Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!

Post by Ethoash » 29 Aug 2020, 08:02

አንተ ሾላ

አረ ለመሆኑ እድሜህ ስንት ነው የመሳፍንታት ዘመን ተረት የምትነግረኝ። በዚህ ላይ ምኑ ነው የሚያስቀው አይጥ በአጠገብህ ስታልፍ። ገገማ ሕዝብ በሙሉ

ደግሞ አቶ ሳሙሄልን ፈት ሼ ንፁህ ከሆነ በነፃ ይለቀቃል የምትለው ቀልድ አሳቀችኝ። የደርግ ዘመን ደርስናል ጥሩ ግፍ የመለስ ዘመን ስትደርስ ። አንድ ሰው በሕግ መንግስታችን መለስ በስጠን መብታችን ሁሉም ሰው ነፃ ነው ማንም ማንንም ወንጀለኛ ነው ብሎ መጀመር አይችልም ። አቶ ሳሙሄል ጉቦኛ ነው ብለህ ከጠረጠርክ መረጃውን በሙሉ አቅርበህ ለፍርድ ታቀርብና ፍርድ ቤቱ ከፈረድበት ብቻ ነው ወንጀለኛ የሚሆነው እንጂ አንተ ኤርትራዊ ስላልክ አይደለም። ቡዳ ሕዝብ በሙሉ ።

አቶ ሳሙሄል ከባንክ ተበድሮ ነው ያንን ሁሉ ሕንፃ የገነባው ። የባንክ ብድር ያለአግባብ ነው ያገኘው ካልክ ። የባንኩን ህዳ በሙሉ ከመለስ በኋላ የቀሩትን ቤቶችና ማሽነሪዎች ማወደምና ሳሙሄል እንዳይጠቀምበት ማረግ አማራጭ አቅርቢያለሁ አንተ ደግሞ ይህ አማራጭ ከተስማማህ መልስ ስጥ ። ግን መንግስት ያለ አግባብ የሳሙሄልን ንብረት መውስድ አይችልም። ሳሙሄልም ያላአግባብ ንብረት ማፍራት አይችልም ስለዚህ ተባብረን ድሀ እናርገው ምናባቱ ነው ሀብታም የሚሆነው ምን ላይ ቆሞ ድፍረቱሳ።

በዚህ ዓለም ለምን ሀብታም ሆነ ተብለህ የምትከሰስብት ሀገር ቢኖር አማራ የሚመራው ሐገር ብቻ ነው። ለምሳሌ ሲውዝ ባንክ ግጥም አርጎ ያውቃል የሳዳምን የሐይሌ ስላሴን የገዳፊን ገንዘብ ውስዶ ሲደብቁላቸው ግን ደንታ አላቸው ወይ ሙጋቤ እና የአፍሪካ ዲክታተሮች በሙሉ ገንዘባቸውን ሲያስቀምጡ የደም ገንዘብ ነው አንቀበልም አሉ ወይ። ኣላሉም ዝም ብለው ነው የተቀበሉት። በአለም ዙርያ የታክስ ከለላ የሚያረጉ ሀገሮችን ተመልከት የወንጀል ገንዘብ ፣ የድራግ ገንዘብ ባል ከሚስቱ ገንዘብ ለመደበቅ ይሆናል ዝም ብለው ነው የሚቀበሉት ። ለምን ብትል ገቢ አይጠይቅም ውጪ እንጂ።

ለምሳሌ ማያሜ ፍሎሪዳ የተገነባችው በኩባኖች ድራግ ገንዘብ ነው ።አሜሪካኖች እንኩዋን በወንጀል ገንዘብ ጥሩ ስታረግበት አይቶናኮሉህም ታድያ አንተ ምን አገባህ አቶ ሳሙሄል ስርቆም አምጥቶ ያንን ሁሉ ሕንፃ ገንብቶ ቢስጥህ ። ማን ያስገድ ደው ነበር ከውያኔዎች ጋራ ተሞዳሙዶ ልክ እንደ ሐይሌስላሴ ገንዘቡን ሲውዝ ባንክ አስቀምጦ አንዳችም ሳንቲም ኢትዬዽያ እንዳታገኝ ማረግ ይችላል።

