Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኤርሚያስ ለገሠ ታዋቂው መሀይም በቀቀን - ድሬዳዋ የማን እንደሆነች ገና ይጠይቃል፡፡ እኔ እንኳ የለሁበትም በሚል ምፀት፣ ኦሮሞ የነ ነች ይላል፤ ሶማሌም የነ ናት ይላል እነደበቀቀኑ ንግግር፡

Post by AbebeB » 19 Aug 2020, 14:28

ኤርሚያስ ለገሠ (ታዋቂው መሀይም በቀቀን) - ድሬዳዋ የማን እንደሆነች ገና ይጠይቃል፡፡ እኔ እንኳ የለሁበትም በሚል ምፀት፣ ኦሮሞ የነ ነች ይላል፤ ሶማሌም የነ ናት ይላል እነደበቀቀኑ ንግግር፡፡

ኦሮሞም ሆነ ሶማሌ የፈለገውን ይበል፡፡ ኤርሚያስ ለገሠ እንደ በቀቀን የሚጨኸው ምን ቤት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከኦሮሚያና ከሶማሊያ እጃን ታንሣ፡፡ ዲቃሎችም እንዲሁ፡፡

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ኤርሚያስ ለገሠ ታዋቂው መሀይም በቀቀን - ድሬዳዋ የማን እንደሆነች ገና ይጠይቃል፡፡ እኔ እንኳ የለሁበትም በሚል ምፀት፣ ኦሮሞ የነ ነች ይላል፤ ሶማሌም የነ ናት ይላል እነደበቀቀኑ ን

Post by Za-Ilmaknun » 19 Aug 2020, 14:51

Merrera Gudina once Said

"የሽግግር መንግሥቱ ሲመሰረት ከፊል አማራ የሆኑት እነ አብዩ ገለታ ወይንም ገላሳ ዲልቦ «አማርኛ አናውቅም» እያሉ በእግሊዝኛ የመናገር ድራማ ሲሰሩ የሚሰሩትን በትክክል የሚያውቁት እነ መለስ ዜናዊ ግን በመንዝ አማርኛ እየተናገሩ የኢሕአዴግን ሠራዊት በሀገሪቱ መከላከያ ሠራዊትነት አስመዝግበው እነሌንጮን አስፈረሙ:: የኦሮሞ ልጆችን አስፊጁ

ይህም ብቻ አይደለም። የኦሮሞ ልጆችን በሥነ ሥርዓት ሰብስበው ካምፕ አስገብተው ለጥቃት ካመቻቹ በኋላ «እኛ ከሽግግር መንግሥቱ ስለወጣን ካምፖችን ሰብራችሁ ውጡ» ብለው ከዕብዶች ወይንም የተደበቀ አላማ ካላቸው ሰዎች ብቻ የሚጠበቅ ትእዛዝ ሰጥተው ሺዎችን አስጨርሰዋል። እነዚህ ሰዎች በሒልተንና በጉለሌ መካከል እየተመላለሱ አራት ኪሎ በሚገኘው መንግሥት ላይ ጦርነት እያካሄድን ነው የሚሉ አስቂኝ ሰዎች ናቸው። የኦሮሞን ልጆች ከሚሠሩባቸው መሥሪያ ቤቶች፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ጭምር ወደ ጫካ ሸኝተው ለራሳቸው በቦሌ በኩል በመንግሥት አየር መንገድ በመሹለክ ቀደም ብለው በቤተሰቦቻቸው በኩል ወደአዘጋጁት መነሃሪያ ማለትም ወደ አውሮፓ፣ አሜሪካና ካናዳ የበረሩት ትንግርተኛ ሰዎች ነበሩ። እንደገናም ተመልሰው በየእሥር ቤቱ ለሚማቅቁትና በየጫካው ለሚንከራተቱቱ የኦሮሞ ልጆች ለትንሽ ቀንም ቢሆን ስንቅ ሊሆን የሚችል ብዙ ሺህ ዶላር አውጥተው፣ ውቅያኖስና አሕጉሮችን አቋርጠው እንወጋዋለን ለሚሉት ጠላት እጃቸውን የሚሰጡ አሳፋሪ ሰዎች ናቸው።"

AbeKebe from Bisidimo, is now crowing here fort the Oromo kids to die for TPLF cause... :mrgreen: Dire-dawa...you have nothing to worry about. It will be returned back to its rightful owners, the Ethiopian people.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ኤርሚያስ ለገሠ ታዋቂው መሀይም በቀቀን - ድሬዳዋ የማን እንደሆነች ገና ይጠይቃል፡፡ እኔ እንኳ የለሁበትም በሚል ምፀት፣ ኦሮሞ የነ ነች ይላል፤ ሶማሌም የነ ናት ይላል እነደበቀቀኑ ን

