተልእኮውን ለብዙዎቻችን ቅንነቱን እንድንጠራጠር ያድርገናል ፤፤ በተጨማሪ በዚያ
ትውልድ ታሪክ ገድልና የፓለቲካ አላማ አለመስማማት እየተቻለ ሁሉንም በጀምላ < መነቀል ያለባቸው አረሞች! > ማለት ግን
ፍጹም ጽንፍ የረገጠ ጨፍላቂነት ነው ፤፤

ባለፈው የኢትዮጵያ ታሪክ ፣ ስለ አጼዎችና የተለያዩ ነገስታት ፣ ስለ ምኒልክ ፣ ቴዎድሮስ
ኃይለስላሴ ወ.ዘ.ተ ሁሉም ምሁራንና ኢትዮጵያውያን አንድ አይነት እይታ ሊኖረን አይጠበቅም ፤፤ በሰሩት ጥሩም ይሁን መጥፎ
ተግባር ሊመሰገኑም ወይም ሊወቀሱ ይገባል እንጂ እነሱን የማይምንና የማያመልክ ሁሉ < አረሞች > ከተባለ ከባድ ስህተት
ይሆናል ፤፤ ስለዚህ በ አ ጭ ሩ የእነዚህ ሁለት ጽንፈኞች ችግር በዚያ ትውልድ የተሳሳተ እይታ ብቻ ሳይሆን ስለ ኢትዮጵያ ያለፈ
ታሪክና < በአጼዎች ያልማለ ፣ ያልተገዘተና እንደ ጽላት ያላየ የኢትዮጵያ ወዳጅ አይደለም !> የሚለው ጽንፍ የረገጠ አካሔደቸው
ጭምር ነው ፤፤ አገራችን ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት እጅግ አደገኛ ፓለቲካዊ ሁኔታ እንደዚህ አይነት ጫፍ የረገጠ አመለካከት
የሕዝባችንን አንድነት አደጋ ላይ መጣል ብቻ ሳይሆን ፍጹም የሆነ ተቀባይነት የሌለው አፕሮች ነው ፤፤ ስለዚህ ይህን አይነት አካሔድ
የዚያ ትውልድ አባላት ብቻ ሳይሆን መቃወም ያለባቸው የሕዝባችንን አብሮነት የሚመኙት ጭምር ናቸው ፤፤ ከፓለቲካው ተገድላችሁና
ዝም ብላችሁ የምትመለከቱ በትልቅ የድርጅት ኃላፊነት ያላችሁ የኢ ሕ አ ፓ እና የፌዴራል ድርጅት ደጋፊዎች የእነዚህን ሁለት ግለሰቦች
እጅግ አደገኛ አስተምህሮ መቃወም ይኖርባችኃል ፤፤

አገራችንና ሕ ዝ ባችን እየታመሰች ያለው በጥቂት ልሒቃን የተሳሳተ ትምህርትና መንጋውን
በተሳሳተ ትርከቶች ብሬን ዋሽ በማድረግ ነው ፤፤ ኢማጅን < ኦሮሞዎች ከ 16ኛው ክፍለ ዘመን በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ አልነበሩም > ወይም
ደግሞ < ኦሮሞዎች ከማዳጋስካር ወይም ከታንዛኒያ ኪሊማንጃሮ የመጡ ናቸው > ወዘተ እያሉ ማስተማር ምን ይባላል ? ይህ የሕ ዝ ባችንን
አብሮነት ብቻ ሳይሆን ለብዙ አይነት ጀኖሳይድ አይመራንም ? በር እ ዮት ሬዲዮ ዩቲዩብ ብትሰሞቸው በጣም ብዙ ጉድ የሚያስብሉ ንግግሮችን
ከእነዚህ ሁለት ጽንፈኞች መስማት ትችላላችሁ ፤፤ ቴዎድሮስ ጸጋየ በተመለከተ ሌላ ወያኔያዊ ተል እኮ አለው እንጂ ትናንት ኢትዮጵያ
በወያኔዎች ያን ሁሉ በደሎች ሲፈጸሙባት እጁን የሚጠባ ህጻን ልጅ አልነበረም ፤፤ ምንድን ነው Bishop Desmond Tutu ያለው ?
<< if you are neutral in situations of injustice, you have chosen the side of the oppressor. If an elephant
has its foot on the tail of a mouse and you say that you are neutral, the mouse will not appreciate your
neutrality.>> አሁን ቴዎድሮስ ጸጋየ የአማራ ብሔረተኛ አቀንቃኝና የአዲስ አበባ ባላደራ ትግል አራማጅ መሆን ቀልድ ብቻ ሳይሆን የማይታመን
ነገር ለሚስትህ አትንገር እንደሚባለው አይነት ነው ፤፤ ደግሞ ደርሰው ያን ትውልድ ፣< መነቀል ያለባቸው አረሞች > ዋለልኝን የሚያደንቅ የኢትዮጵያ
ወዳጅ አይደለም > ወዘተ ...በጣም ምጸት ነው !! ይህን መታገል ብቻ አይደለም ላንቃቸው የሚዘጋበትን መንገድ መፈለግ ይኖርብናል !!