ለአቶ ሳሙሄል የምከራከረው እኔ የሱ ወገን ነኝ ብዬ አይደለም ኦረር ጉራጌ ነው ሲለን አንተ ደግሞ በቅድመ እያቱ ትግሬ ነው ብለህናል ። እንዳልኩት አቶ ሳሙሄልን መግደል ትችላለህ ማስር ትችላለህ ግን በስሩ መቶ ሺህ ስራተኞች ይስራሉ የሱን ካምፓኒ ብት ዘጋው ስንቱ መንገድ ላይ ይወድቃል ስንት ልጆች ትምህርታቸውን ያቋርጣሉ ይህንን አስበኸዋል የሚስራ ትተህ የማይስራ አሳድ ለፍላፊ የአማራ ፖለቲከኞችን ልክ እንደእስክንድር አይነቱ አንድም ስው ቀጥሮ አያስራም ገንዘቡን በሙሉ ለምኖ ያገኛል አሜሪካ በውሃ እንደሚመላለስ ይንሽራሽራል ግን ማንንም አይቀጥርም ። አቶ ብራኑም ሌሎችም ቢሆኑ ስራ ፈቶች በሙሉ እነሱን አሳድ ጁሀር እንዳትለኝ የቲቪ ጣቢያ አለው። ለመላው ፹ ጎሳዎች ለማዳረስ እየተጋ ነው ። ታድያ ስራ ፈት አማሮችስ ያዛቸው ወይም አስቁማቸው ከአንተ ጨምሮ አንተ ከባድ መርዘኛ ነህ።

አንድ ሰው የፈለገውን ፓርቲ መደገፍ መብት አለው ስልህ። ያ ውሽት ነው ትለኛለህ ታድያ ለምን የብርሀኑ ፓርቲ እና ቅንጅት ፓርቲ ከውያኔዎች ጋራ በምርጫ ተወዳደሩ ሁለት ፓርቲ መደገፍ ክልክል ከሆነ ለምን ወያኔዎች ቅንጅትን የደገፉትን ሀብታሞች በሙሉ ንብረታቸው ለምን አልወረስም ። የምን መገገም ነው።

እደግምልሀለው ወያኔዎችን በጦርነት አላስናበትካቸውም እራሳቸው ናቸው ስልጣኑን የለቀቁልህ ። ስልጣኑን በስነስርዓት መምራት ካቃተህ ተናገር። እንጂ የውያኔ እና የደጋፊዎቹ ወንጀል በሙሉ ተፍቆ እንደገና ነው የተጀመረው ። አቶ ሳሙሄል ወንጅልም ቢኖርበት በወያኔ ግዜ ከሆነ ተምሮዋል ። አሁን የፈፀመው ወንጀል ካለ እንግዲህ በዚያ ቅጣው። እንጂ አቶ ሳሙሄል የአብይን መንግስት አሁን እያገለገለ ነው ። ንብረቶቹን ወስድብት አንተም አገሪቱም ተያይዘው ገደል ይገባሉ።