Post by AbebeB » 19 Aug 2020, 15:05

Za-Ilmaknun wrote:
19 Aug 2020, 14:51

"የሽግግር መንግሥቱ ሲመሰረት ከፊል አማራ የሆኑት እነ አብዩ ገለታ ወይንም ገላሳ ዲልቦ «አማርኛ አናውቅም» እያሉ በእግሊዝኛ የመናገር ድራማ ሲሰሩ የሚሰሩትን በትክክል የሚያውቁት እነ መለስ ዜናዊ ግን በመንዝ አማርኛ እየተናገሩ የኢሕአዴግን ሠራዊት በሀገሪቱ መከላከያ ሠራዊትነት አስመዝግበው እነሌንጮን አስፈረሙ:: የኦሮሞ ልጆችን አስፊጁ

AbeKebe from Bisidimo, is now crowing here fort the Oromo kids to die for TPLF cause... :mrgreen: Dire-dawa...you have nothing to worry about. It will be returned back to its rightful owners, the Ethiopian people.
Za-Ilmaknun,
የኦሮሞ ትግል መሪዎቹ እንደ አስራት ወለጂት/የስ (ቆማጣው) ያልደየሙትና ተመልሰው ሀበሻን እያንቀተቀጡ ያሉት ያንን ስትራቴጂ ስለተከተሉ ነበር፡፡ ጉዳዩ ከአሁን ጭብጥ ጋር አይገኛኝምና ይህንን ደግመህ አንብብ፡፡

ኤርሚያስ ለገሠ (ታዋቂው መሀይም በቀቀን) - ድሬዳዋ የማን እንደሆነች ገና ይጠይቃል፡፡ እኔ እንኳ የለሁበትም በሚል ምፀት፣ ኦሮሞ የነ ነች ይላል፤ ሶማሌም የነ ናት ይላል እነደበቀቀኑ ንግግር፡፡

ኦሮሞም ሆነ ሶማሌ የፈለገውን ይበል፡፡ ኤርሚያስ ለገሠ እንደ በቀቀን የሚጨኸው ምን ቤት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከኦሮሚያና ከሶማሊያ እጃን ታንሣ፡፡ ዲቃሎችም እንዲሁ፡፡

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ኤርሚያስ ለገሠ ታዋቂው መሀይም በቀቀን - ድሬዳዋ የማን እንደሆነች ገና ይጠይቃል፡፡ እኔ እንኳ የለሁበትም በሚል ምፀት፣ ኦሮሞ የነ ነች ይላል፤ ሶማሌም የነ ናት ይላል እነደበቀቀኑ ን

Post by Za-Ilmaknun » 19 Aug 2020, 15:23

AbebeB wrote:
19 Aug 2020, 15:05

Abekebe from Bisidimo,

You are too limited in your scope and only able to see a part instead of the whole universe of the drama unfolding in front of your bulged eyes. Dire-Dawa is a city that a mafia cadre from Dedebit has nothing to do with. It was built by Ethiopians and it will remain so forever. I would have more worried about MeQele and Adowa if I were you, which are soon to be consumed by self inflicted miseries of biblical proportion. :mrgreen:

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ኤርሚያስ ለገሠ ታዋቂው መሀይም በቀቀን - ድሬዳዋ የማን እንደሆነች ገና ይጠይቃል፡፡ እኔ እንኳ የለሁበትም በሚል ምፀት፣ ኦሮሞ የነ ነች ይላል፤ ሶማሌም የነ ናት ይላል እነደበቀቀኑ ን

Post by AbebeB » 19 Aug 2020, 17:55

Za-Ilmaknun wrote:
19 Aug 2020, 15:23

Za-Ilmaknun,
የኦሮሞ ትግል መሪዎቹ እንደ አስራት ወለጂት/የስ (ቆማጣው) ያልደየሙትና ተመልሰው ሀበሻን እያንቀተቀጡ ያሉት ያንን ስትራቴጂ ስለተከተሉ ነበር፡፡ ጉዳዩ ከአሁን ጭብጥ ጋር አይገኛኝምና ይህንን ደግመህ አንብብ፡፡

ኤርሚያስ ለገሠ (ታዋቂው መሀይም በቀቀን) - ድሬዳዋ የማን እንደሆነች ገና ይጠይቃል፡፡ እኔ እንኳ የለሁበትም በሚል ምፀት፣ ኦሮሞ የነ ነች ይላል፤ ሶማሌም የነ ናት ይላል እነደበቀቀኑ ንግግር፡፡