Abere wrote:
25 Aug 2020, 11:59
ማሳሰብያ ለሾላ ገባያ እና እሱን ለሚመስሉ ሁሉ፤

--ስለዛ ተራራ አንቀጠቀጥኩኝ ስለሚለው ከንቱ ትውልድ፣ ገና ተምሮ ሳይጨርስ ዓለም ታየችኝ በማለት ኢትዮጵያን ስላፈረሰው፣ክብሯን ሳላሳነው እርጉም ትውልድ እውነቱን የገለጡትን አቻምዬለህ ታምሩ እና ቴዎድሮስ ፀጋዬን መውቀስም ይሁን ማስፈራራት አንድም ውሸቴ አይነገርብኝ ባይ ሁለተኛም የፈሪ ስብዕና ያለው ሰው ብቻ ነው።

-- ያ እርጉም ትውልድ የእርጉም ፍሬ የዘራው ዘረኝነት፣የደም መፋሰስ፣ የዘር ማፅዳት እንጅ ሌላ ምንም ነገር የለም። ታዲያ ቴዎድሮስ እና አቻምዬለህ በዕድሜያቸው ያዩት ይሄን ነው ። እናነት እሾህ ዘራችው ይህ መከረኛ ትውልድ ደግሞ እሾህ እየከሰበ ነው። እናንተ ባትፈጠሩብን አገራችን አሁን ሠላም በሆነች ነበር። ወደ ሰው ልጅ ሞት በአዳም ምክንያት መጣች በእናንተ እርጉም ትውልድ ምክንያት ደግሞ ውርደት፣ የአገር መፍረስ፣ የታሪክ እና የአገር ልዑላዊነት ከንቱ ሆነ።
-- ሀፍረት የሌለው ያ ትውልድ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እንዴ መጠዬቅ ጭራሽ ታሪካዊ ገድል እንዴ ፈፀመ ሁሉ ጀብዱ ያወራል። ወይ አታፍሩ ወይ አታርፉ - ለነገሩ ተፈጥሮ በእራሷ ጊዜ እየለቀመች ታፀዳችሁ አለች።

-- መቼም ያው የለመደባችሁ የኦነጎች እና የዚያ እርጉም ትውልድ ቅሪቶች እውነቱን ሲነግሯችሁ ነፍጠኛ ወይም አማራ ብላችሁ በእርሱ ላይ ተቸክላችሁ ወደ ቁም ነገር አትገቡ እንጅ እስኪ እንዴ 1984 የህዝብ ቆጠራ ውጤት በመነሻነት በመጠቀም በወቅቱ የአማራ እና የኦሮሞ ህዝብ ብዛት እኩል ነበር - ያውም የአማራ ህዝብ በሰሜን ወሎ ሰሜን ጎንዴር በጦርነት ቀጠናነት ሳብያ ሳይቆጠር ብቻ። ይኸን ያልኩት አሁን በግምት ከ40 እስከ 45 ሚልዮን ለሚቆጠረው የአማራ ህዝብ የእናንተ እርጉም ትውልድ ያመጣለት መልካም ለውጥ ምንድን ነው። ደርግን እና ወያኔን ያመጣችሁት እናንተ ናችሁ። በተከታታይ ለ50 ዓመታት ይህን አማራ በአገሩ ላይ ባይተዋር መሬት ዐልባ፣ የዘር ጭፍጨፋ ዋና ሰለባ፣ ድህነት እና ስዴት ነው። ለሺ ዓመታት ቅድመ አባቶቹ በአጥንት እና ደማቸው የፃፉትን ታሪክ ይቀየርልን፣ይጥፋልን፣የታሪክ ድሃ ይሁን ብላችሁ አሁንም ሳታፍሩ ትሟሟታልችሁ። ፀፀት የማይገባው ሰው ወይ ደንቆሮ አልያም ጨካኝ ዐረመኔ ነው - ለዚያ ያ እርኩስ ትውልድ የሚለው የአሁኑ ትውልድ።