በሐይሌ ስላሴ ግዜ አንድ የታወቀ ኮንስትራክሽን ካምፓኒ ነበር ስሙም በርታ ይባላል። ልክ ደርግ ሲገባ ሽሽተው ኬኒያ ገቡ እና አቶ በርሀኔን እና ታደስ ይባሉ ነበር ። አንደኛውን በቲቪ አየሁት አርጅቶ ከአገልግሎት ውጭ ሆኖ ስለ አባይ ሲናገር አይቼው ነበር ። እድሜ ለደርግ ፬፯ ሳይስራ ቀርቶ የገደል ማሚቶ ብቻ ሆኖ ተመልሶ ትንሽ አምሮውን የሳተም ይመስላል እንጂ አሁንም የእንጀነሪንግ ጭንቅላቱ የሚስራ ይመስለኛል ሉጋም ቢበጀለት ። ታድያ አንተም አቶ ሳሙሄል በመቶ ሚሊዬን አንድ ቢኖረን እሱንም አስረህ ገድለህ ልታቆመው ትፈልጋለህ። ወንጀሉ ከባንክ መበደር ከሆን አስቁመው እሱን ብቻ አይደለም ባንክንም ነው የምትጎዳው ። እሱ እኮ አንድ ሰው ቤት ሊያስገነባ ሲፈልግ ከባንክ ተበድሮ ቀብድ ይከፍለዋል እንጂ በኪሱ አይስራም ታድያ የምን ባንክ ነው። አንተ አሜሪካ አገር ቤት ለመግዛት ከፈለግህ የቤቱን ዋጋ በሙሉ አትከፍልም ። ኢትዬዽያም ውስጥ እንዲህ እየሆነ መጥቶዋል ከብድ ብቻ በማስያዝ ሌላውን በ፴ ዓመት ክፍያ መግዛት ትችላለህ ታድያ የት ጋ ነው አቶ ሳሙሄል ገንዘብ የሚፈልገው። የሚፈልገውን ማሽነሪዎችን በሙሉ አስገብቶዋል።

እኔ ተራራውን የሚስነጥቅ ማሽን አስገባልን እያልኩት ስማፅን አትተ ደደብ ደግሞ ልታስቆመው ትፈልጋለ የማነህ ቡዳ። እንዳንተ አይነቱ መቶ ሚሊዬን ከሚወለድ አንድ አቶ ሳሙሄል ይሻላል።

እስቲ የራስ ህን ኑሮ አሜሪካ አገር አመዛዝነው ። ወድ አምሳ አመት ስትኖር ምን ያረግህው ነገር አለ ። በስተርጅና የሁቴል ቤት ዘበኛ ከመሆን በስተቀር ምን ያረግኸው አለ። አሜሪካ የአፖርችኒቲ አገር ላይ ተቀምጠህ ። አሜሪካ ስኬታማ መሆን ካልቻልክ ምን አፍ አለህና ነው አፍህን የምትከፍተው ። በምን አቅምህ በምን ችሎታህ ነው።

የምልህ ቀላል ነው አቶ ሳሙሄልን ለማብጠልጠል አንተ በትንሹ ሚሊዬን ዶላር መያዝ ወይም በጣም የተሳካለት ነጋዴ አሜሪካ አገር ላይ መሆን አለብህ አንተ ራስ ህ ስራ ፈት ከሆንክ ግን የአንተን ቅራሪት አፍ የመስሚያ ግዜ የለንም ።

የሚሊዬን ሳይሆን የቢሊዬን ዶላር ኮንስትራክሽን ካምፓኒ ማንቀሳቀስ አቶ ሳሙሄል ከቻለ አሜሪካ ቢመጣ እኮ ፵ ሚሊዬን ይከፍሉታል ጠቅላይ አስተዳደር ለመሆን ብቻ ። የቢሊዬን ዶላር ካምፓኒ ማንቀሳቀስ በፍፅም ከባድ ነው በጣም ጥቁት ስዎች ናቸው የሚችሉበት ታድያ አቶን ሳሙሄልን አስወግደህ ካምፓኒውን ምን ልታረገው ነው ልት ዘርፈው የድርግ ዘመን ቤት አዙሮ መጣ።

አረ ብዙ ብዙ ባልኩ እንዳንተ ያለ ኤርትራዊ ግን ለኤርትራም አይበጅም ። ደግሞ ኤርትራዊ ብሆን ወያኔዎችን እንዲህ እጠላ ነበር ወይ ብለህ መናገርህ ኢትዬዽያዊ ለመሆን ወያኔዎችን መጥላት አለብህ ወይ። ምን አይነቱ ቡዳ ነህ ። ውያኔን መጥላት መብት ከሆነ መወደድም መብት ህ ነው። ስለውደድካቸው ኢትዬዽያነት ህን ማጣት የለብህም ደድብ የድሮ ግዜ ነፋቂ አተላ ቡዳ ካልሆንክ በስተቀር ።