ኦሮሞም ሆነ ሶማሌ የፈለገውን ይበል፡፡ ኤርሚያስ ለገሠ እንደ በቀቀን የሚጨኸው ምን ቤት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከኦሮሚያና ከሶማሊያ እጃን ታንሣ፡፡ ዲቃሎችም እንዲሁ፡፡
Abekebe from Bisidimo,
You are too limited in your scope and only able to see a part instead of the whole universe of the drama unfolding in front of your bulged eyes. Dire-Dawa is a city that a mafia cadre from Dedebit has nothing to do with. It was built by Ethiopians and it will remain so forever. I would have more worried about MeQele and Adowa if I were you, which are soon to be consumed by self inflicted miseries of biblical proportion.
[/quote]

Za-Ilmaknun,
ሲያምርህ ይቅር፡፡ በሚኒሊክ ዘመን የምትኖር ሃላ ቀር ዜጋ ትመስላለህ፡፡ የኦሮሞን ትግል ውጤት በቅርቡ ታየዋለህ/ሽ::

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ኤርሚያስ ለገሠ ታዋቂው መሀይም በቀቀን - ድሬዳዋ የማን እንደሆነች ገና ይጠይቃል፡፡ እኔ እንኳ የለሁበትም በሚል ምፀት፣ ኦሮሞ የነ ነች ይላል፤ ሶማሌም የነ ናት ይላል እነደበቀቀኑ ን

Post by Za-Ilmaknun » 19 Aug 2020, 18:21

AbebeB wrote:
19 Aug 2020, 17:55
Za-Ilmaknun,
ሲያምርህ ይቅር፡፡ በሚኒሊክ ዘመን የምትኖር ሃላ ቀር ዜጋ ትመስላለህ፡፡ የኦሮሞን ትግል ውጤት በቅርቡ ታየዋለህ/ሽ::
[/quote]

Bisidimo

There is nothing called 'Oromo struggle" now. Oromos control the country through and through. If you are instead, telling us that the last finale of the Dedebit show is up coming, we have known it before you woke up from your self induced slumber. You still are fighting against a king who died more than a hundred years ago and yet you claim to belong to the present? now tell me who is the anomalous here? :mrgreen:

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ኤርሚያስ ለገሠ ታዋቂው መሀይም በቀቀን - ድሬዳዋ የማን እንደሆነች ገና ይጠይቃል፡፡ እኔ እንኳ የለሁበትም በሚል ምፀት፣ ኦሮሞ የነ ነች ይላል፤ ሶማሌም የነ ናት ይላል እነደበቀቀኑ ን

Post by AbebeB » 19 Aug 2020, 23:06

Za-Ilmaknun wrote:
19 Aug 2020, 18:21
AbebeB wrote:
19 Aug 2020, 17:55
Za-Ilmaknun,
ሲያምርህ ይቅር፡፡ በሚኒሊክ ዘመን የምትኖር ሃላ ቀር ዜጋ ትመስላለህ፡፡ የኦሮሞን ትግል ውጤት በቅርቡ ታየዋለህ/ሽ::
Bisidimo

There is nothing called 'Oromo struggle" now. Oromos control the country through and through. If you are instead, telling us that the last finale of the Dedebit show is up coming, we have known it before you woke up from your self induced slumber. You still are fighting against a king who died more than a hundred years ago and yet you claim to belong to the present? now tell me who is the anomalous here? :mrgreen:
[/quote]

Za-Ilmaknun,
When it come to question of survival, even Birhanu Nega, Tsige Andargachew, Hail/Selasse (qorit), Abiy Ahemed, Gedu Andargachew etc speak Afaan Oromo. But as you know these all are anti-Oromo evils.

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ኤርሚያስ ለገሠ ታዋቂው መሀይም በቀቀን - ድሬዳዋ የማን እንደሆነች ገና ይጠይቃል፡፡ እኔ እንኳ የለሁበትም በሚል ምፀት፣ ኦሮሞ የነ ነች ይላል፤ ሶማሌም የነ ናት ይላል እነደበቀቀኑ ን

Post by Dawi » 19 Aug 2020, 23:56

አሁንም አልሰማህም እንዴ? የሚሉሽን ብታውቂ አርፈሽ..........አሉ!

