Noble Amara,
ትክክል ነው ። ይህኮ የቆየ ነው ። ጉራጌ ሁለት ቆንጆ አማራጭ አለን፤ ከፈለግን አሁን በትንሹ ሚለያዩት ቋንቋቆቻችን እራሳቸውን ችለው እንዲያድጉ ማድረግ እንችላለን ። ወይም ሁሉም በአንድ ግዙፍ የጉራጌ ቋንቋ መዝገበ ቃላት ደብለን ወደ አንድነት እንዲያድጉ ማድረግ እንችላለን ። ይህን ሁሉ ሳይንሳዊ በሆነ ሊንጉዊስቲክስ ላይ ተመስርተን ነው ። ጉራጌ አይቸኩልም !!
-
- Senior Member
- Posts: 11727
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia Highlands
-
- Senior Member
- Posts: 11727
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia Highlands
Re: Horus
Horus It is better to keep all gurage united as one Gurageland Sodo is Gurage Silti Gurage Enamor Wonchi Gurage Zikuala Gurage Gurage ziway Gurage Mercato Hulum Gurage it is also good to make all Gurage languages one unified and annex silti to Gurage zone or kilil