የወያኔዎችን አንድ ቁራጩን በስራህ ። እንዴት ቆንጆ ነበር። በወያኔውች ግዜ አይደለም ሰው ከነሕይወቱ የተቃጠለው ። በወያኔ ግዜ አይደለም ተማሪዎች በየዩኒቨርስቲው የተገደሉት አረ የሚዘገንን ግፍ እየተፈፀመ ያለው በወያኔ ግዜ አይደለም ። በወይኔ ግዜማ ሴት ልጅ በማታ የምት ሄድበት ። ነጋዴው ከሀገር ሀገር ዞሮ የሚነግድበት የስላም ቁንጮ የነበረችን አገር በአንዴ ሱማሌን የምታስንቅ የሁካታ ምድር አረጉዋት። ወያኔ ወንድ ነው አባይን የደፈረ አብይንም ጠፍጥፎ የስራና ለስልጣን ያበቃ ።ወርቃማ ሕዝብ ነው።

ለምን በስምንት አንዴ ተመጣለህ ላልከው እንዳንተ ስራ ፈት አይደለሁም በሚቀጥለው ማክስኞ ጠብቀኝ አስሬ ነው የምገርፍህ


i make it bigger so that it would be easy on your eyes old man.. with respect next time i will make it even bigger

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!

Post by Ethoash » 01 Sep 2020, 07:26

አንተ ሾላ

አውቃለሁ ከድሮውም ፈሳም ሁላ ጠንከር ያለ አሳብ እንደጦር እንደምትፈሩ። ታድያ አንተ ነህ ልብ ኖሮህ የምትዋጋው ይህቺን ትንሽ እሾሀማ አሳብ የፈራህ ። በል ሰው አታስገድል ዘራፍ እያልክ አንተ ጦር ሜዳ ውስጥ ካልገባህ የሚከተልህ የለም ከንግዲህ።

አሁን በቀደም ስለረሳሁት በጣም ትልቅ ቁምነገር ያነሳሀውን ጥያቄ ልመልስልህ።

ውርቃማዎቹ ። ወርቃማ ሕገመንግስት ፃፉ እንጂ ። ምንም ሕገመንግስቱን አይከተሉም ። ብለህ የአቶ ሳሙሄልን መብት ልትገፍ ስትሞክር እጅ ከፍንጅ ይጄሀለሁኝ። እንዳልኩህ አቶ ሳሙሄል አንድ ሰው ነው ግን መቶ ሺህ ስራቶኞች አሉት ። እነዚህ ስራተኞች አስር ቤተስብ ቢያስተዳድሩ ሚሊዬን የእለት እንጀራቸውን አገኙ ማለት ነው። በዚህ ላይ ተያይዞ የሚመጣውን የኢኮኖሚ እድገት ረስተነው። ለምሳሌ አንተ አጠና ነጋዴ ብት ሆን ምንም በአቶ ሳሙሄል ባትቀጠርም ። ለአቶ ሳሙሄል አጠና ከሽጥክ ቆሎ እንኩዋን ለስራተኞቹ ከሽጥክ ያ ሁሉ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ አንድን ሰው በማስር ይገታል ። እና ቀልድ አይደለም አቶ ሳሙሄልን መግደል። እስር ቤት ካስርከው ሰውዬው ከንጮማው ከነድሎቱ አንድ አመትም እስርቤት መቆየት የሚችል አይደለም ። እንኩዋን አስረኸው አሁንም ቁና ቁና የሚተነፍስ ነው የሚመስለኝ። እኛ ኢትዬዽያኖች ገንዘብ እናጋብዛለን እንጂ ለጤናችን ምንም አንጨነቅም ። እኔ አቶ ሳሙሄል ብሆን እስፖርት እስራ ነበር ድርጅቱን ለግዜው ለልጆቼ አስተላልፌ። ወይ ደግሞ መንግስት አቶ ሳሙሄልን በውንጀል እንከስ ሀለን እስፖርት ህን ስራ ። አንተ ብትሞት ኢኮኖሚውን ታናገዋለህ በማለት ። ቀልዴን አይደልም የአውሮፓ እግር ኩዋስ ተጫዋቾች ኢንሹራሳቸውን ሳያማክሩ ወይም ሳያስፈቅዱ አደገኛ እስፖርት መስራት አይችሉም ለምሳሌ ተራራ መወጣት ። ወይም ከተራራ ላይ መዝለል የመሳስሉትን እስፖርቶች መስራት አይፈቀድላቸውም እንዳይስበሩና አዳ እንሹራንሱን እንዳያስገቡት።