ጽንፈኞች መሐመድ ሐሰን (The Oromos of Ethiopia and the Christian Kingdoms) በሚል ካለማወቅ እንደወረደ ሳይመራመር "ቀድቶ" የቸከቸከውን በኪሳችሁ ይዛችሁ መዞር አቁሙ ተብላችዃል፣ አይ እንከባበር በቃ።

አገራችሁ አይደለም አልተባላችሁም፣ የ፩፮ኛው ክፍለ ዘመን መጤ ብትሆኑም ማለት ነው፣ አንተ ያው ወዳሸነፈው መሔድ ልማድህ ነው፣ ራያ/ኦሮሙማ! የረዳ ልጅ! :P

AbebeB wrote:
19 Aug 2020, 14:28
ኤርሚያስ ለገሠ (ታዋቂው መሀይም በቀቀን) - ድሬዳዋ የማን እንደሆነች ገና ይጠይቃል፡፡ እኔ እንኳ የለሁበትም በሚል ምፀት፣ ኦሮሞ የነ ነች ይላል፤ ሶማሌም የነ ናት ይላል እነደበቀቀኑ ንግግር፡፡

ኦሮሞም ሆነ ሶማሌ የፈለገውን ይበል፡፡ ኤርሚያስ ለገሠ እንደ በቀቀን የሚጨኸው ምን ቤት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከኦሮሚያና ከሶማሊያ እጃን ታንሣ፡፡ ዲቃሎችም እንዲሁ፡፡
ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ talked about Mohammed's lack of scholarship for copying wrong information out his writings.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ኤርሚያስ ለገሠ ታዋቂው መሀይም በቀቀን - ድሬዳዋ የማን እንደሆነች ገና ይጠይቃል፡፡ እኔ እንኳ የለሁበትም በሚል ምፀት፣ ኦሮሞ የነ ነች ይላል፤ ሶማሌም የነ ናት ይላል እነደበቀቀኑ ን

Post by AbebeB » 20 Aug 2020, 00:36

Dawi wrote:
19 Aug 2020, 23:56
አሁንም አልሰማህም እንዴ? የሚሉሽን ብታውቂ አርፈሽ..........አሉ!
ጽንፈኞች መሐመድ ሐሰን (The Oromos of Ethiopia and the Christian Kingdoms) በሚል ካለማወቅ እንደወረደ ሳይመራመር "ቀድቶ" የቸከቸከውን በኪሳችሁ ይዛችሁ መዞር አቁሙ ተብላችዃል፣ አይ እንከባበር በቃ።
አገራችሁ አይደለም አልተባላችሁም፣ የ፩፮ኛው ክፍለ ዘመን መጤ ብትሆኑም ማለት ነው፣ አንተ ያው ወዳሸነፈው መሔድ ልማድህ ነው፣ ራያ/ኦሮሙማ! የረዳ ልጅ!
AbebeB wrote:
19 Aug 2020, 14:28
ኤርሚያስ ለገሠ (ታዋቂው መሀይም በቀቀን) - ድሬዳዋ የማን እንደሆነች ገና ይጠይቃል፡፡ እኔ እንኳ የለሁበትም በሚል ምፀት፣ ኦሮሞ የነ ነች ይላል፤ ሶማሌም የነ ናት ይላል እነደበቀቀኑ ንግግር፡፡

ኦሮሞም ሆነ ሶማሌ የፈለገውን ይበል፡፡ ኤርሚያስ ለገሠ እንደ በቀቀን የሚጨኸው ምን ቤት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከኦሮሚያና ከሶማሊያ እጃን ታንሣ፡፡ ዲቃሎችም እንዲሁ፡፡
ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ talked about Mohammed's lack of scholarship for copying wrong information out his writings.
Dawi,
ፈንጣ ብትቆጣ እግሩዋን ጥላ ሄደች ነው ያቺ “እንከባበር” የምትለዋ?

ለማንኘውም 9ኛው ሺ ሆነና መጤው አረብ (ሀብሽ) በምስራቅ አፍርካ በተለይም አፍርካ ቀንድ አካባቢ ያለ ነባሩን የኩሽ ሕዝብ ይሳደባል፡፡ የእኔን ለክቸር ስለማትከታተል እንጂ ያንተ ጌታቸው ለምሳሌ ስለ መ/ቅዱስ ና የኢትዮጵያ ሀሰትነት ጉዳይን ሳይወድ ተቀብሎ ስህተቱን ውጦ በሳተናው ላይ እምነቱን ጽፎ ነበር፡፡ ፕ/ር መሀመድንማ እንደ ጌታቸው ያሉ በአማራ መንግስት ስርዓት ታግዘው የተማሩ ደካሞች ይቅርና ምሁራንም እንከን ሊያወጡለት አችሉም፡፡