-- ያኔ ትምህርት በቅጡ ስላልተማራችሁ ወይም ስላልጨረሳችሁ ትንሽ ቀለም እስካራ በጢምብራ ስለዞረቻችሁ አሁን ምሁራኑ ከአቻምዬለህ ታምሩ እና ቴዎድሮስ ፀጋዬ ተማሩ። እውነት ሲነገር ከእሬት እና ከኮሶ ይመራል። እናንተን የሚመረግጋችሁ ሁሉ ለእኛ ደግሞ ከስኳር እና ማር ይበልጥ ይጥመናል - ምክንያቱም በእውነት ላይ ያልተመሰረተ አገር እና መንግስት ጥፋት ስለሆነ።

እግዜር ለአቻምየለህ እና ለቴዎድሮስ ዕድሜ ይስጥልን!!!

Abere
Senior Member
Posts: 11128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!

Post by Abere » 25 Aug 2020, 16:16

--ነገሮችን ነጣጥለህ እና አስተሳስረህ ሳታጤን እንድሁ ሾላ በድፍኑ ኢህአፓ ወዘተ የዛ ትውልድ የሆናችሁ ሁሉ አቻምዬለህ እና ቴዎድሮስን ኑ እንፃረር ትላለህ። First evaluate the premise of your point of argument. በመሠረቱ እኔ የዛ ከንቱ የ1960ዎቹ ትውልድ አካል አይደለሁም - ባለመሆኔም ደሰ ይለኛል። ነገር ግን ያ ከንቱ ጥራዝ-ነጠቅ ትውልድ የዘራው የሶቆቃ እና ስዴት ግፍ ግን ጉዳቱ ይሰማኛል። ስለዚህ በሰፊ ቡርሽ አዳፋ ቀለም ሁሉን አትቀባ። መጀመሪያ መርምር - ምንድን ነው ያ ትውልድ ለኢትዮጵያ ያመጣው - ጥቅሙ ወይስ ጉዳቱ ያመዝናል። ያ ትውልድ የዕውቀት አድማሱ ከጃንጥላ ጣርያ ውጭ ሳትሰፋ ለኢትዮጵያ ያመጣው መቅሰፍት ስንት ህይወት ለአለፉት 50 ዓመታት ቀሰፈ። ያ ወፈፌ ጠባባ ኅሌና ዋለልኝ በመፅሀፍ ቅዱስ ያነበብነው ምፅዓተ-እስራዔል ፍዳ የክፍለ ዘመኑ ምፅዓተ-ኢትዮጵያ ለምን ፈጠረ። ዛሬ በዓለም ዙርያ የተረጨው ኢትዮጵያዊ ብዛት ሌላ አንድ የአፍሪካ አገር ህዝብ ያህላል። ይኸ ማለት ስንት የተማረ መሃንዲስ፣ሃኪም፣ ሳይንቲስት፣ የፈጠራ ችሎታ ያለው ትኩስ ሃይል አገሪቱ እንዳጣች ይናገራል። በአጠቃላይ የእናንተ ትውልድ እግዚአብሄር በፍርጃ በቂያም ቀን ወይን በጥፋት መዐልት ያፈራችሁ በኢትዮጵያ ላይ የመጣችሁ መርገምት ናችሁ። አሁን እንኳን ለንስሃ ሞት ዕድሜ ሰጥቷችሁ የጥፋት ኃይሎች እና የጎጠኞች ብሄር ብሄረ ሰቦች ህዝቦች የሚል ቅራቅንቦ ታላዝናልችሁ።
-- አቻምዬለህ ሆነ ቴዎድሮስ የሚሉትን እንኳን በደንብ አልተረዳህም። እነርሱ አንተ የሃሳብ ፍጭትን ሸሽተህ ለማምለጥ አሀዳዊ እንደምትለው ሳይሆን የሚሉት ሥርዓተ-ዐልበኛ የሆነው የጎሳ መንግስት ህገ-መንግስት እና ሁለንተናዊ መስፈርቶችን በአሟላ የአስተዳደር ክፍሎች ይሁን ነው። ያፈራችሁት የደርግ እና የወያኔ ስርዓት ከዘውዳዊ አስተዳዳር ያነሰ ሰላም ሰለአመጣ ብቻ የባላባት ዘመን ናፋቂ ትላለህ። ይህም ከእውነት ለማምለጥ የተጠቀምከው የጅምላ ቃል ነው። እኔ ግን አንተ ማን እንደሆንክ ፍንትው ብሎ ይታየኛል - ጠብደል ኦነግ ነህ።

