Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ኦርቶዶክስ እየሰመጠ ያለ ሃይማኖት

Post by Abaymado » 22 Aug 2020, 04:06


፩) የእድገት ጠር ነው
፪) ምላስ ብቻ
፫) ሃይማኖተኞች ይህን ሃይማኖት ራሳቸውን ለማግኘትና ሌላውን ለማንቅዋሸሽ ይጠቀሙበታል
፬) ከመሳደብ ውጭና ከመመፃደቅ ውጭ ስርዓት የሌላቸው በጥባጮች ናቸው
፭) ሃይማኖቱ ከዘመኑ ጋር የማይሄድ ነው
፮) ለምን ነው ይህ ሃይማኖት በሚፈፅመው ሁሉ አማራ ላይ የሚላከከው?
፯) ፈረንጅን አምልኩ ይሉናል
፰) ማይኩ ከቤተክርስትያን እና ከመስክድ እንዳትወጣ መደረግ አለበት
፱)

፩) ይህ ሃይማኖት የድገት ጠር ነው
ሌላው ዓለም እየተምዘገዘገ ወደ እድገት ጎዳና ሲያመራ የኛ አገር ግን እዛው ናት :: ለምን? ሃይማኖቱ አንድ አስተዋፅኦ ያረጋል:: እንዴት? ሃይማኖቱ ከሃይማኖት እየዘለለ ፖለቲካ ውስጥ ገብቶ ይፈተፍታል:: ሌላው ህዝቡ ሥራ እንዳይሰራና በተአምር ሃብታም እንደሚሆን ነው የሚሰብከው:: ብዙ ቀናቶች ሥራ እንዳይሰራባቸው ሃይማኖቱ ያዛል:: በአንድ ወር ውስጥ ብዙ በዓላት አሉ:ይህን ሁሉ በዓል ማክበር ግድ ነው:: ሥራ መስራት አያስፈልግም:: እና እንዴት እድገት ይምጣ?