Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4204
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

መራራ ጉዲና ህጻን ሆነ

Post by Abaymado » 23 Aug 2020, 14:12

በመጀመርያ ደረጃ ሰውየውን አንተ ብዬ ልጠራው ተገድጃለሁ: ክብር አይገባውም:: ካሁን በኃላ ከእሱ ጋር የሚሠራም አይኖርም:: ምን እንደሰራ እናቃለን:: ለምን ከዚህ ከወረደ ሰው ጋር የአማራ ፓርቲዎች ለምን እንደሚቀመጡ አይገባኝም?

የእሱ ነገር አብቅቷል:: የከሸፈ ሰው ነው ማለት ይቻላል::

ይህ አዳራሽ የECA መስለኝ: በጣም አስጠሊታ ነው:: የሚናገሩት ድምፅ ምንም አይሰማም::

ሌላው ነገር የፓርቲዎች ውይይት ተባለ: ጉዲና ምናባቱ ፊት ደነቀረው? ሌሎቹስ? ለዚህ አካሄድ አማራ ፊት ሊሰጠው አይገባም: መለማመጥም አያስፈልግም::

ጉዲና እንደወረበላ ደረቱን ነፍቶ ነው በንቀት የሚዘላብደው:: እስከዛሬ ስለታሪክ አንስቶ አያቅም ነበር ዛሬ ግን ተከስቷል::
እሱ ያለው:
፩) ሁለት ምሳሌ የሚሆኑ የዲሞክራሲ ችግር ያለባቸው አገሮች አሉ አንደኛው ሃብታም የሆነችዋ ኮንጎ ስትሆን: ሁለተኛዋ ደሞ የ 3000 ዓመት ታሪክ አለኝ የምትለዋ ደሀዋ ኢትዮጵያ ናት(18:20) አለ::
ይሄ ሰው የነቀለ ይመስላል::

፪) ይህ ሰው ስለ Markakis ተናግሯል(19:20):: ይህ ሰው ቱርካዊ ነው:: ምናልባትም በአማራ ሲቃጠል የነበረ ሰው ነው: ምናልባትም ይህ ሰው እብድ ነው:: ስለኢትዮጵያ ምን አገባው? ጉዲና ከዚህ ሰው ጥቅስ መጥቀስና እሱ የሚለውን መቀበል አልነበረበትም:: ይህ ሰው ህይወቱን ሁሉ ስለ ፀረ አማራ ሲሰብክ የነበረ ቱርካዊ ነው::

፫) የዚህ አገር አንደኛው ችግር ቄሮ መገፋቱ ነው ብሏል:: ይሄ ሰው አሸባሪ ሆነ:: እስር ቤት መግባቱ አይቀሬ ይመስላል::

፬) በመጨረሻም ጉዲና ኢትዮጵያ ታሪክዋ ከቴድሮስ ነው የሚጀምረ ብሏል:: ታሪክ እንድናጣቅስ ከፈለገ አማራ ዝግጁ ነው:: ራቁቱን እናስቀረዋለን:: ተዘጋጁበት አትንቦቅቦቁ::

Last edited by Abaymado on 23 Aug 2020, 14:47, edited 2 times in total.

Qurunde
Member
Posts: 450
Joined: 18 Feb 2014, 10:42

Re: መራራ ጉዲና ህጻን ሆነ

Post by Qurunde » 23 Aug 2020, 14:27

Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: መራራ ጉዲና ህጻን ሆነ

Post by Abere » 23 Aug 2020, 15:00

Abaymado wrote:
23 Aug 2020, 14:12
በመጀመርያ ደረጃ ሰውየውን አንተ ብዬ ልጠራው ተገድጃለሁ: ክብር አይገባውም:: ካሁን በኃላ ከእሱ ጋር የሚሠራም አይኖርም:: ምን እንደሰራ እናቃለን:: ለምን ከዚህ ከወረደ ሰው ጋር የአማራ ፓርቲዎች ለምን እንደሚቀመጡ አይገባኝም?