--- አቻምዬልህ ወይም ቴዎድሮስ ሳይሆኑ ጋላ ወደ ኢትዮጵያ በስደት ብ16ኛው ክፍለዘመን በወረራ እንዴተስፋፋ የዘገቡት የታሪክ ፀሃፊዎች እና ታሪክ እራሱ ነው። ጋላ መጤ ህዝብ ነው። ግን የፈሲታ ተቆጥታ ይሉ ዘንድ ጋላ እራሱ ሰፋሪ ሆኖ እያለ ሌሎችን ሰፋሪ ይላል። ታሪኩ ለምን አይነገር ከሆነ ታሪኩ እራሱ አፍ አውጥቶ ያወራል። ጋላ ከባህር ገማ የመጣ ፈላሳ ህዝብ ነው።
-- አሁን ጋላን ከኢትዮጵያ ውጣ ብሎ የጠየቀ ህዝብ የለም እራሱ የጋላ ወይም ኦነግ ነባር ህዝቦችን ውጡልኝ ስላለ ደግሞ በገዛ ዳቦዬ ልብልቡን አጣሁት እንዳይሆን እውነተኛው ታሪክም ይነገራል - እርስት የማስመለሱም ትግል ይቀጥላል።

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!

Post by sholagebya » 25 Aug 2020, 18:09

እሺ አበረ፤

እኔ ከዚህ ድምዳሜ የደረስኩበትን ምክንያቶች ( premises) ግልጽ አይደሉም ፡፡ በደንብ አድርገህ ምክንያቶችህን አስረዳ እያልከኝ ነው ? ሰው መቼም በችሎታው ነው የሚጽፈውና የሰጠኃችው ምክን ያቶች በቂ ይመስሉኛል ፤፤ ለማንኛውም እያልኩ ያለሁት በአጭሩ ይህን ነው _ አቻምየለህ ታምሩና ቴዎድሮስ ጸጋየ ከዚያ ትውልዶች ትግል ፣ ፓለቲካዊ አላማና የርዕዮተአለም መተከላዊ ንድፈ ሀሳቦች ላይ ልዩነት ስለአላቸው ብቻ ያን ትውልድ < መነቀል ያለበቻው አረሞች > ወይም ደግሞ < የዋለልኝ መኮነን አድናቂ የሆነ ሁሉ የኢትዮጵያ ወዳጅ ሊሆን አይችልም ! > ብሎ ማለትና የዚያን ትውልድ በጀምላ እንደ አራሙቻ ማየት ብቻ ሳይሆን ጸረ ኢትዮጵያ አድርጎ መቀጠር ፍጹም ስህተት ነው እያልኩ ያለሁት፤፤ ስለዚህ እነዚህ ሁለቱ ጋዜጠኞች ይሁን ወጣት ምሁራን ለሕዝባችን ሰላምና አብሮነት ፣ እንዲሁም ያልሰለጠነውን የፓለቲካ ምህዳራችንን ለማዘመን እንደዚህ አይነት ጽንፍ የረገጡ ፓለቲከኞች ስለማያስፈልጉን የዚያ ትውልድ አባላት ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ ማህበረሰባችን ሊያገላቸው