አሁን ወድ ጠየቅኸኝ ጥያቄ መልስ ልሂድ። የትግሬዎች ሕገመንግስት የውሽት ሕገ መንግስት ነው ። በፍፁም አይከተሉትም ውሽታሞች ናቸው።

ወንድም አህያ ሕገመንግስት እኮ ዛሬ ፅፈህው ነገ ሁሉም ሰው በተግባር የሚተሮግመው አይደለም

መፅሐፍ ቁዱስ ከተፃፈ አንድ ሺህ አመት ይሆነዋል ። አትሰረቅ፨ አትግደል፤ አታመንዝር፤ አትቅና ይላል። አንተ ደግሞ በቅናትና ለመግደል ያለ ውስጣዊ ፍላጎት ጮጋራህን እየላጠው ነው። እንዳልኩት መፅሐፍ ቁዱስ የፈለገውን ይበል መግደል መስረቅ ማመንዘር እንዳሉ አሉ። ይህ ማለት መፅሐፍ ቁዱስ የውሽት ነጋሪት ነው ማለት አይደለም

በሁለተኛ ደረጃ የአሜሪካ ሕገመንግስት ከሁለት መቶ ዓመት በፊት የስው ልጅ እኩል ነው ብሎ ነበር ። ይህ ማለት ጥቁሮችም እኩል ናቸው ማለት ነው። ግን መቶ አርባ አመት ውስዶ የዛሬ ስልሳ አመት ነው የጥቁሮች መብት የተከበረላቸው። በዚህ ላይ እስከዛሬ ድረስ ብዙም የወረድላቸው ቱሩፋት የለም ይህ ማለት ግን የአሜሪካ ሕገመንግስት ውሽታም ነው ማለት አይደልም

የመለስ ሕገመንግስት ደግሞ plug and play xbox አይደለም ። ብዙ ውጣ ወረድ ይወስዳል ። ሕገመንግስቱን በትንሹም ለመከተል ። የአሜሪካ ጥቁሮች የአሜሪካን ሕገመንግስት ንቀው አይደለም መብታቸውን ያገኙት ። ግን የአሜሪካን ሕገመንግስትን አክብረው ነው። ከሁለት መቶ አመት በፊት የስው ልጆች እኩል ነው ብላቹሁ ነበር እሱ መብት ይክበር በማለት ነው ትግላቸውን የቀጠሉት እንጂ ሕገመንግስቱ ይናድ ይቃጠል ይስረዝ ብለው አይደለም

አሁንም አማሮች ችግር ካለባቸው ሕገመንግስቱን ቃል በቃል መከተል አለባቸው። ትግሬዎች ሕገመንግስቱን ካላከበሩት አማሮች ደግሞ የአቶ ሳሙሄልን መብት በማክበር ከትግሬዎች የተሻሉ መሆናቸውን ማሳየት አለባቸው።

በተረፈ ይህ የመጨረሻ መልስ ነው ። ለአህያ ሌላ አህያ እስተሳስብ ካላመጣህ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!

Post by Ethoash » 03 Sep 2020, 07:22

፪፯፩፫(2717) ስዋች ይህንን ገፅ አንብበው መልስ አልስጡም ስለዚህ ። ቁጥሩን ፅፌዋለሁ ስንት ሰው ገብቶ ያነብና ዝም እንደሚል እንመልከት ።

Post Reply