አንተም ስፋሪን ሀገር ሰጭ አድርገህ መቀበልህ ደካመነትህን ያጎላል፡፡ የእንግዳ ቅልብልብ ባለቤት ይጋብዛል እንደሚባለው ነው፡፡ ይህን ደግሞ ያለ ኮፒ ፈቃድ ነገ እንደ ባለዕውቀት እንዳትጠቀምበት አደራ፡፡

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ኤርሚያስ ለገሠ ታዋቂው መሀይም በቀቀን - ድሬዳዋ የማን እንደሆነች ገና ይጠይቃል፡፡ እኔ እንኳ የለሁበትም በሚል ምፀት፣ ኦሮሞ የነ ነች ይላል፤ ሶማሌም የነ ናት ይላል እነደበቀቀኑ ን

Post by Dawi » 20 Aug 2020, 02:23

AbebeB wrote:
20 Aug 2020, 00:36
Dawi wrote:
19 Aug 2020, 23:56
አሁንም አልሰማህም እንዴ? የሚሉሽን ብታውቂ አርፈሽ..........አሉ!
ጽንፈኞች መሐመድ ሐሰን (The Oromos of Ethiopia and the Christian Kingdoms) በሚል ካለማወቅ እንደወረደ ሳይመራመር "ቀድቶ" የቸከቸከውን በኪሳችሁ ይዛችሁ መዞር አቁሙ ተብላችዃል፣ አይ እንከባበር በቃ።
አገራችሁ አይደለም አልተባላችሁም፣ የ፩፮ኛው ክፍለ ዘመን መጤ ብትሆኑም ማለት ነው፣ አንተ ያው ወዳሸነፈው መሔድ ልማድህ ነው፣ ራያ/ኦሮሙማ! የረዳ ልጅ!
AbebeB wrote:
19 Aug 2020, 14:28
ኤርሚያስ ለገሠ (ታዋቂው መሀይም በቀቀን) - ድሬዳዋ የማን እንደሆነች ገና ይጠይቃል፡፡ እኔ እንኳ የለሁበትም በሚል ምፀት፣ ኦሮሞ የነ ነች ይላል፤ ሶማሌም የነ ናት ይላል እነደበቀቀኑ ንግግር፡፡

ኦሮሞም ሆነ ሶማሌ የፈለገውን ይበል፡፡ ኤርሚያስ ለገሠ እንደ በቀቀን የሚጨኸው ምን ቤት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከኦሮሚያና ከሶማሊያ እጃን ታንሣ፡፡ ዲቃሎችም እንዲሁ፡፡
ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ talked about Mohammed's lack of scholarship for copying wrong information out his writings.
Dawi,
ፈንጣ ብትቆጣ እግሩዋን ጥላ ሄደች ነው ያቺ “እንከባበር” የምትለዋ?

ለማንኘውም 9ኛው ሺ ሆነና መጤው አረብ (ሀብሽ) በምስራቅ አፍርካ በተለይም አፍርካ ቀንድ አካባቢ ያለ ነባሩን የኩሽ ሕዝብ ይሳደባል፡፡ የእኔን ለክቸር ስለማትከታተል እንጂ ያንተ ጌታቸው ለምሳሌ ስለ መ/ቅዱስ ና የኢትዮጵያ ሀሰትነት ጉዳይን ሳይወድ ተቀብሎ ስህተቱን ውጦ በሳተናው ላይ እምነቱን ጽፎ ነበር፡፡ ፕ/ር መሀመድንማ እንደ ጌታቸው ያሉ በአማራ መንግስት ስርዓት ታግዘው የተማሩ ደካሞች ይቅርና ምሁራንም እንከን ሊያወጡለት አችሉም፡፡

አንተም ስፋሪን ሀገር ሰጭ አድርገህ መቀበልህ ደካመነትህን ያጎላል፡፡ የእንግዳ ቅልብልብ ባለቤት ይጋብዛል እንደሚባለው ነው፡፡ ይህን ደግሞ ያለ ኮፒ ፈቃድ ነገ እንደ ባለዕውቀት እንዳትጠቀምበት አደራ፡፡
አቤ

አንተ የኮሎኔር ቢኒያም ዓይነት ስለንቦና ስላለህ የተገላቢጦሽ ነው ነገሮችን የምትረዳው፣ መጤ መሆን ነውር የለውም፣ ግን ሐቅን መሳት ነውር ነው፣ በእንግድነት መጥቶ ቤቱ የኔ ብቻ ነው አይባልም።

ስማው ኮለኔሉ ሲቀባጥር፣ የጤንነት ሊሆን አይችልም፣ አንተም እንደሱ ነህ።

Post Reply