ይገባል እያልኩ ነው ያለሁት ፤፤ እነዚህ ሁለቱ ሰዎች በጣም ብዙ ጠርዝ የረገጡ ድምዳሜያቸውን ለማወቅ በርዕዮት ሚዲያ ዩቲዩብ ላይ ማድመጥ ይቻላል ፤፤ በእነዚህ ሁለት ሰዎች የኢትዮጵያዊነት ማጠየቂያ በምኒልክን ፣ በአጸዎችንና በኃይለስላሴን እንደ ጽላት ማምለክ ነው ፤፤ በተለይ በተለይ በምኒልክና በኃይለስላሴ ታሪክ ላይ ከእነሱ የተለየ አመለካከት ያለው ሰው የሚሰጠው ቅጽሎች በጣም ብዙ ናቸው ፤፤ ሌላው ግ ን እኔ ይህን የምለው ኦነግ ኦሮሞ ስለሆንክ ነው ያልከው ውኃ አይቆጥርልህም ፤፤ የዚያ ትውልድ አባላት አገራዊ ፓለቲካው በጎሳ ማንነት ላይ ተመስርቶ መሆን እንደሌለበት ብዙ ታግለን መስዋእትነት ከፍለንበታል፤፤ እንጂ አማራ ነን ከምትሉት በላይ በደምና በአጥንት ቆጠራ ምናልባት ከእነሱ በላይ አማራ ልሆን እችላለሁ ፤፤ ነገር ግ ን እንደዚህ አይነት ደምንና አጥንትን መሰረት ያደረገ የጎሳ ፓለቲካ የዚያ ትውልድ መለያ አይደለም ፤፤ ለማጠቃለል እነሱም ሆኑ እንደ አንተ አይነቱ ኢትዮጵያን ለመታደግና ለነበራት ኢኮኖሚያዊ ፣ ፓለቲካዊ ችግሮች ፣ ሕዝባቸውን ከርሀብና ከእርዛት ለማላቀቅ የታገሉትን የዚያን ትውልድ አባላት ታሪክ ሙሉ በሙሉ ማጠልሽት ብቻ ሳይሆን < መወገድ ያለባቸው አረሞች > ብሎ ማለት በምን አይነት የፓለቲካ ፍልስፍና ነው ? ይህ አይነት ታሪክንና የዜግነት መብትን ከአንድ አይነት አንግል ብቻ ማየትስ ጤናማ ነውን ? እነሱ ማናቸውና ነው ኢትዮጵያዊነትን ሰጭ ወይም ነሽ የሚደረጋቸው ? የታሪክም ሆነ የፓለቲካ አመለካከት እውነተኛ ቁልፉ ወይም አልፋና ኦሜጋስ እንዴት በእነዚህ ሁለት ሽንጋፎች ይወሰናል ? ለማንኛውም እነሱ በሬዲዮን ጣቢያቸው የዘባረቁትን ብዙ አይነት የጽንፈኛ ድምዳሜዎች አድምጡና ለራሳችሁ ፍረዱት ፤፤ የዚያን ትውልድ ልማት ሆነ ጥፋት ለታሪክ ምሁራን ክርክር መስጠትና ፍርዱን ደግሞ ሕዝብ እንዲወስነው ማድረግ አዋቂነት ነው ፤፤ ነገር ግ ን እነሱ የሰጡትን ፍረጃዎች ላይ መድረስ ግ ን እኔ ከደረስኩበት ድምዳሜ እንድትደርስ ያደርግሃል ለማለት ነው ፤፤