የእሱ ነገር አብቅቷል:: የከሸፈ ሰው ነው ማለት ይቻላል::

ይህ አዳራሽ የECA መስለኝ: በጣም አስጠሊታ ነው:: የሚናገሩት ድምፅ ምንም አይሰማም::

ሌላው ነገር የፓርቲዎች ውይይት ተባለ: ጉዲና ምናባቱ ፊት ደነቀረው? ሌሎቹስ? ለዚህ አካሄድ አማራ ፊት ሊሰጠው አይገባም: መለማመጥም አያስፈልግም::

ጉዲና እንደወረበላ ደረቱን ነፍቶ ነው በንቀት የሚዘላብደው:: እስከዛሬ ስለታሪክ አንስቶ አያቅም ነበር ዛሬ ግን ተከስቷል::
እሱ ያለው:
፩) ሁለት ምሳሌ የሚሆኑ የዲሞክራሲ ችግር ያለባቸው አገሮች አሉ አንደኛው ሃብታም የሆነችዋ ኮንጎ ስትሆን: ሁለተኛዋ ደሞ የ 3000 ዓመት ታሪክ አለኝ የምትለዋ ደሀዋ ኢትዮጵያ ናት(18:20) አለ::
ይሄ ሰው የነቀለ ይመስላል::

፪) ይህ ሰው ስለ Markakis ተናግሯል(19:20):: ይህ ሰው ቱርካዊ ነው:: ምናልባትም በአማራ ሲቃጠል የነበረ ሰው ነው: ምናልባትም ይህ ሰው እብድ ነው:: ስለኢትዮጵያ ምን አገባው? ጉዲና ከዚህ ሰው ጥቅስ መጥቀስና እሱ የሚለውን መቀበል አልነበረበትም:: ይህ ሰው ህይወቱን ሁሉ ስለ ፀረ አማራ ሲሰብክ የነበረ ቱርካዊ ነው::

፫) የዚህ አገር አንደኛው ችግር ቄሮ መገፋቱ ነው ብሏል:: ይሄ ሰው አሸባሪ ሆነ:: እስር ቤት መግባቱ አይቀሬ ይመስላል::

፬) በመጨረሻም ጉዲና ኢትዮጵያ ታሪክዋ ከቴድሮስ ነው የሚጀምረ ብሏል:: ታሪክ እንድናጣቅስ ከፈለገ አማራ ዝግጁ ነው:: ራቁቱን እናስቀረዋለን:: ተዘጋጁበት አትንቦቅቦቁ::

ብዙዎች መራራን የሚያውቁት በቴሌቭዥን መስኮት ተቃዋሚ ፓርቲ እዬተባል ወያኔን ሲያጅብ ስልሆነ ማንነቱን በደንብ ማወቅ አልቻሉም። መራራ በሥራ ቦታው የሚታወቀው በከንቱነቱ ነው - አልፎም በጅልነቱ እና በተረት ተረት ነው እንጅ በምሁራዊ ቲዎሪ እና ምርምር ጥናት ፅሁፍ አይደለም። የደከመ የPhD ድግሪ አንድ መመርቂያ ፅሁፍ ስለፃፈ ብቁ ምሁር ሊያስብለው አይችልም። እኔ መራራን ካልተማረ የገበሬ ማህበረ-ሰብ ለይቸ አላዬውም። እንዳውም በልምድ እና በአእምሮ ተሰጥኦ በጣም አስተዋይ ገበሬዎች አሉ - ከእርሱ የተሻለ ማሰብ የሚችሉ። መራራን በፊትም አሁንም እንዴ ምሁር እና ጠቃሚ ሰው አይቸው አላውቅም። የተናገረውም የሚገርም አይደለም - ይህን ሲያራምድ የነበረ በመሆኑ። ትልቁ ጥያቄ የመራራ የወራሪ እና የሰፋሪነት አይን ያወጣ ነባር ህዝቦች እና ባህላቸውን የማጥፋት ጥያቄ ይቻላል ወይ ነው። መልሱ አይቻልም ነው። መራራ ሊያወራ ይችላል ምክንያቱም የእርሱ ቃል ዐቀባይ ጁሃር እና በቀለ ገሪባ ለጊዜው ዐብይ ለጥያቄ ማረፊያ ቤት ስላስገባቸው። ሆኖም ግን በቀጣይነት የጋላ የበላይነት በኢትዮጵያ አይኖርም። አንድ ዕድል እንዴ አንድ እንቁላል ተሰጣቸው እርሷኑ ፈጠፈጧት።

Abaymado
Member
Posts: 4204
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: መራራ ጉዲና ህጻን ሆነ

Post by Abaymado » 23 Aug 2020, 15:41

Post Reply