Abere wrote:
25 Aug 2020, 16:16
--ነገሮችን ነጣጥለህ እና አስተሳስረህ ሳታጤን እንድሁ ሾላ በድፍኑ ኢህአፓ ወዘተ የዛ ትውልድ የሆናችሁ ሁሉ አቻምዬለህ እና ቴዎድሮስን ኑ እንፃረር ትላለህ። First evaluate the premise of your point of argument. በመሠረቱ እኔ የዛ ከንቱ የ1960ዎቹ ትውልድ አካል አይደለሁም - ባለመሆኔም ደሰ ይለኛል። ነገር ግን ያ ከንቱ ጥራዝ-ነጠቅ ትውልድ የዘራው የሶቆቃ እና ስዴት ግፍ ግን ጉዳቱ ይሰማኛል። ስለዚህ በሰፊ ቡርሽ አዳፋ ቀለም ሁሉን አትቀባ። መጀመሪያ መርምር - ምንድን ነው ያ ትውልድ ለኢትዮጵያ ያመጣው - ጥቅሙ ወይስ ጉዳቱ ያመዝናል። ያ ትውልድ የዕውቀት አድማሱ ከጃንጥላ ጣርያ ውጭ ሳትሰፋ ለኢትዮጵያ ያመጣው መቅሰፍት ስንት ህይወት ለአለፉት 50 ዓመታት ቀሰፈ። ያ ወፈፌ ጠባባ ኅሌና ዋለልኝ በመፅሀፍ ቅዱስ ያነበብነው ምፅዓተ-እስራዔል ፍዳ የክፍለ ዘመኑ ምፅዓተ-ኢትዮጵያ ለምን ፈጠረ። ዛሬ በዓለም ዙርያ የተረጨው ኢትዮጵያዊ ብዛት ሌላ አንድ የአፍሪካ አገር ህዝብ ያህላል። ይኸ ማለት ስንት የተማረ መሃንዲስ፣ሃኪም፣ ሳይንቲስት፣ የፈጠራ ችሎታ ያለው ትኩስ ሃይል አገሪቱ እንዳጣች ይናገራል። በአጠቃላይ የእናንተ ትውልድ እግዚአብሄር በፍርጃ በቂያም ቀን ወይን በጥፋት መዐልት ያፈራችሁ በኢትዮጵያ ላይ የመጣችሁ መርገምት ናችሁ። አሁን እንኳን ለንስሃ ሞት ዕድሜ ሰጥቷችሁ የጥፋት ኃይሎች እና የጎጠኞች ብሄር ብሄረ ሰቦች ህዝቦች የሚል ቅራቅንቦ ታላዝናልችሁ።
-- አቻምዬለህ ሆነ ቴዎድሮስ የሚሉትን እንኳን በደንብ አልተረዳህም። እነርሱ አንተ የሃሳብ ፍጭትን ሸሽተህ ለማምለጥ አሀዳዊ እንደምትለው ሳይሆን የሚሉት ሥርዓተ-ዐልበኛ የሆነው የጎሳ መንግስት ህገ-መንግስት እና ሁለንተናዊ መስፈርቶችን በአሟላ የአስተዳደር ክፍሎች ይሁን ነው። ያፈራችሁት የደርግ እና የወያኔ ስርዓት ከዘውዳዊ አስተዳዳር ያነሰ ሰላም ሰለአመጣ ብቻ የባላባት ዘመን ናፋቂ ትላለህ። ይህም ከእውነት ለማምለጥ የተጠቀምከው የጅምላ ቃል ነው። እኔ ግን አንተ ማን እንደሆንክ ፍንትው ብሎ ይታየኛል - ጠብደል ኦነግ ነህ።

--- አቻምዬልህ ወይም ቴዎድሮስ ሳይሆኑ ጋላ ወደ ኢትዮጵያ በስደት ብ16ኛው ክፍለዘመን በወረራ እንዴተስፋፋ የዘገቡት የታሪክ ፀሃፊዎች እና ታሪክ እራሱ ነው። ጋላ መጤ ህዝብ ነው። ግን የፈሲታ ተቆጥታ ይሉ ዘንድ ጋላ እራሱ ሰፋሪ ሆኖ እያለ ሌሎችን ሰፋሪ ይላል። ታሪኩ ለምን አይነገር ከሆነ ታሪኩ እራሱ አፍ አውጥቶ ያወራል። ጋላ ከባህር ገማ የመጣ ፈላሳ ህዝብ ነው።
-- አሁን ጋላን ከኢትዮጵያ ውጣ ብሎ የጠየቀ ህዝብ የለም እራሱ የጋላ ወይም ኦነግ ነባር ህዝቦችን ውጡልኝ ስላለ ደግሞ በገዛ ዳቦዬ ልብልቡን አጣሁት እንዳይሆን እውነተኛው ታሪክም ይነገራል - እርስት የማስመለሱም ትግል ይቀጥላል።

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!

Post by simbe11 » 25 Aug 2020, 20:22

ያኔም የፊውዳል አባቶቻችሁን ሰባራ ሽጉጥ ይዛችሁ በወታደራዊ ሳይንስ ሰልጥኖ እስከአፍጫው የታጠቀ ጦርን ሰላም ነስታችሁ ምድሪቱን የደም አበላ አለበሳችሗት::
ይኸው ዛሬን በሰለጠነው ዘመን ሃሳቡን የገለጸን ሰው ዝም እናደርጋለን ትላላችሁ::
ምን አይነት የማይረባ ትውልድ ነው?
አይ የ60ዎቹ!!!!!

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!

Post by sholagebya » 25 Aug 2020, 21:12

simbe11 ,

መቼም ጨዋታን ጨዋታ ነው የሚያመጣውና < የፊውዳል አባቶቻችሁን...> ብለህ ስትል አንድ የአገሬን የቆላውን ተረት አስታወስከኝ ፤፤
ብዙም አላበዛህም አትሰልቸኝና ፤፤ የቆላ ሰው መንገድ ሲውጣ < ወፍ ኧወጣችኝ » ምናምን የሚሉት አጉል ባህላዊ ልማድ አላቸው ፤፤
የእነዚህ የወፍ አይነቶች ሀርሽ ፤ ጉራማይሌ ሲባሉ የተለያየ ድምጾች ሲያሰሙ ገበሬው የጀመረውን መንገድ እንደ ጥሩ ወይም መጥፎ ዕድል
ይቆጥረዋል ፤፤ ለምሳሌ ያህል ሀርሽ ጭ ር ር፣ ጭር ር የሚል ድምጽ ስታሰማ የጥሩ ዕድል ይቆጥረዋል ፤፤ ጉራማይሌ የሚሎት የወፍ አይነት ደግሞ
< ኮብኮብ ኮብኮብ ፣ ኮብኮብ ...>› የሚል ድምጾች ስታሰማ ደግሞ እንደ መጥፎ ዕድልና ጥሩ ያልሆነ አጋጣሚ ትንበያ ይታያል ፤፤ ታዲያ ጉራማይሌዋ
ያልኩህን አይነት ድምጸት ስታሰማ ቆለኛው < እራ ! ይህቺ ወፍ ምናባቶ ተገልብጣ እንጂ አልጮኸች ! > ይላል ፤፤ ቅቅቅቅቅ..
አንተ ደግሞ አሁን እንደዚያች ወፍ ተገልብጠህ ነው የጮህከው ፤፤ እስኪ ልጠይቅህና ማነው < የፊውዳል አባቶቻችን ሰባራ ሽጉጥ... >ይዘን ደርግን
የታገልንነው ?? የዚያ ትውልድ አባላት እኮ የድኃና የገበሬ ልጆች ሳይማር ያስተማረንን ያን ሕዝብ ከድኅነት ለማውጣት ነው የታገልነው ፤፤ እኛ አይደለም
ሰው ሃሳቡን በነጻ እንዳይገልጽ እያደረግን ያለነው ፤፤ መፈረጅና ውግዘት የያዙት እነዚህ ከላይ የጠቀስኮቸው ሰዎች ናቸው ፤፤ ከማውገዝና ከመኮነንም አልፈው
የትም ከርመውና ኑረው ለሕዝብና ለአገር የታገለውን ትውልድ < ጸረ ኢትዮጵያ > ብለው ድምዳሜ ላይ የደረሱት ፤፤ እኔ ደግሞ ተው እንጂ መፈረጅና
ኢትዮጵያዊነትን ሰጭና ነሽ እናንተ ልትሆኑ አትችሉም ነው ያልኩት ፤፤ የዚያን ትውልድ ገድልና ታሪክ ለታሪክ ምሁራን ተውት ፤ ፍርዱን ሕዝባችን ይፍረድ
which fortunately, the majority of our peoples' sentiments are positive and favorable ones towards that generation. እና እናንተ ናችሁ ከሕዝባችን
በላይ ታሪክናን የምታጣሙት ፤፤ ይህ ጨፍላቂነታችሁ አገራችን ሳታጠፉ የእናንተ አይነቱን ከፓለቲካው መድረክ ገለል ሊደረግ ይገባል ነው ያልኩት ፤፤ እና አፋኞችና
ትውልድን ዝም ለማድረግ የምትጥሩት እንደ እናንተ አይነቱ እንጂ የእኛ፡አይነቱ አይደለም ፤፤ የእማምየን እከክ ወደ አባብየ እንደሚባለው ነውና አንተም
እንደ ጉራማይሌዋ ወፍ ገልብጥህ አትጮህ የኔ አባት ፤፤ ምድሪቱን የጦርነት አውድማ ያደረገውና አገራችንን የደም ጎርፍ ያጨቀየው እኛ ሳንሆን አምባገነናዊው አገዛዝ ነው ፤፤
ድሮስ ትግል ያለ መስዋእትነት ይካሔዳል እንዴ ? እንደ እናንተ አይነቱ ከመቀመጥ ታግላችሁ ብትሆኑ ዛሬ የማንም መጫወቻ አንሆንም ነበር ፤፤ የራሳችሁን ስንፍና ድክመት
ከዚያ ትውልድ ላይ ለማላከክ ትሞክራለችሁና መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ !! እኛስ የምንችለውን አድረገናል ፤፤ ምንም አይነት የህሊና ጸጸት የለንም !

simbe11 wrote:
25 Aug 2020, 20:22
ያኔም የፊውዳል አባቶቻችሁን ሰባራ ሽጉጥ ይዛችሁ በወታደራዊ ሳይንስ ሰልጥኖ እስከአፍጫው የታጠቀ ጦርን ሰላም ነስታችሁ ምድሪቱን የደም አበላ አለበሳችሗት::
ይኸው ዛሬን በሰለጠነው ዘመን ሃሳቡን የገለጸን ሰው ዝም እናደርጋለን ትላላችሁ::
ምን አይነት የማይረባ ትውልድ ነው?
አይ የ60ዎቹ!!!!!

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!

Post by Dawi » 26 Aug 2020, 05:02

One thing is certain, Tedros (Reyot) is one of those people who are consistent on "Greater Ethiopia" as a country; the following interview with Prof. Bereket in 2017 is anecdote of his views. Listen to the following clip; Tedros is not an ordinary demagogue.

እግዜር ለአቻምየለህ እና ለቴዎድሮስ ዕድሜ ይስጥልን!!! Is well put! We need to respect and encourage such views based on research.

[[በዚህ ዝግጅት ከፕሮፌሰር በረከት ሀብተስላሴ ጋር የተደረገው ቃለምልልስ ሁለተኛ ክፍል ቀርቧል፡፡ ዶክተር በረከት ሀብተስላሴ በኢትዮጵያ የንጉሰነገስት መንግስት በፍርድ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትርነት፣ በተባባሪ ዳኛነትና ኋላም ጠቅላይ አቃቢ ህግ ሆነው የሰሩ ሲሆን፣ የሀረርጌ ገዥ የህግ አመአካሪና የሀረር ከተማ ከንቲባም ነበሩ፡፡ ዶክተር በረከት በ1966 ክረምት የተቋቋውወ የመርማሪ ልዩ ኮሚሽን አባልም ነበሩ፡፡
እንደኢትዮጵያችን አቆጣጠር ከ1967 በኋላደግሞ፣ ወደኤርትራ በረሀ በመግባት ከ ጋር ከመስራታቸውም በላይ፣ የኤርትራ ከኢትዮጵያ የመነጠል እንቅስቃሴ የተባበሩት መንግስታት ተወካይ እንዲሁም ከኤርትራ ሀገር መሆን በኋላም የኤርትራ ህገመንግስት አርቃቂ ኮሚሽን ሰብሳቢ ሆነው ሰርተዋል፡፡
በዚህ ክፍል፣ በልዩ መርማሪ ኮሚሽኑ በነበራቸው ሚና ዙርያ ከኮለኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ስለቀረበባቸው ክስ፣ ስለ50ዎቹና 60ዎቹ የተማሪዎች እንቅስቃሴ እንዲሁም ስለአብዮቱ ተጠይቀዋል፡፡ በወቅቱ የግራ ፖለቲካ የአማራ ብሄር በተለይ የጭቆና አመንጪና ተግባሪ አድርጎ የመክሰስ ትርክት ነበራችሁ፡፡ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ እርግጥ እንደብሄር ወይም በብሄሩ ምክንያት የጨቆነና የተጨቆነ ነበርን? የሚል ጥያቄም ተነስቶላቸዋል፡፡ በወጥነት ለፍትህ ለእውነትና ለመርህ መቆም አለመቆማቸውም ተሞግቷል፡፡
ቃለምልልሱን ያድምጡ፡፡ Share, Like Subscribe ያድርጉ፡፡]]

Post Reply